የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
ይህንን መልዕክት እንዲያድግ ለምትፈልጉት  ተማሪ ያጋሩት!

አውቀዋል የኢትዪጵያውያን የመማር ማስተማር ሂደት ውጤታማ እየሆነ እንዳልሆነ ፤ ማለትም የተማሪዎች የሃገር አቀፍ ያለፋት የ 2 አመታት ፈተና ውጤት እንደሚያሳየው የተማሪዎች ውጤት እያሽቆለቆለ መሆኑን ነው።

ስለዚህ የተጨማሪ ለተማሪዎች እርዳታ የሚሆኑ የትምህርት ማቅለያ ነፃ መሠረታዊ የሆኑ በሂሳብ አና በኢንግሊዘኛ ትምህርቶች ላይ ዩተንቀሳቃሽ ምስል ማብራሪያዎችን እዚህ
[https://youtube.com/@yabserawondewosen]
በመቀላቀል ማግኘት ይችላሉ።

ለተማረ ቀን ፀሃይ ነው።
                              -የአብስራ
ራዕያችን ተማሪዎችን ብቂ ማድረግ ነው።

ትልቅ ስትሆኑ ኢንጂነር ፣ ዶክተር ወይም ማንኛውም የተማረ ባለሙያ የመሆን አላማ ያላችሁ ልጆች በሙሉ እናንተን በቅድመ ዝግጅት ለማሠናዳት ተግተን እየሠረን ስለምንገኝ የነፃ የተንቀሳቃሽ ምስል ማብራሪያዎች አዚህ ተጭናቹ [https://youtube.com/@yabserawondewosen]
ታገኛላችሁ።

"ለተማረ ቀን ፀሃይ ነው።"

- የአብስራ
እንዴት ከፍተኛ ውጤት አምጪ ተማሪ መሆን ቻልኩ?

ሀኪም መሆን ሚፈልግ ሰዉ ከሃኪም ይማራል ፣ ኢንጂነር መሆን ሚፈልግ  ሰዉ ከኢንጂነር ይማራል ስኬታማ ተማሪ መሆን የሚፈልግ ደግሞ ከስኬታማ ተማሪ ይማራል።

የስኬታማ ተማሪ ያጠናውን የሚያስረዳበት ነፃ የምስል ማብራሪያ እዚህ ያገኛሉ[https://youtube.com/@yabserawondewosen]

ሰሚት ካንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ ደግሞ በ0938-58-75-08 ይደዉሉ።

"ለተማረ ቀን ፀሃይ ነዉ።"
                          
      -የአብስራ
prepositions part 2.pdf
181.2 KB
worksheet with answers for practice and quizing your children.
prepositions (1).pdf
150.3 KB
Reading Home Work.
articles-_a_an_the.pdf
809.9 KB
Reading Home Work.
ሙሉ ነፃ "parts of speech" ትንተና እንዲሁም ማብራሪያ እዚህ ያገኛሉ:-
https://youtube.com/playlist?list=PLSx8HfSguTqUwBt53YSh2KoqdU46uc32o

፤ መልካም ጊዜ።

- የአብስራ
4765121_PRO4E_WB3_Final.pdf
316.8 KB
reading home work.
👍1
pa015-active-or-passive.pdf
39.2 KB
Active to Passive voice worksheet for practice with answers.