የአብስራ
503 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
multiply.docx
27.8 KB
2 digit by 2 digit multiplication.
Forwarded from የአብስራ
prepositions.pdf
550.2 KB
BRIEF NOTE ON PREPOSITIONS
Forwarded from የአብስራ
division of fractions 1.pdf
479.9 KB
SIMPLE FRACTION DIVISION
Forwarded from የአብስራ
grammer work sheet.pdf
98.3 KB
our first worksheet
Forwarded from የአብስራ
CONJUCTIONS 1.pdf
316.7 KB
CONJUCTIONS BRIEFLY
ልጆቻቸውን በትምህርታቸዉ ብቁ ማድረግ የወላጅ ስራ ነው!

ያውቃሉ የ2014 አ.ም የዮኒቨርሲትይ መግቢያ ፈተና ከ 980,000 ተማሪዎች ከግመሽ(50%) በላይ በማምጣት ውጤት ያስመዘገቡት 28,000 ተማሪዎች ብቻ መሆናቸውን?!

ይህ ማለት የትኛውም ትምህርት ቤት በማስተማርዎ ብቻ በቂ አይደለም ማለተም ልጆች ከልጅነታቸው መሠረታዊ የሆነ ከትምህርታቸው ተጨማሪ ድጋፍ የአጠናን መንገዶችን  ሊሠለጥኑ ይገባል፤ ይህ ደግሞ የወላጆች ቅድመ ውሳኔ ነው።

ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው የተጨማሪ ድጋፍ አስጠኚ ከፈለጉ :-በ 0938-58-75-08
ሰሚት ካልሆኑ ደግሞ የቴሌግራም ቻናላችንን አዚህ [  https://t.me/YWTutorial   ]   በመቀላቀል  ነፃ ወርክሽቶችን በማግኘት የልጀጆችዎ መሠረታዊ እውቀት ላይ በአትኩሮት ይሥሩ።

"ለተማረ ቀን ፀሃይ ነው!"
                                            የአብስራ
👍1
adjectives or adverbs.pdf
26.7 KB
printable 2 page worksheet on adjectives or adverbs .