የአብስራ
506 subscribers
223 photos
782 videos
183 files
1.21K links
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል።

ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx
Download Telegram
which of the following is an irregular verb?
Anonymous Quiz
48%
a. eat
6%
b. play
9%
c . watch
36%
d. cry
what is the past particple form of the verb be?
Anonymous Quiz
9%
a. be
15%
b. being
74%
c. been
3%
d. all of the following
which of the folowing is the correct comparative form of the adjective beautiful?
Anonymous Quiz
93%
a. more beautiful
0%
b. most beautiful
4%
c. beautifuler
4%
d. beautifulest
which one of the following is a subject pronoun?
Anonymous Quiz
73%
a. He
18%
b. Him
3%
c. His
6%
d. Her
1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
 
'Indefinite Adjectives' አጠቃቀማቸዉ እና ትርጉማቸዉ፤

Some - አንዳንድ
ምሳሌ፦ Some books are old.
አንዳንድ መጽሐፎች አሮጌ ናቸው።

Any - ማንኛውም
ምሳሌ፦ Any dog is welcome.
ማንኛውም ውሻ ተቀባይነት ነው።

Several - በርካታ
ምሳሌ፦ Several pens are here.
በርካታ ብእሮች እዚህ አሉ።

No - ምንም
ምሳሌ፦ No car is fast.
ምንም መኪና ፈጣን አይደለም።

ማሳሰቢያ፦ አነዚህ አንድ የስም ገላጭ/'Adjective' አይነት ናቸዉ፤ ተጨማሪ በነዚህ ዙሪያ ከነአጠቃቀማቸዉ እና አይነታቸዉ ለመማር፦ https://youtu.be/lbsURYM2tSk?si=bRAV8832KW9s_4ZMተጫኑ። ተጫኑ።
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Subject Verb Agreement' ምንድን ነዉ?' ምንድን ነዉ?

Subject Verb Agreement-የባለቤት እና የድርጊት ስምምነት ሲሆን በዋነኛነት በኢንግሊዘኛ ሰዋሰዉ ላይ የቁጥር ስምምነት ትልቅ ድርሻ አለዉ፤ ስለዚህ ብዙ ጊዜ የሚሰሩትን ህግጋቶች እንመልከት፦

1. He /She/It+Verb 1+s/es ትጠቀማላችሁ።

2. You/We/They + Verb1(ያለምንም 's/es' ተጨማሪ ቅጥያ ትጠቀማላችሁ።)

ከዚህ ህግጋት ውጪ የምትሆኑባቸዉ ጊዜያት
1. ከ'modal verbs' ቀጥሎ ግስ' ስትጠቀሙ ሁልጊዜም 'Verb 1' ያለምንም ቅጥያም ሆነ ለዉጥ(መሰረታዊዉን ግስ) ትጠቀማላችሁ።

ምሳሌ፦ He will stay at home.

2. ጥያቄ ሲሆን እና ከ'Auxiliary Verbs'  ሁሉንም ሳይሆን ልክ እንደ'do,does,did' በመቀጠል የአረፍተነገሩ ባለቤት ሲገባ ይህ ህግ አይሰራም ማለትም የምትጠቀሙት አሁንም የምትጠቀሙት 'Verb 1' ያለምንም ቅጥያም ሆነ ለዉጥ ይሆናል።

ምሳሌ1፦Does he ask any questions?/ ማንኛዉም አይነት ጥያቄ ይጠይቃል?

ምሳሌ2፦ Doesn't she play chess at all?/ የቼዝ ጨዋታ  በጭራሽ እንኳን አትጫወትም?

3. ጊዜዉ ያለፈ በሚሆን ጊዜ'verb2' ትጠቀማላሁ።

ምሳሌ 1፦ He studied hard for the last exam./አሱ ላለፈዉ ፈተና ተግቶ አጥንቷል።

ምሳሌ 2፦ She trained the hardest of all of us./እሷ ከሁላችንም በጣም ተግታ ነው ስልጠናዉን ያደረገችዉ።

ማስታወሻ፦ የአረፍተ ነገሩ ባለቤት ግሱ ላይ ተፅዕኖ የለዉም፤ ሁሌም 'Verb2' ነዉ።

Regular verbs' የድርጊት ቃላት ሆነዉ  ያለፈ ጊዜ ላይ'-ed' በመጨመር ወደ 'Verb2' ይቀየራሉ።
ምሳሌ፦play=>played, study=>studied ...

irregular verbs-የድርጊት ቃላት ሆነዉ  ያለፈ ጊዜ ላይ'-ed' በመጨመር ወደ 'Verb2' የማይቀየሩ ናቸዉ።
ምሳሌ፦ eat=>ate,see=>saw,read=>read....


4. ከ'has/have/had' ቀጥሎ የምትጠቀሙት 'Verb3' ማለትም ብዙ ጊዜ መጨረሻዉ በ'd/ed/ne/en/t' የሚያልቅ ነዉ።

ምሳሌ1፦ He has played his hardest./እሱ የቻለዉን ያህል ተጫዉቷል።

ምሳሌ2፦ She had already cleaned the house by the time we arrived./እሷ ቤቱን እኛ እስከምንደርስ ድረስ ቀድማ አፅድታዋለች።

ማሳሰቢያ፦ ይህ በጥቂቱ ሲሆን ተጨማሪ የሚሸፍናቸዉ ፤ ስለነዚህ በተጨማሪ ለመማር ፦https://youtu.be/dZ2juDQA2LQ?si=KoJO_d4aHQ9MyhG2 እዚህ ተጫኑ።
🔥1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Tenses' እና 'Verbs' ምንድን ያገናኛቸዋል?

Tense -  ማለትጊዜን ገላጭ ግስ ሲሆን፤ ምሳሌ፦ He always plays football.(present simple tense)

Verb - ደግሞ የድርጊት ቃል/ ግስ የምንለዉ ነዉ፤ ምሳሌ፦ play/plays(Verb1)

ማስታወሻ፦ግሶች/የድርጊት ቃላት የምንላቸዉ ከጊዜ ገላጭ ቃላት ወይም ሃረጎች በተጨማሪ በዋነኛነት የአረፍተ ነገሩን ጊዜ/'Tense' የሚያመላክቱ ናቸዉ።
ምሳሌ፦ 1.He plays football.(present simple tense)
2.He played football.(past simple tense)
3. He will play football.(future simple tense)

ማሳሰቢያ፦እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸዉ፤ ተጨማሪ ለመማር; https://youtu.be/QsIPgfbRRCo?feature=shared ተጫኑ።
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Conditionals' ምን ይጠቅማሉ?

Conditionals- ምክንያት እና ዉጤትን ሚያሳዩ አረፍተ ነገሮች ናቸዉ፤ አይነት አላችሁ እነሱም፦

Conditional 0 - እዉነታ
ቀመር፦If +v1, v1
ምሳሌ፦if you heat water to 100°C, it boils.

Conditional 1 - የሚሆንን ነገር
ቀመር፦If +v1, will+v1
ምሳሌ፦ if you study hard, you will pass the exam.

Conditional 2 - የማይሆንን  ነገር
ቀመር፦If +v2, would+v1
ምሳሌ፦ If I were a bird, I would fly away.

Conditional 3 -ፀፀት/ወቀሳ
ቀመር፦If+had+v3, would + have +v3
ምሳሌ፦ If I had eaten food, I would haven't been hungry.

ማሳሰቢያ እነዚህ ከብዙ በጥቂቱ ሲሆኑ ተጨማሪ ለመማር፦https://youtu.be/PRa34Rr80Ss?feature=shared እዚህ ተጫኑ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአንድ ቀመር ሁሉንም "Active Voice" ወደ"passive voice"ሶች መቀየር ይቻላል?አዎን።

ሙሉ መፅሃፉን ለማግኘት እዚህ ተጫኑ፦https://youtu.be/T-WqtAcc2PM?feature=shared
2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"Tense" ምን ማለት ነዉ?

Tense=> ጊዜን ገላጭ የድርጊት ቃል ነዉ፤ ማለትም በድርጊት ቃሉ ብቻ "Tense" መቀየር ትችላላችሁ ማለት ነዉ።

ምሳሌ፦

በልቻለዉ - V2=ate/ V3= eaten
እየበላዉ ነዉ - eating
ልበላ ነዉ - going to eat/will eat

አነዚህ የድርጊት ቃላት የተለያየ ጊዜን ገልፀዋሉ ለዚህም የተለያዩ "Tense"ሶችን አንድን የድርጊት ቃል በመቀያየር እና ከጎኑ አጋዥ ግሶችን በመጨመር መቀየር ትችላላችሁ ማለት ነዉ።
1
Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
"present Tense"ሶች ስንት አይነት አላቸዉ? ልዩነታቸዉስ?

አራት አይነት አላቸዉ እነሱም እንደሚከተሉት ከቀመር ፣ ልዩነታቸዉ እና ከምሳሌያቸዉ ጋር ይቀርባሉ፤

present simple tense - ድግግሞሽ፤
subject + V1 + object
ምሳሌ፦he plays football.

present continuous tense- አሁን ላይ አየተደረገ ያለ፤
subject +is/am/are+ V1+ing + object
ምሳሌ፦he is playing football.

present perfect tense - ቀደም ብሎ የተጀመረ ግን ቅርብ ሰአት ያለቀ፤
subject + has/have+V3 + object
ምሳሌ፦he has played football.

present perfect continuous- ቆይቶ የጀምረ እና አሁንም እየቀጠለ ያለ፤
subject + has/have+ been+V1+ing + object
ምሳሌ፦ he has been playing football for a while.

በስተመጨረሻ ማስተዋል የሚኖርባችሁ ነገረ present= ከተባለ=> V1፣
Continuous= ከተባለ=> V1+ing ፣
perfect=ከተባለ=>V3 እንደሚኖራቸዉ ነዉ።
2
"Past Simple Tense" ምንድን ይጠቅማል?

ሚገልፀው - ያለፈ ጊዜን፤
ቀመር - subject + V2 (-ed) + object

ምሳሌ 1: He played football yesterday afternoon.
ምሳሌ 2: She ate her lunch just before.
ምሳሌ 3: They studied math last Monday.
1
"Past Continuous Tense" ምንድን ይሰራል?

ሚገልፀው: ያለፈ ጊዜ ላይ ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ የተደረገን ነገርን ለማሳየት ነዉ፤

ቀመር: subject + was/were + V1 + ing + object

ምሳሌ 1: He was playing football.

ምሳሌ 2: They weren't studying math.

ምሳሌ 3: Who was crying?

ምሳሌ 4: When wasn't she reading?
1
Past Perfect Tense: ምንድን ይሰራል?

ጥቅም: ያለፈ ጊዜ ላይ ተጀምሮ የተፈፀመ/ያልተፈፀመ ነገርን ለመናገር/ ለመጠየቅ ይጠቅማል፤

ቀመር: subject + had + V3 + object

ምሳሌ 1: He had played football.

ምሳሌ 2: Had she studied math already?

ምሳሌ 3: They hadn't read the book yet.

ምሳሌ 4: Hadn't the man done the work yet?
1
Past Perfect Continuous: ምንድን ይሰራል?

ጥቅም: ቆይቶ የጀምረ እና አሁን ያለቀን ነገር ለመናገር፤

ቀመር: subject + had + been + V1 + ing + object

ምሳሌዎች:

1. He had been playing football for a while.
2. She hadn't been planning for the project.
3. Had they been studying for the exam?
4. Hadn't we been ready for the emergency?
1