'Past perfect continuous tense' ምን ይጠቅማል?
Past perfect continuous tense- ያለፈ ጊዜ ላይ ከሌላ ድርጊት በፊት ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ የተፈፀመ ድርጊትን ያሳያል።
ምሳሌ1፦ He had been playing football for two hours before it started raining./ እሱ ዝናብ ከመጀመሩ በፊት ለሁለት ሰዓታት እግር ኳስ እየተጫወተ ነበር።
ምሳሌ2፦ She had been studying math all morning before the test began./ እሷ ፈተናው ከመጀመሩ በፊት ስታጠና ነበር።
ምሳሌ3፦ Had they been reading books for the exam before the library closed?/ቤተ መጻሕፍት ከመዘጋቱ በፊት ለፈተና መጻሕፍትን ሲያነቡ ነበር ወይ?
ማሳሰቢያ፦ ይህ ከ12 የ'Tense' አይነቶች ስለ አንድ የ'Tense አይነት በጥቂቱ የሚያወራ ሲሆን ተጨማሪ ስለሁሉም ከነአጠቃቀማቸዉ ለመማር;https://youtu.be/QsIPgfbRRCo?feature=shared ተጫኑ።

YouTube
'Tenses' እና 'Verbs' ምን ያገናኛቸዋል?(what is the connection between Tenses and Verbs?)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial

❤1
'Future perfect continuous tense' ምን ይጠቅማል?
Future perfect continuous tense- ወደፊት ላይ ከድርጊት በፊት ረዘም ያለ ጊዜ ወስዶ የሚደረግ ድርጊትን ያሳያል።
ምሳሌ1፦He will have been playing football by the time you arrive./እሱ እናንተ ስትደርሱ ኳስ እየተጫወተ ይሆናል።
ምሳሌ2፦She will have been studying when you get there./እሷ እያጠናች ይሆናል እናንተ ስትደርሱ።
ምሳሌ3፦ Will She have been cleaning the house by the time we arrive?/ እኛ በምንደርስ ጊዜ ቤቱን እያፀዳች ነው ሚሆነዉ?

'Articles' ምን ይጠቅማሉ?
Articles- ጠቋሚ ቃላት ሲሆኑ በሁለት ይከፈላሉ እነሱም ፦
Definite articles- እነዚህ አንድ ነገር እንደሚለይ እና የሚታወቅ እንደሆነ ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌ፦ The man is reading a book./ሰዉየዉ መፅሃፍ እያነበበ ነዉ።
Indefinite articles-እነዚህ ነገርን በአጠቃላይ ሳንለይ እና የማይታወቅ እንደሆነ እንዲሁም ብዛቱ አንድ እንደሆነ(ጥቅማቸዉ ለሚቆጠሩ ነገሮች ብቻ ነዉ።) ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌ1፦A man took my pen./የሆነ ሰዉ እስኪሪቢቶዬን ወሰደ።
ምሳሌ2፦ An umbrella was bought yesterday./ የሆነ (አንድ) ዣንጥላ ትላንት ተገዝቷል።
ማስታወሻ፦ አስተዉላችሁ እንደሆነ 'The man' ማለት ሰዉየዉ(የሚታወቅ) ሲሆን፤ 'A man' ደግሞ የሆነ ሰዉ(የማይታወቅ እና አዲስ) ማለት ናቸዉ።
ማሳሰቢያ፦ ይህ በጥቂቱ ተጨማሪየሚሸፍናቸዉ ሲሆን፤ ስለነዚህ በተጨማሪ ለመማር ፦ https://youtu.be/T-kzDuUVVPY?feature=sharedእዚህ ተጫኑ።

'Articles'ን እንዴት ትጠቀሟቸዋላችሁ?(how to use Articles simplified in Amharic)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Subject Verb Agreement' ምንድን ነዉ?' ምንድን ነዉ?
Subject Verb Agreement-የባለቤት እና የድርጊት ስምምነት ሲሆን በዋነኛነት በኢንግሊዘኛ ሰዋሰዉ ላይ የቁጥር ስምምነት ትልቅ ድርሻ አለዉ፤ ስለዚህ ብዙ ጊዜ የሚሰሩትን ህግጋቶች እንመልከት፦
1. He /She/It+Verb 1+s/es ትጠቀማላችሁ።
2. You/We/They + Verb1(ያለምንም 's/es' ተጨማሪ ቅጥያ ትጠቀማላችሁ።)
ከዚህ ህግጋት ውጪ የምትሆኑባቸዉ ጊዜያት
1. ከ'modal verbs' ቀጥሎ ግስ' ስትጠቀሙ ሁልጊዜም 'Verb 1' ያለምንም ቅጥያም ሆነ ለዉጥ(መሰረታዊዉን ግስ) ትጠቀማላችሁ።
ምሳሌ፦ He will stay at home.
2. ጥያቄ ሲሆን እና ከ'Auxiliary Verbs' ሁሉንም ሳይሆን ልክ እንደ'do,does,did' በመቀጠል የአረፍተነገሩ ባለቤት ሲገባ ይህ ህግ አይሰራም ማለትም የምትጠቀሙት አሁንም የምትጠቀሙት 'Verb 1' ያለምንም ቅጥያም ሆነ ለዉጥ ይሆናል።
ምሳሌ1፦Does he ask any questions?/ ማንኛዉም አይነት ጥያቄ ይጠይቃል?
ምሳሌ2፦ Doesn't she play chess at all?/ የቼዝ ጨዋታ በጭራሽ እንኳን አትጫወትም?
3. ጊዜዉ ያለፈ በሚሆን ጊዜ'verb2' ትጠቀማላሁ።
ምሳሌ 1፦ He studied hard for the last exam./አሱ ላለፈዉ ፈተና ተግቶ አጥንቷል።
ምሳሌ 2፦ She trained the hardest of all of us./እሷ ከሁላችንም በጣም ተግታ ነው ስልጠናዉን ያደረገችዉ።
ማስታወሻ፦ የአረፍተ ነገሩ ባለቤት ግሱ ላይ ተፅዕኖ የለዉም፤ ሁሌም 'Verb2' ነዉ።
Regular verbs' የድርጊት ቃላት ሆነዉ ያለፈ ጊዜ ላይ'-ed' በመጨመር ወደ 'Verb2' ይቀየራሉ።
ምሳሌ፦play=>played, study=>studied ...
irregular verbs-የድርጊት ቃላት ሆነዉ ያለፈ ጊዜ ላይ'-ed' በመጨመር ወደ 'Verb2' የማይቀየሩ ናቸዉ።
ምሳሌ፦ eat=>ate,see=>saw,read=>read....
4. ከ'has/have/had' ቀጥሎ የምትጠቀሙት 'Verb3' ማለትም ብዙ ጊዜ መጨረሻዉ በ'd/ed/ne/en/t' የሚያልቅ ነዉ።
ምሳሌ1፦ He has played his hardest./እሱ የቻለዉን ያህል ተጫዉቷል።
ምሳሌ2፦ She had already cleaned the house by the time we arrived./እሷ ቤቱን እኛ እስከምንደርስ ድረስ ቀድማ አፅድታዋለች።
ማሳሰቢያ፦ ይህ በጥቂቱ ሲሆን ተጨማሪ የሚሸፍናቸዉ ፤ ስለነዚህ በተጨማሪ ለመማር ፦https://youtu.be/dZ2juDQA2LQ?si=KoJO_d4aHQ9MyhG2 እዚህ ተጫኑ።

ቀላል የድርጊት እና የባለቤት ስምምነት ማበራሪያ። "subject verb agreement simplified"
Enjoy the videos and music you love, upload original content, and share it all with friends, family, and the world on YouTube.
❤1
ተዉላጠ ስሞች አጠቃቀማቸዉ እና ትርጉማቸዉ፤(Subject pronouns)
He - እሱ
ምሳሌ፦ He is playing football./እሱ ኳሶ እየተጫወተ ነዉ።
She - እሷ
She is studying for the exam./እሷ ለፈተና እያጠናች ነዉ።
It - ነገርየዉ(ለእንስሳት/ለእቃ)
it stays outside/ነገርየዉ ዉጪ ነዉ የሚቀረዉ።
You- አንተ/አንቺ/እናንተ
You are my friend./አንተ ጓደኛዬ ነህ።
We- እኛ
We are going to the party./ እኛ ወደድግሱ እንሄዳለን።
They-እነሱ(ብዙ ለሆኑ ነገሮች እንዲሁም ሰዎችን ፆታ ሳይለይ)
They are cleaning the house./እነሱ ቤቱን እያፀዱት ነዉ።
I- እኔ
I am a student of his./እኔ የሱ ተማሪ ነኝ።
ማስታወሻ፦አሁን ያወራናቸዉ 'Subject pronouns' የምንላቸዉን እና አረፍተነገር መጀመሪያ ላይ የሚገቡትን የተዉላጠ ስም አይነቶች ናቸዉ፤ በመሆኑም አረፍተነገሩ መጀመሪያ ላይ ሲገቡ 'Capital letter' ነዉ መጀመሪያቸዉ ላይ የምትጠቀሙት።
ማሳሰቢያ፦ አነዚህ አንድ የተዉላጠ ስም/'pronoun' አይነት ናቸዉ፤ ተጨማሪ በነዚህ ዙሪያ ከነአጠቃቀማቸዉ እና አይነታቸዉ ለመማር፦ https://youtu.be/OEFqTsuAlE8?feature=sharedተጫኑ።

❤1👍1
ተዉላጠ ስሞች አጠቃቀማቸዉ እና ትርጉማቸዉ፤(Object pronouns)
Him-እሱ
it was done by him./በእሱ ነዉ የተሰራዉ።
Her-እሷ
The house was cleaned by her./ቤቱ የተፀዳዉ በእሷ ነዉ።
You-አንተ/አንቺ/እናንተ(እንደምታናግሩት ሰዉ)
The house was built by you./ቤቱ የተገነባዉ በእሱ ነዉ።
It-ነገርየዉ
The dog has bitten it./ውሻዉ ነክሶታል ።
Them-እነሱ
The exam was prepared by them./ፈተናዉ በእነሱ ነዉ የተዘጋጀዉ።
Me-እኔ
He was playing football with me./እሱ ኳስ ከኔ ጋር እየተጫወተ ነበር።
Us-እኛ
You can come visit us at any time./በየትኛዉም ጊዜ እኛን መተህ መጎብኘት ትችላለህ።
ማስታወሻ፦የምትጠቀሟቸዉ ድርጊት የተፈፀመበትን አካል ለማሳየት እና 'passive voice' ላይ ያለ አረፍተነገር ውስጥ የድርጊት ፈፃሚዉን ለማሳየት ነዉ፤ በተጨማሪም ከድርጊት ቃሉ/ግሱ ቀጥሎ ነዉ የሚገቡት።
ማሳሰቢያ፦ አነዚህ አንድ የተዉላጠ ስም/'pronoun' አይነት ናቸዉ፤ ተጨማሪ በነዚህ ዙሪያ ከነአጠቃቀማቸዉ እና አይነታቸዉ ለመማር፦ https://youtu.be/OmHsVyI70Ts?feature=shared ተጫኑ።

'pronouns'እና 'Active To Passive Voice' ምን ያገናኛቸዋል?(what is the connection between pronouns & Voice)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Prepositions' ምን ይጠቅማሉ?
Prepositions - የጊዜ ወይም የቦታ ገላጭ ቃላት ናቸዉ።
Under-ከስር
ምሳሌ፦ she is sitting under the tree./አሷ ከዛፉ ስር ተቀምጣለች።
In-ከዉስጥ
ምሳሌ1፦He is staying in the house for today./እሱ ለዞሬ ቤት ዉስጥ ነዉ ሚቀረዉ።(ለቦታ)
ምሳሌ2፦She was born in 1999(ለጊዜ)
on -ከላይ
ምሳሌ1፦The ball is on the table./ኳሱ ጠረጴዛዉ ላይ ነዉ።(ለቦታ)
ምሳሌ2፦They will go on monday./እነሱ ሰኞ ላይ ይሄዳሉ።(ለጊዜ)
At-በአቅራቢያ
ምሳሌ1፦He is standing at the door./እሱ በሩ ጋር ቆሟል።(ለቦታ)
ምሳሌ2፦They will arrive at 7 O'Clock. /እነሱ 7 ሰአት ይመጣሉ። (ለጊዜ)
From-ከ
ምሳሌ፦ This letter is from Abebe./ይህ ደብዳቤ ከአበበ ነዉ።
For-ለ
ምሳሌ፦ The gift is for you./ስጦታዉ ለአንተ ነዉ።
To-ወደ
ምሳሌ፦we are going to school right now./እኛ አሁን ወደ ትምህርት ቤት እየሄድን ነዉ።
Beside-ከጎን
The car is beside you./መኪናዉ ከጎንህ ነዉ።
Behind-ከኋላ
I am right behind you./ከኋላህ ነኝ።
over-በላይ
The plane flew over our house./አዉሮፕላኑ ከቤቱ በላይ በረረ።
ለጊዜም ለቦታም በተለዋዋጭነት የምንጠቀማቸዉ ደግሞ የሚከተሉት ናቸዉ፦
ለጊዜ ለቦታ
in ለአመት/ወር ዉስጥ
on ለቀን ከላይ
At ለሰአት በአቅራቢያ
ይህ በጥቂቱ ይሸፍናል በቪድዮ ለመማር እዚህ 👉https://youtu.be/V4P58apk2hk?feature=shared ተጫኑ።

"prepositions" ምንድን ናቸዉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 በመደወል ያገኙናል፤
በተጨማሪም ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና የኔን መፅሃፎች በነፃ እዚህ በመጫን ፦ https://t.me/YWTutorial ታገኛላችሁ።

👍1
ተዉላጠ ስሞች አጠቃቀማቸዉ እና ትርጉማቸዉ፤ (Possessive Pronouns)
His - የሱ
ምሳሌ፦ The property is his. /ንብረቱ የእሱ ነዉ።
Hers - የሷ
ምሳሌ፦ The book is hers./መጽሐፉ የሷ ነው።
Yours - የአንተ/የአንቺ/የእናንተ
ምሳሌ፦ The pen is yours./ብእሩ የአንተ ነው።
Theirs - የእነሱ
ምሳሌ፦ The house is theirs. /ቤቱ የእነሱ ነው።
Mine - የኔ
ምሳሌ፦ The dog is mine. /ውሻው የኔ ነው።
Its - የእሱ (የእንስሳው/የእቃው)
ምሳሌ፦ The food is its. 7ምግቡ የነገርየዉ/የእንስሳዉ ነው።
Ours - የእኛ
ምሳሌ፦ The car is ours. /መኪናው የእኛ ነው።
ማስታወሻ፦ እነዚህን ስትጠቀሙ ከነሱ ቀጥሎ ስም አይኖርም።
:
ማሳሰቢያ፦ አነዚህ አንድ የተዉላጠ ስም/'pronoun' አይነት ናቸዉ፤ ተጨማሪ በነዚህ ዙሪያ ከነአጠቃቀማቸዉ እና አይነታቸዉ ለመማር፦ https://youtu.be/OEFqTsuAlE8?feature=sharedተጫኑ። ተጫኑ።

'Pronoun'ኦችን እንዴት ልትጠቀሟቸዉ ትችላላችሁ?(how to use pronouns effectively)
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
'Possessive Adjectives' አጠቃቀማቸዉ እና ትርጉማቸዉ፤
His - የሱ
ምሳሌ፦ His house is big. /የሱ ቤት ትልቅ ነው።
Her - የሷ
ምሳሌ፦ Her book is new./የሷ መጽሐፍ አዲስ ነው።
Your - የአንተ/የአንቺ/የእናንተ
ምሳሌ፦ Your pen is blue./የአንተ ብእር ሰማያዊ ነው።
Their - የእነሱ
ምሳሌ፦ Their house is nice./የእነሱ ቤት ቆንጆ ነው።
My - የኔ
ምሳሌ፦ My dog is small./የኔ ውሻ ትንሽ ነው።
Its - የነገርየዉ (የእንስሳዉ/የእቃዉ)
ምሳሌ፦ Its food is ready./የነገርየዉ ምግብ ዝግጁ ነው።
Our - የእኛ
ምሳሌ፦ Our car is fast. /የእኛ መኪና ፈጣን ነው።
ማስታወሻ፦ከእነዚህ ቀጥሎ ስም ይኖራል።
ማሳሰቢያ፦ አነዚህ አንድ የስም ገላጭ/'Adjective' አይነት ናቸዉ፤ ተጨማሪ በነዚህ ዙሪያ ከነአጠቃቀማቸዉ እና አይነታቸዉ ለመማር፦ https://youtu.be/lbsURYM2tSk?si=bRAV8832KW9s_4ZMተጫኑ። ተጫኑ።

"Adjectives" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
👍1
'Indefinite Adjectives' አጠቃቀማቸዉ እና ትርጉማቸዉ፤
Some - አንዳንድ
ምሳሌ፦ Some books are old.
አንዳንድ መጽሐፎች አሮጌ ናቸው።
Any - ማንኛውም
ምሳሌ፦ Any dog is welcome.
ማንኛውም ውሻ ተቀባይነት ነው።
Several - በርካታ
ምሳሌ፦ Several pens are here.
በርካታ ብእሮች እዚህ አሉ።
No - ምንም
ምሳሌ፦ No car is fast.
ምንም መኪና ፈጣን አይደለም።
ማሳሰቢያ፦ አነዚህ አንድ የስም ገላጭ/'Adjective' አይነት ናቸዉ፤ ተጨማሪ በነዚህ ዙሪያ ከነአጠቃቀማቸዉ እና አይነታቸዉ ለመማር፦ https://youtu.be/lbsURYM2tSk?si=bRAV8832KW9s_4ZMተጫኑ። ተጫኑ።
YouTube
"Adjectives" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
🙏2
ከ'Verbs' ቀጥሎ ምን ይገባል?
1.has/have/had+verb 3(ብዙ ጊዜ በ-ed/-d/-en/-ne/-t የሚያልቅ ነዉ።)
Played, read, studied...
ምሳሌ፦ He has studied already.
2. is/am/are/was/were + verb1+ing
Playing,Writing, reading...
ምሳሌ1፦ She is reading math right now.
ምሳሌ2፦ They were playing outside last time.
3.ያለፈ ጊዜ ሲሆን እና ከአረፍተነገሩ ባለቤት ቀጥሎ
verb2 {Yesterday/previously/on the last monday/ last...}
ምሳሌ፦ He played chess with us yesterday.
4.ጊዜዉ ድግሸሞሽ ከሆነ ማለትም
always,frequently, seldom,sometimes, never, rarely, everyday, every ብሎ የትኛዉም የሳምንቱ ቀን፣የአመቱ ወር ወይም የቀኑክፍል ካለ፤
እና የአረፍተነገሩ ባለቤት አንድ ከሆነ
He/she/it} +Verb1+s/es(plays, studies ,reads,washes...)
ምሳሌ፦ He always plays football.
እና የአረፍተነገሩ ባለቤት ብዙ ከሆኑ ወይም
You/We/They/I}+ Verb1(play,read,study,wash...)
ምሳሌ፦ I never eat uncooked food.
ማስታወሻ፦ ጊዜዉ ግሱን አልያም አጋዥ ግሱን ይቀይራል እና ይህ እዉነት የሚሆነዉ ተናጋሪ አረፍተነገር/'Affirmative' ላይ ነዉ።
ማሳሰቢያ፦እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸዉ፤ ተጨማሪ ለመማር; https://youtu.be/QsIPgfbRRCo?feature=shared ተጫኑ።

'Conjunctions' ምንድን ናቸዉ?
Conjunctions- አገናኝ ቃላት የምንላቸዉ ሲሆኑ፤ ስራቸ፦ ሃሳቦችን፣ ሃረጋትን፣ ዝርዝሮችን እንዲሁም አረፍተነገሮችን ማገናኘት ነዉ።
And-እና ዝርዝርን እና ተደጋጋፊ ሃሳቦችን ለማሳየት እንጠቀማቸዋለን።
ምሳሌ፦ Abebe and I are coming to the party./አበበ እና እኔ ወደ ድግሱ እንመጣለን።
But-ግን ማለት ሲሆን ተቃራኒ ሃሳቦችን ለማገናኘት እንጠቀማቸዋለን።
He comes but she goes./እሱ ይመጣል ግን እሷ ትሄዳለች።
If-ቢሆን ማለት ሲሆን፤
ምሳሌ፦ If I were a bird, I will fly around the country./ወፍ ብሆን ኖሮ ሀገሪቱን እየበረርኩ እዞራት ነበር።
Or-ወይም ማለት ሲሆን ከአማራጮቹ አንዱ ማለት ነዉ።
ምሳሌ፦ Abebe or kebede comes home./አበበ ወይም ከበደ ይመጣል ወደቤት።
Because- ምክንያቱም ማለት ሲሆን ዉጤት እና ምክንያትን በዚሁ ቅደም ተከተል ያገናኛል።
ምሳሌ፦ He is liked because he is obedient./እሱ ይወደዳል ምክንያቱም ታዛዥ ስለሆነ።
So- ስለዚህ ማለት ሲሆን ምክንያትን እና ዉጤት በዚሁ ቅደም ተከተል ያገናኛል።
ምሳሌ፦It rained so we stayed./ዘነበ ስለዚህ ቀረን።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ስለ'Conjunctions' ለመማር: https://youtu.be/Y8zRuS-qkXQ?si=jxeAvrjrw7NL4Q9C እዚህ ተጫኑ።

"Conjunctions" ምን ይሰራሉ?
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ የፅሁፍ መልክት በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎችን እና መፅሃፍትን እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial
🙏1
ከ79 አማካይ ወደ 84!🥇
የኔ ተማሪ የሆነዉ ናታን እያሱ በሁለተኛዉ ሩብ አመት ከነበረበት በ4.71 አማካይ አልያም በ33 ማርክ ያህል ተሻሽሏል የተሻሻለባቸዉም ት/ቶች የሚከተሉት ናቸዉ፦
ሁለተኛዉ የሶስተኛዉ ልዩነት
ሂሳብ 80 85.5 +5
ኢንግሊዘኛ 62 69 +7
ሳይንስ 72.5 77 + 4.5
ግብረገብ 73 84 +11
አማካይ 79.64 84.35 + 4.71
ድምር 557.5 590.5 +33
ብሎም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ 📞09-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
በድምሩ እስከምንመለስ አንበሳ ናታን! 👏👏👏
- የአብስራ

❤2
ለዉጥ በትጋት ይቻላል!🫡
የኔ ተማሪ የሆነዉ ባሩክ እያሱ በሁለተኛዉ ሩብ አመት ከነበረበት 89.12 ወደ 90.5 አማካይ አልያም በ11 ማርክ ያህል ተሻሽሏል የተሻሻለባቸዉም ት/ቶች የሚከተሉት ናቸዉ፦
ሁለተኛዉ የሶስተኛዉ ልዩነት
ሂሳብ 74.5 85 +10.5
ኢንግሊዘኛ 76 81 +5
ሳይንስ 85.5 90 + 4.5
ግብረገብ 93 95 +2
አማካይ 89.12 90.5 + 1.38
ድምር 713 724 +11
ብሎም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ 📞09-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
በድምሩ እስከምንመለስ ጀግና ባሩክ! 👏👏👏

👍2
ሶስቴ ከ92 በላይ! 🏆
የኔ ተማሪ ማርያማዊት ሰለሞን በሶስተኛዉ ሩብ አመት ለሶስተኛ ጊዜ በአማካይ ከ92 በላይ አስመዝግባለች፤ ይህ እድል ሳይሆን መትጋት ያመጣዉ ነዉ፤ በት/ቶቹ ያመጣቻቸዉ ዉጤቶች ደግሞ የሚከተሉት ናቸዉ፦
አንደኛዉ ሁለተኛዉ የሶስተኛዉ
ሂሳብ 94 90 83.5
ኢንግሊዘኛ 92 85 89
ሳይንስ 86.5 90 92.5
ግብረገብ 92 99 97
አማካይ 92.64 94.42 93.71
ድምር 648.5 661 656
ብሎም ሰሚት ኮንዶሚንየም ሆነው ልክ እንደዚህ የልጆችዎ ዉጤት ወዳላይ እንዲጓዝ የምትፈልጉ ከሆነ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ 📞09-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ያገኙናል።
በነገራችን ላይ የሶስተኛ ሩብ አመት አማካይ ዉጤቷ ከመጀመሪያዉ የግማሽ አመት ዉጤቷ ይበልጣል።
በአራተኛዉ እስከምንመለስ ጎበዝ ማርያማዊት።👏👏👏
-የአብስራ

Forwarded from የአብስራ (የአብ ስራ)
'Voice'ኦች ምንድን ናቸው?
Voice- ስለ ድርጊት ፈፃሚዉ/ድርጊቱ ስለተፈፀመበት (የድርጊት ቃሉን እና የአረፍተነገሩን ቅርፅ በመቀየር) ያወራል፤ የሚከተሉት የ'voice' ዓይነቶች ናቸው፦
Active - ስለአድራጊዉ በዋነኝነት አተኩሮ ያወራል (I hit, she writes)
- ቀመር፦ Subject + Verb +Object.
- ምሳሌ: "He kicks the ball / እሱ ኳሱን ይመታል"
Passive - ድርጊቱ ስለተፈፀመበት አካል በዋነኛነት አተኩሮ ያወራል (is hit, was written)
- ቀመር፦ Object + Verb to be + Verb3 + by +Subject
- ምሳሌ: "The Ball is kicked / ኳሱ ተመታ"
ማስታወሻ፦ 'Verb to be' የምንላቸዉ 'is,am,are,was,were,be & been' ናቸዉ፤ Verb3 የምንላቸዉ ደግሞ ብዙዉን ጊዜ በስተመጨረሻቸዉ'-ed,-d.-en,-ne,-t' ሊያልቁ የሚችሉ ናቸዉ።
ማሳሰቢያ: እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው፤ ተጨማሪ ለመማር: https://youtu.be/Wi2k3PIL1gw?feature=shared እዚህ ተጫኑ

በአንድ ቀመር ሁሉንም የ"Acive voice"ሶች ወደ"Passive voice"ሶች መቀየር ይቻላል? አዎን፤ ከነምሳሌዉ በተግባር።
ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- +2519-38-58-75-08 ተጭነው በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመፃፍ ያገኙናል።
ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን
ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ያገኛሉ:- https://t.me/YWTutorial