Bilaluna Edris
558 subscribers
3.35K photos
276 videos
50 files
2.3K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
Bilaluna Edris
Photo
የ22 ዑለማዎች ሙሉ ስም

❶ አቡ-ሐኒፋ
♦️ ኑዕማን ኢብን ሳቢት ኢብን ዘውጣ ኢብን መርዙባን

❷ ማሊክ
♦️ ማሊክ ኢብን ዐነስ ኢብን ማሊክ አል-ሒመይሪይ

❸ አሽ-ሻፊዒይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢድሪስ አሽ-ሻፊዒይ አል-ቁረይሺይ

❹ አህመድ ኢብን ሐንበል
♦️ አህመድ ኢብን ሙሐመድ ኢብን ሐንበል አሽ-ሸይባኒይ

❺ አል-አውዛዒይ
♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን አምር አል-አውዛዒይ

❻ አል-ቡኻሪይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን ኢስማዒል አል-ቡኻሪይ

❼ ሙስሊም
♦️ ሙስሊም ኢብን ሐጃጅ ኢብን ሙስሊም አል-ቁሸይሪይ

❽ አቡ-ዳውድ
♦️ ሱለይማን ኢብን አል-አሽዓስ አስ-ሲጂስታኒይ

❾ ኢብን ማጃህ
♦️ ሙሐመድ ኢብን የዚድ ኢብን ማጃህ

❿ አት-ቲርሚዚይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን ዒሳ አት-ቲርሚዚይ

⓫ አን-ነሳዒይ
♦️ አህመድ ኢብን ሹዓይብ አን-ነሳዒይ

⓬ አጥ-ጠበሪይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን ጀሪር አጥ-ጠበሪይ

⓭ ኢብን ቁዳማህ
♦️ ዐብዱላህ ኢብን አህመድ ኢብን ቁዳማህ አል-መቅዲሲይ

⓮ አል-ቁርጢቢይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን አህመድ ኢብን አቡበክር አል-ቁርጢቢይ

⓯ ኢብን ጀውዚይ
♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን ዐሊይ ኢብን ጀውዚይ

⓰ አን-ነወዊይ
♦️ የህያ ኢብን ሸረፍ ኢብን ሙሪ አን-ነወዊይ

⓱ ኢብን ተይሚያህ
♦️ አህመድ ኢብን ዐብዱልሐሊም አል-ሐራኒይ

⓲ አዝ-ዘሐቢይ
♦️ ሙሐመድ ኢብን አህመድ አዝ-ዘሐቢይ

⓳ ኢብን ቀዪም
♦️ ሙሐመድ ኢብን አቡበክር ኢብን ቀዪም አል-ጀውዚያህ

⓴ ኢብን ከሲር
♦️ ኢስማዒል ኢብን ዑመር ኢብን ከሲር አል-ቁረይሺይ

❷❶ ኢብን ረጀብ
♦️ ዐብዱረሕማን ኢብን አህመድ ኢብን ረጀብ አል-ባግዳዲይ

❷❷ ኢብን ሐጀር
♦️ አህመድ ኢብን ዐሊይ ኢብን ሐጀር አል-አስቀላኒይ

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
ኢላሂ!…
በህይወት ዘመኔ የምጠቅሰው መልካም ሥራዬ ራሱ ኃጢኣት ከሆነ ምህረትህን ከመከጀል ውጪ ምን አይነት መደገፊያ አለኝ?!🥹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኡስታዝ በድሩ ሁሴን
ሁለመናው የሚታወቅ ነብይ(ሰ.ዐ)
.
فداك أبي و أمي و روحي يا رسول الله
اللهم أني أسألك أن تجمعنا برسول الله في الجنه
فنحن أمته نحبه كما يحبنا و نفديه بأرواحنا و بكل ما نملك
يارب صلِّ وسلم وزد وبارك على الحبيب المصطفى محمد صل الله عليه وسلّم تسليما كثيراً 💚

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
አል-በራዕ ረ.ዐ እንዲህ ብሏል

አንድ ሰዉ ከጎኑ በሁለት እስር የታሰረ ፈረስ ባለበት የአን-ነህልን ምዕራፍ ያነብ ነበር። በአጋጣሚ ደመና ሸፈነዉ። ቀስ በቀስም ደመናዉ እየቀረበዉ መጣ። ፈረሱም በሁኔታዉ ይደነብር ጀመር። ይህ ሰዉ በነጋታዉ ወደ ነብዩ (ﷺ ) መጣና ያጋጠመዉን ሁኔታ ተረከላቸዉ። እሳቸዉም " ያቺ በቁርዓንን መነበብ (ጊዜ) የምትወርድ የልብ እርጋታ ነች " አሉት።

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
“ውዱዕ አድርጎ ውዱዑን ያሳመረ ሰው ፤ ኃጢአቶቹ ከጥፍሮቹ ስር እንኳ ሳይቀር ከአካላቱ ይወጣሉ።”

ረሱል ﷺ
« ሱናን በሀቅ እና እውነተኝነት እንጂ በውሸትም  በበደልም አይደለም የምትጠበቀው»

ሸይኹል ኢሰላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‹‹መሞትህ ነው›› አሉት ገጠሬውን።
‹‹ከዝያ የት ነኝ?›› ብሎ ጠየቀ።
‹‹እጌታህ ዘንድ›› ሲሉት...
‹‹ታድያ መልካም ሁላ እርሱ ጋር ይገኝ የለ! ምን አስፈራኝ?››
#ተስፋ

‹‹ዱዓው ተቀባይ የሆነን ሰው ታውቃለህ›› ብለው ጠየቁት።
‹‹አላውቅም፤ ግና ዱዓን የሚቀበል ጌታ አውቃለሁ›› አላቸው።
#እምነት

ሰሓቢዩ ዘንዳ አንዱ መጥቶ ጠየቀ፦‹‹የቂያም ቀን ማን ነው ሞጋቻችን?››
‹‹አላህ›› ሰሐቢዩ መለሰ።
‹‹እንግዲህ ድነናላ!›› ብሎት ሄደ።
#ጥልቅ_ተስፋ

ወጣቱ ሞት አፋፍ ላይ ሁኖ ሲያጣጥር እናት ታለቅሳለች፦‹‹እማ! የቂያም ለት ሂሳብ ተሳሳቢዬ አንች ብትሆኚስ፤ ምን ታደርጊኛለሽ? ›› ጠየቃት።

‹‹ስለማዝንልህ ይቅር እልሃለሁ!››
‹‹ካንቺ በላይ ወደሚያዝንልኝ ጌታ እየሄድኩ ነው'ና አታልቅሺ››
#ፍቅር

የቴሌግራም ቻናሌን follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@ https://t.me/Xuqal
ከሚያስፈራኝ ነገር ሁሉ እጅግ ትልቁ በቂያም ቀን በርግጥ አውቀሃል ሆኖም ግን ባወቅከው ነገር ምንም አልሰራህም እንዳልባል ነው 🥹

አቡ ደርዳእ ረ.ዐ