ሱሁር ለፈጅር ሰላት መነሳት እንደምንችል ያሳየናል
ተረዊህ ለረጅም ሰዐት ለሰላት መቆም እንደምንችል ያሳየል
ፆም እራሳችንን መቆጣጠር እንደምንችል ያሳየናል
ረመዳን ስለ ኢማናችን ጊዚያዊ መጨመር ብቻ አይደለም...በየቀኑ ማድረግ እንደምንችል ያስገነዝበናል
አላህ ሁሌ ኢማናችንን ረመዳን ላይ እንደምንተገብረው ያድርግልን🤲
https://t.me/Xuqal

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

ለአፍታ ቆም ብለህ ኋላህን ከታዘብከው....
ለሰላት ከቆመ አመታትን ያስቆጠረ አካል.... ከሙሰላው አልፋታ ማለቱ...
ለመሸፈን አሻፈረኝ ያለ ዐውራ.... በሃያዕ ተሰትሮ መክረሙ....
ወትሮውን በሀዲስ የምትሰላች ነፍስ.... ኹጥባ እንዳያመልጣት መሽቀዳደሟ.....
ከአቧራ የተጎዳኙ የሙስሃፍህ ገፆች..... ሌሊትና ቀን ሳይለይ ማረፊያ ማጣታቸው....
........እንጃ አጋጣሚ ነው ትላለህ?..... ምናልባት ከባሮቹ መሃል መርጦህ እየመራህ አይደለም?..... ምናልባት በቂ ነው ብለህ ካሰብከው በላይ ማድረግ እንደምትችል ፍንጭ እየሰጠህ አይመስልህም?...... ምናልባት ለቀጣዩ ረመዳን ከታጩት ስላልሆንክ ለዘላቂው ቤትህ የምትሰናዳበትን የመጨረሻ ደውል እያሰማህ ቢሆንስ.....
.....ራህማኑ በከበረው ቃሉ እንዲህ ባለ ጊዜ አንተንም ማለቱ አይደል?....
﴿ أَوَلَا يَرَوْنَ أَنَّهُمْ يُفْتَنُونَ فِى كُلِّ عَامٍ مَّرَّةً أَوْ مَرَّتَيْنِ ثُمَّ لَا يَتُوبُونَ وَلَا هُمْ يَذَّكَّرُونَ ﴾
{በየዓመቱ አንድ ወይም ሁለት ጊዜ እነርሱ የሚሞከሩ መኾናቸውን አያዩምን ከዚያም አይጸጸቱምን እነሱም አይገሰጹምን} [አት-ተውባ 126]
ረመዳን........ የሷሊሆች መምሪያ ብርሃን
እኛ ገና ረመዳን ሙባረክ...እንኳን አደረሳችሁ... እየተባባልን ነው። እሱ ግን ኢድ ሙባረክ ብሎን ለመሄድ እየተሰናዳ ይመስላል ሳይታሰብ 12 ቀናት የራህመቱ አስር ቀናት አልቀዋል...የመግፊራ ይቀጥላል... አንተ ምህረቱን የምትፈልግ ባሪያው ሆይ! አዛኙ ጌታህ በናፍቆት እየጠበቀህ ነው 😊
#ጁመአዬ 😍

አንተ ህያው፣ራስህን ቻይ የሆንክ ጌታ ሆይ!በእዝነትህ እርዳታህን እንለምናሀለን። ነገራቶቻችንን ሁሉ አስተካክልልን። ለአይን ጨረፍታም ቢሆን ወደራሳችን አትተወን።
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
#ጥያቄ
“አላህ በሁለት ሰዎች ጉዳይ ይስቃል።” አሉ ረሱለላህ عليه افضل صلوات الله وسلامه عليه...
እነዚህ ሁለት ሰዎች እነማን ናቸው?...መልስ በመመለስ ተሳተፉ አህባቢ

አስተዋይ ሰው ቤተሰብ ወዳጆቹን ራሱ በሚፈጥራቸው ሁኔታዎች አይፈትንም።መልካም ያልሆነ ባህሪን እንዲያሳዩ ወደሚያደርግ መንገድም አይመራቸውም።
አስተዋይ ለወዳጆቹ ድክመት ያዝናል።ይራራቸዋልም። ከአስጨናቂ ሁነቶች ያርቃቸዋል።
እሱም ሆነ ሌላ ሰው ጋር መልካም የሆነው ገፅታቸው ዘውትሮ እንዲታይ ያግዛቸዋል።
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
አስተዋይ ለወዳጆቹ ድክመት ያዝናል።ይራራቸዋልም። ከአስጨናቂ ሁነቶች ያርቃቸዋል።
እሱም ሆነ ሌላ ሰው ጋር መልካም የሆነው ገፅታቸው ዘውትሮ እንዲታይ ያግዛቸዋል።
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
ወደ አኸራ ለሄዱ አባት፣እናት፣አያት እንዲሁም የቆዩ ቤተሰቦቻችሁን ሁሉ በዱዓ አትርሷቸው።
አሁን አሁን ሙታኖቻችን ቀብራቸውን ዘያሪ አጥተው፤የሚያስታውሳቸው ሰው የሚጠፋበት ሁኔታም ይከሰታል።
ያ! ልጅ ሳለን በእዝነትና ርህራሄ እይታቸው እድገታችንን በጉጉት ይጠብቁ እንደነበረው አሁንም ዱዓችንን ይጠብቃሉ።
ዱዓችንን የሚጠብቁ ሰዎችን ቀብር በኑር ሙላልን ከቀብር ፈተና ቅጣትም ጠብቅልን🤲
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
አሁን አሁን ሙታኖቻችን ቀብራቸውን ዘያሪ አጥተው፤የሚያስታውሳቸው ሰው የሚጠፋበት ሁኔታም ይከሰታል።
ያ! ልጅ ሳለን በእዝነትና ርህራሄ እይታቸው እድገታችንን በጉጉት ይጠብቁ እንደነበረው አሁንም ዱዓችንን ይጠብቃሉ።
ዱዓችንን የሚጠብቁ ሰዎችን ቀብር በኑር ሙላልን ከቀብር ፈተና ቅጣትም ጠብቅልን🤲
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
በአንድ ወቅት ሳይኖርህ ቀርቶ አላህ እንዲሰጥህ ትለምነው የነበረን ነገር ዛሬ ላይ ጥያቄህን ሰምቶ የሰጠህ ብዙ ነገሮች በእጅህ እንዳሉ አትርሳ!
አልሃምዱሊላህ 🙏
አልሃምዱሊላህ 🙏
Bilaluna Edris
Photo
ፍጥረተ አለምን ለማወቅ እና ድንቅ ተዓምራቱን ለመረዳት ካለንበት የፍጥረተ አለሙ ስፍራ መነሳት ግዴታ ነው። ለዚህም አስፈላጊነት ምድር ላይ ያለ ሰው ፍጥረተ አለምን ለመረዳት ከስርዐተ ፀሀይ መነሳት ተገቢ ነው።
ፀሀይ በሰፊው ህዋ ላይ እንደ አሸዋ ተበትነው ከሚዋኙ ከዋክብቶች አንዷ ስትሆን ከዙርያዋም እሷን ተከትለው በየፈለኮቻቸው የሚዋኙ ሰማያዊ አካላት፣ ፈለኮች፣ ፈለክ-አስተኔዎች፣ ጅራታም ከዋክብት እና ህዋዊ ብናኞች ይዞራሉ።
የእርሷን አዟዟር ከእራሳቸው አዟዟር ጋር አቆራኝተው ከሚዞሩ እልፍ ቁስ አካላት መኃከል የምንኖርባት ምድር የምትገኝ ሲሆን ምድራችን በራሷ ዙርያ በቀን አንድ ግዜ እየዞረች በፀኃይ ዙርያ ደግሞ በአመት አንድ ግዜ ዙሩን ታጠናቅቃለች።
ፀሀይ እራሷን እና በዙርያዋ ያሉ ከዋክብቶችን ይዛ የሰፈረችበት ይዞታ 150,000,000 Km (መቶ ሀምሳ ሚልየን ኪ.ሜ) ሲሆን፤ ይህን ያህል ስፋት ላይ ተዘርግታ ከነተከታዮቿ milky way (ወተታማው መንገድ) በተሰኘ የፈለክ ስብስብ ላይ ከሌሎች ስርዐተ ፈለክ ስብስቦች ጋር ተቀላቅላ እና ሚዛኗን ጠብቃ black hole (ፀሊም ጉድጓድ) በተሰኘ ፍፁም ስበታማ በሆነ ፅልመት ዙርያ ትዞራለች።
ስርዐተ ፀሀይዋ ይህን ዙረት በምታደርገው የወተታማው መንገድ ላይ አብረው የሚሽከረከሩ በሌላ ስርዐተ ፈለክ የታቀፉ ከአዋራ፣ ከጋሶች እና ከአለቶች የተዋቀሩ 400,000,000,000 (አራት መቶ ቢልየን) ከዋክብቶች ይገኛሉ።
ፀሀይ ከነ ግዝፈቷ እና ከናስከተለቻቸው ፕላኔቶቿ ጋር ሁና ይህንን የወተታማ ረጨት ከሌሎች ስርዐተ ፈለኮች ጋር ስትዞር እጅግ አንሳ አሸዋ ላይ እንደተጣለ የጤፍ ፍሬ ትመሰላለች።
ፀሀይን እና ሌሎች 400,000,000,000 (አራት መቶ ቢልየን) ከዋክብቶችን በጉያው አቅፎ የሚያሽከረክራቸው milky way (ወተታማው መንገድ) ስፋቱ በብርሃን አመት የሚለካ ሁኖ ከአንዱ ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ 185,000 የብርሀን አመት ሲሆን ውፍረቱም 1,000 የብርሃን አመታትን ያህላል።
(ብርሃን በእንድ ሴኮንድ 300,000 ኪ.ሜ የሚጓዝ ሲሆን ይህ ርቀት ወደ አመት ሲጠጋጋ 9,460,730,472,580.8 kM (9 ትሪልዮን ኪ.ሜ በላይ ነው።
1 የብርሃን አመት = 9 ትሪልየም ኪ.ሜ)
የዚህን ረጨት ስፋት በኪሎ ሜትር ለማወቅ 9 ትሪልየንን በ 180,000 ማበዛት እና ውጤቱን ማየት ይቻላል።
ይህን ያህል ስፋት ያለው የወተታማው መንገድ ረጨትም በውስጡ ያሉ ከዋክብቶች በፍጥነታቸው ሳቢያ እንዳይጋጩ እና እንዳይተረማመሱ ማዕከላዊ ረጨቱ መሀል ላይ የፀሊሙን ጉድጓድ ስበት አሏህ ሹሞባቸዋል። ሁሉም ሳይዛናፍ ይሽከረከራል።
ኩሉን ፊ ፈለኪን የስበሑን
ሁሉም በመዞርያቸው ውስጥ ይዋኛሉ ( ሱረቱ ያሲን 41)
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
ፀሀይ በሰፊው ህዋ ላይ እንደ አሸዋ ተበትነው ከሚዋኙ ከዋክብቶች አንዷ ስትሆን ከዙርያዋም እሷን ተከትለው በየፈለኮቻቸው የሚዋኙ ሰማያዊ አካላት፣ ፈለኮች፣ ፈለክ-አስተኔዎች፣ ጅራታም ከዋክብት እና ህዋዊ ብናኞች ይዞራሉ።
የእርሷን አዟዟር ከእራሳቸው አዟዟር ጋር አቆራኝተው ከሚዞሩ እልፍ ቁስ አካላት መኃከል የምንኖርባት ምድር የምትገኝ ሲሆን ምድራችን በራሷ ዙርያ በቀን አንድ ግዜ እየዞረች በፀኃይ ዙርያ ደግሞ በአመት አንድ ግዜ ዙሩን ታጠናቅቃለች።
ፀሀይ እራሷን እና በዙርያዋ ያሉ ከዋክብቶችን ይዛ የሰፈረችበት ይዞታ 150,000,000 Km (መቶ ሀምሳ ሚልየን ኪ.ሜ) ሲሆን፤ ይህን ያህል ስፋት ላይ ተዘርግታ ከነተከታዮቿ milky way (ወተታማው መንገድ) በተሰኘ የፈለክ ስብስብ ላይ ከሌሎች ስርዐተ ፈለክ ስብስቦች ጋር ተቀላቅላ እና ሚዛኗን ጠብቃ black hole (ፀሊም ጉድጓድ) በተሰኘ ፍፁም ስበታማ በሆነ ፅልመት ዙርያ ትዞራለች።
ስርዐተ ፀሀይዋ ይህን ዙረት በምታደርገው የወተታማው መንገድ ላይ አብረው የሚሽከረከሩ በሌላ ስርዐተ ፈለክ የታቀፉ ከአዋራ፣ ከጋሶች እና ከአለቶች የተዋቀሩ 400,000,000,000 (አራት መቶ ቢልየን) ከዋክብቶች ይገኛሉ።
ፀሀይ ከነ ግዝፈቷ እና ከናስከተለቻቸው ፕላኔቶቿ ጋር ሁና ይህንን የወተታማ ረጨት ከሌሎች ስርዐተ ፈለኮች ጋር ስትዞር እጅግ አንሳ አሸዋ ላይ እንደተጣለ የጤፍ ፍሬ ትመሰላለች።
ፀሀይን እና ሌሎች 400,000,000,000 (አራት መቶ ቢልየን) ከዋክብቶችን በጉያው አቅፎ የሚያሽከረክራቸው milky way (ወተታማው መንገድ) ስፋቱ በብርሃን አመት የሚለካ ሁኖ ከአንዱ ጫፍ እስከ ሌላኛው ጫፍ 185,000 የብርሀን አመት ሲሆን ውፍረቱም 1,000 የብርሃን አመታትን ያህላል።
(ብርሃን በእንድ ሴኮንድ 300,000 ኪ.ሜ የሚጓዝ ሲሆን ይህ ርቀት ወደ አመት ሲጠጋጋ 9,460,730,472,580.8 kM (9 ትሪልዮን ኪ.ሜ በላይ ነው።
1 የብርሃን አመት = 9 ትሪልየም ኪ.ሜ)
የዚህን ረጨት ስፋት በኪሎ ሜትር ለማወቅ 9 ትሪልየንን በ 180,000 ማበዛት እና ውጤቱን ማየት ይቻላል።
ይህን ያህል ስፋት ያለው የወተታማው መንገድ ረጨትም በውስጡ ያሉ ከዋክብቶች በፍጥነታቸው ሳቢያ እንዳይጋጩ እና እንዳይተረማመሱ ማዕከላዊ ረጨቱ መሀል ላይ የፀሊሙን ጉድጓድ ስበት አሏህ ሹሞባቸዋል። ሁሉም ሳይዛናፍ ይሽከረከራል።
ኩሉን ፊ ፈለኪን የስበሑን
ሁሉም በመዞርያቸው ውስጥ ይዋኛሉ ( ሱረቱ ያሲን 41)
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَإِن يَمْسَسْكَ ٱللَّهُ بِضُرٍّۢ
﴿إنَّ السَّحورَ بركةٌ أعطاكُموها اللهُ، فلا تدَعوها﴾
“ስሁር አላህ የሰጣችሁ ገፀ በረከት ነውና እንዳትተውት።”
ረሱል ﷺ
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal
“ስሁር አላህ የሰጣችሁ ገፀ በረከት ነውና እንዳትተውት።”
ረሱል ﷺ
💚 ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ 💚
@ https://t.me/Xuqal