Bilaluna Edris
Photo
የምላሱ ቅልጥፍና፣ የንግግሩ አንደበተ ርቱዕነት፣ መልካም ስነ ምግባሩ፣ ፊቱ ላይ የሚታየው ብርሀን እና የፈገግታው ማማር ያስገርመኝ ነበር....ልክ ከቁርኣን ሰዎች አንዱ እንደሆነ በነገሩኝ ጊዜ ግን አግራሞቴ ይወገድ ነበር..!
ይላሉ ቀደምቶቻችን...ስለ ቁርአን ስነ ምግባር ማሳመር በሚናገሩ ጊዜ ❤️
ቁርኣን ባለቤቱ ሳያውቅ እና ሳያስተውል ተርቢያን ያስተምረዋል....
ቀልዱ እየቀነሰ ይሄዳል፣ አንደበተ ርቱዕነቱ በንግግሩ ውስጥ ይታያል፣ ንግግሩ ከተገቢው ቃል የጸዳ ነው፣ አሉባልታ የሆኑ መጃሊሶችንና እና ስራ ፈት እና ጥቅም አልባ የሆኑ ነገሮችን ይርቃል።
"ቁርኣን የተለየ እና ያማረን ስብዕና ያላብሳል
ፍጹም የተለየ...
ጊዜያችንን እና ጥረታችንን ለቁርኣን ሰጥተን በእሱ ላይ ምንም ተጽእኖ አለማግኘት የማይቻል ነገር ነው....
መጥፎ ልማዶቻችን እንደነበሩ ሆነው ይቀጥላሉ ማለት የማይቻል ነው!
በነፍሶቻችን እና በኹሉቃችን ላይ የቁርአንን በረካ ላለማግኘት የማይቻል ነው
በፈተና ጊዜዎቻችን እንኳን ለአላህ ቀዷዕ እና ቀደር እጅ እግር መስጠታችንን እንደ አንድ ልማድ ሆኖ እናገኘዋለን....
ከአላህ የሆነ መረጋጋት እና ተስሊም ልክ ምንም እንዳልገጠመን ነገር በልባችን ውስጥ ይወርዳል.....
ወላሂ ከቁርዐን ሚስጢሮች ውስጥ አስደናቂው ነገር ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ....
ልክ ወደኛ የወረደ ያህል እንዲሰማን ያደርገናል...
ልክ ቁጭ ብለን አናቅፆቹን ማንበብ ስንጀምር ቀልባችንን ያረጋጋልናል....
አንዳንዱ አያ ይፈውሰናል ፣ አንዳንዱ ይገስፀናል....አንዳንዱ ያስታውሰናል .....አንዳንዱ ያፅናናናል....አንዳንዱ ህመማችንን ያቀልልናል....አንዳንዱ ያስጠነቅቀናል....
አንዱ በራሳችን ውስጥ ያለውን መልካም ነገር ያጠናክርልናል....
አንዱ ደግሞ በውስጣችን የሚገኘውን መጥፎ ባህሪም ያስወግድልናል....፥
ወላሂ ሙሉ በሙሉ የህይወታችንን ሂደት ወደ ተሻለ እና ገር የሆነ መንገድ ይመራል...
Just imagine በአላህ....ልክ ከፍቶን ጨንቆን ባለበት ሰዐት ሱረቱል መርየምን ስንቀራ.....ከዛ ጀሊሉ
أَلَّا تَحْزَنِي
ሲለን...🥹
እኛን እያናገረ አይመስለንም.....
إِنَّا نُبَشِّرُكَ
ሲለን እኛን የሚያናግረን ያህል እየተሰማን አይናችን የሚያቀረው እንባ...🌸
إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَيَجْعَلُ لَهُمُ الرَّحْمَٰنُ وُدًّا
ሲለን ከዚህ አያ ፍቅር የሚያስይዘን ልዩ ስሜት....🌸🌸 ❤️
አንዴ
ياعبادي الذين آمنوا
እያለ እየጠራን ሲያረጋጋን...😊
አንዴ ደሞ
وَلَقَدْ نَعْلَمُ أَنَّكَ يَضِيقُ صَدْرُكَ بِمَا يَقُولُونَ
እያለ አብሽሩ እኔ ጌታችሁ የሁላችሁንም ሀል አውቃለው....ሰዎች የማይሆን ቃል ተናግረው ቀልባቹን ሲሰብሩ..🥹
ሰው ሀቃችሁን ሲበላባችሁ....
ከልባችሁ የፈለጋቹት ሀጃ ሳይሳካ ሲቀር...
ከልባችሁ ስታዝኑ....
በጣም የምትወዱት ሰው ሲለያችሁ 😢
each &every ሀላችሁን ተመልካች ነኝ አውቃለው ብሎ ከዛ ምንድነው ሚለን....
فَسَبِّحْ بِحَمْدِ رَبِّكَ وَكُن مِّنَ السَّاجِدِينَ
ኑ ወደኔ....❤️ እኔን አጥሩኝ....ቀልባችሁ እንዲረጋጋ ....ሰብር እንድታደርጉ .... ቁዋን እንድሰጣችሁ ኑ ወደኔ ....
እኔ ጋር ቅርብ መሆን ከፈለጋችሁ ሱጁዳችሁ ላይ ታገኙኛላችሁ ይለናል...
ታድያ በአላህ ከዚ በላይ እረፍት ምን አለ....
فإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا* إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
እያለን....
فَإِنِّي قَرِيبٌ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ
እያለን ...
لَهُمُ الْبُشْرَىٰ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ
እያለን
ولا تهِنوا ولا تحزنوا
እያለን
وما كان ربك نسياً
እያለን....
ብዙ ለሊቶችን ለብቻህ ቁጭ ብለህ ያለቀስክበትን ምረሳ ይመስሀል...
ቀልብህ ሚጠግነው አጥተህ የሀዘን ስሜት እወረረህ ደጃፌ ላይ እኔን በመከጀል የቆምክበትን ጊዜ ምረሳ ይመስልሀል...
እያለን እኮ ነው....
እንደ ቁርአን ልብ ሚያረጋጋ እና ከፍ የሚያደርግ ነገር ምን አለ በጀሊል🌸🌸
ጂብሪል አለይሂ ሰላምን ተመልከቱ....ቁርአንን ይዞ ወረደ....ከመላኢካዎቹ ሁሉ ደረጃው ከፍ ያለ መልአክ ሆነ....በቁርአን ውስጥም አል-ሩህ አልአሚን የተባለ elegant ስያሜን አገኘ...❤🌸
ወማ የንጢቅ አኒል ሀዋ የተባሉት....ለኛ ረህመት ሆነው የተላኩት የኛ ፍቅር ነቢይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ
ወረደ.....🌸
ከአንቢያዎቹ ሁሉ የተከበሩ...በአኺራ ላይ ሸፋአቸው ተቀባይነት የሚያገኙ.... ከፍ ያሉ መልዕክተኛ ሆኑ..😘
እኛን ደሞ ተመልከቱ በአላህ 🥹 የሙሀመድ ኡማ የሆንነው እኛ ላይ ቁርአን ወረደ.....
ከሌሎቹ ኡማዎቹ ሁሉ እኛ በላጭ ህዝብ ሆንን 🌸
ረመዷንን ተመልከቱት ደሞ.....ቁርአን የወረደበት ልዩ ወር....❤ ከወራቶቹ ሁሉ በላጭ ወር ሆነልን...
إنا أنزلناه في ليلة القدر ❤️
ለይለቱን ቀድርን ደሞ እይዋት.... ቁርአን በዛች በተከበረች ለሊት ወረደች.....
ከለሊቶቹ ሁሉ በላጭ ለሊት ሆነችልን🥰
የአንድ ሺህ ወርን ስራ ያህል ምታስተካከልልን የተከበረች ለሊት ሆነችልን..💜
ፈወላሂ ይህ ቁርአን በአንድ ባሪያው ልብ ላይ ከሰረፀ ከሰዎች ሁሉ በላጭ ይሆናል...
ከዕብ ኢብኑ ማሊክ ....
"وَالسَّابِقُونَ السَّابِقُون أُولَئِكَ الْمُقَرَّبُونَ"
የምትለዋን አያ ሲፈስር....
هُم أهل القرآن
.... ይለናል....
❤️
ኑ ተሽቀዳድመሙ....እኔ ዘንድ ቅረቡ ....ወደኔ ተጣሩ....ወሏሂ ልዩ ኢላህ እኮ ነው ያለን....🥰❤️
አሁን እኛ ቢያንስ ቁርአንን እናነባለን....እናዳምጣለን.....በቻልነው አቅም እናስተነትናለን....
أَمْ عَلى قُلُوبٍ أَقْفالُها
ከተባሉት ብንሆን ምን ይውጠን ነበር ....
ከቁርአን ልባችን የታተመ ቢሆን ምን እንሆን ነበር...
“ምስጋና ለአላህ የተገባዉ ይሁን....
ቁርአንንም ልክ እንደ ረመዳን በአመት አንዴ ብቻ ብናገኘው ምን እንሆን ነበር....
የተወሰነ ጊዜና ቦታ ቢመደብለት እንዴት እንንሆን ነበር....አልሀምዱሊላህ.....እኛ ባሪያዎቹ በተጨነቅን....ዱንያ በጠበበችን ጊዜ አንስተን ምናነበው ላደረገን ጌታ ምስጋና ይገባው....
ወላህ ቁርኣን የወረደልን ድምፅ በማሰማት ባማረ ጉሮሮ ማንበብ፣እና ስናዳምጠውም በተመስጦ ልናዳምጠው ብቻ አይደለም....
ነገር ግን የሞተውን ህሊናችንን ለመቀስቀስ....የደነደነውን ልባችንን ለማስባነን.... እና ውስጣችንን ለማረጋጋትም ጭምር ነው ።
በእያንዳንዷ ቁርአን አያ ውስጥ ምክር.... በእያንዳንዱ ሀዘን ውስጥ መጽናኛ...እና እና በእያንዳንዱ ምሳሌ ውስጥ ትምህርት አለ .... አላህ በተደቡር ከሚያነቡት ቀሊል ኢባዶቹ ያርገን ! 🤲
@ https://t.me/Xuqal

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

ነገ የቂያማ ቀን ሰዎች በሀገራቸው ባንዲራዎች ስር አይሰበሰቡም ፤ ይልቁንም ይከተሉት በነበረው እምነት ስር ይሰበሰባሉ።
" ነገ የቂያም ቀን ሲሆን ተጣሪ ይጣራል " ሁሉም ኡማ ታመልካት በነበረችው ስር ትሰብስብ " ይባላል። ቡኻሪና ሙስሊም
በዘራቸው በከለራቸው በአህጉራቸው አይቀሰቀሱም።
" መጀመሪያ ጊዜ እንደፈጠርናችሁ ሆናችሁ የሰጠናችሁን ሁሉ በጀርባዎቻችሁ ኃላ የተዋችሁ ስትሆኑ ለየብቻችሁ ስትሆኑ በእርግጥ ወደኛ መጣችሁን " አል'አንዓም 94
ዱንያ ላይ ደሀን በመፀየፍ ሀብታም ከሀብታም እንደሚሰበሰበውም አኺራ ላይ አይሰባሰቡም።
" ገንዘቤ ከእኔ አላብቃቃኝ ( አልጠቀመኝ) ፤ ሀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋ ይላል" አል'ሐቃ 28-29
ያን ቀን የጥሩ አንደበት ባለቤት መሆን ወይም ንግግር የማይገራለት መሆን ለውጥ ወይም ልዩነት የለውም።
" ያች ቀን ስትመጣ ሁሏም ነፍስ በእሱ ፈቃድ እንጅ አትናገርም " ሁድ 105
ብቻ ያኔ የተውሂድ ሰዎች ሲልቁና ሲከብሩ የሽርክና የኩርፍ ባለቤቶች ያፍራሉ።

(يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي)
" «ዋ እኔ! ምነው ለሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስቀደምኩ ኖሮ» ይላል ፡፡"
[ፈጅር 24]

እስራኤል ኢስፋሀን የሚገኘውን የኢራን የጦር ሰፈር ለማጥቃት የላከቻቼው ድሮኖች በኢራን አየር መከላከያ በቀላሉ ተመቶ ምንም ጉዳት ሳያደርሱ ተጥለዋል ። ኢራን የአየር ክልሏ የሚጠብቁ ፀረሚሳኤል ሚሳኤሎችን በተጠንቁቅ አቁማለች ።
@ https://t.me/Xuqal
@ https://t.me/Xuqal
“ሌሊት መስገድን አስቦ ወደ ፍራሹ የሄደ ከዚያም እስከ ንጋት ዓይኑ ያሸነፈችው ያሰበውን አላህ ይፅፍለታል፤ እንቅልፉም ከጌታው ዘንድ ሰደቃ ይሆንለታል”
ረሱል ﷺ
ረሱል ﷺ
«አንድ ሙዕሚን ኒዕማ ማግኘትንም ሆነ ማጣትን አላህ በሚፈልገው መልኩ ካስተናገዳቸው... ሁለቱም ጀነት መግቢያ መንገዶች ናቸው፡፡»
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን
አሜሪካ ፍልስጤም የ ተ.መ.ድ ሙሉ አባል የምትሆንበትን ውሳኔ በሚያሳዝን ሁኔታ ድምፅን በድምጽ የመሻር ስልጣኗን ተጠቅማ ሻረች፡፡
ፍልስጤም የተ.መ.ድ ሙሉ አባል እንድትሆን በቀረበው ውሳኔ ላይ ከ15ቱ አባል ሀገራት 12ቱ ደግፈውታል፡፡
ሁለቱ ሀገራት እንግሊዝና ስዊዘርላንድ ድምጸ ተዓቅቦ ሲያደርጉ አሜሪካ ደግሞ ድምጽን በድምጽ የመሻር መብቷን ተጠቅማ ውድቅ አድርጋዋለች ሲል አሶሼተድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡
ፍልስጤም የድርጅቱ ቋሚ አባል ሀገር እንድትሆን ከደገፉ ሀገራት መካከል የአሜሪካ አጋሮች ፈረንሳይ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ተጠቃሽ ናቸው እነሱን አመስግነናል።
@ https://t.me/Xuqal
ፍልስጤም የተ.መ.ድ ሙሉ አባል እንድትሆን በቀረበው ውሳኔ ላይ ከ15ቱ አባል ሀገራት 12ቱ ደግፈውታል፡፡
ሁለቱ ሀገራት እንግሊዝና ስዊዘርላንድ ድምጸ ተዓቅቦ ሲያደርጉ አሜሪካ ደግሞ ድምጽን በድምጽ የመሻር መብቷን ተጠቅማ ውድቅ አድርጋዋለች ሲል አሶሼተድ ፕሬስ ዘግቧል፡፡
ፍልስጤም የድርጅቱ ቋሚ አባል ሀገር እንድትሆን ከደገፉ ሀገራት መካከል የአሜሪካ አጋሮች ፈረንሳይ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ተጠቃሽ ናቸው እነሱን አመስግነናል።
@ https://t.me/Xuqal
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
«ልቦች መነቃቃት እና መቀዛቀዝ አላቸው። ሲነቃቁ በትርፍ ዒባዳዎች ያዟቸው። ሲቀዛቀዙ ደግሞ በግዴታዎቹ አስገድዷቸው።»
ዑመር ኢብን ኸጣብ ረ.ዐ
ዑመር ኢብን ኸጣብ ረ.ዐ
Bilaluna Edris
Photo
ታሪክን የኋሊት
ሚያዝያ 12/1966
ልክ በዛሬዋ ቀን ከአርባ አራት አመታት በፊት ማለትም ሚያዝያ 12/1966 እንደ ኢትዮጵያዊያን አቆጣጠር አንድ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከዛ በፊት ታይቶ የማይታወቅ የማይታወቅ፣ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተገኙበት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስአበባ ተደረገ። ሰላማዊ ሰልፉ አድራጊዎቹ ደግሞ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ነበሩ።
ለመሆኑ በሚያዚያ 12/1966 ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ያነሷቸው ጥያቄዎች ምን ነበሩ?
በሚያዚያ 12 ቀን 1966 ለጠ/ሚኒስቴር እንዳልካቸው መኮንን የቀረቡ ጥይቄዎች 13 ሲሆኑ እነሱም የሚከተሉት ነበሩ፦
1. መንግስት ለኢስላም ሃይማኖት ድጋፍ የሚሰጥ መሆኑን በህገ መንግስቱ እንዲያሰፍር፣ በተግባርም እንዲያውል፤
2. ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የራሳቸውን ማህበር እንዲያቋቁሙ መንግስት ፈቃድ እንዲሰጥ፤
3. የሸሪዓ ፍርፍ ቤቶች ነጻ ሆነውና ያለምንም ተጽእኖ እንዲቋቋሙና የራሳቸው በጀት እንዲኖራቸው እንዲደረግ፣ ይህም በተሻሻለው ህገ መንግስት እንዲካተት፤
4. የሙስሊሙ በዓላት በብሄራዊ ደረጃ እንዲከበሩ፤
5. የሙስሊም ወጣት ወንዶችና የሙስሊም ወጣት ሴቶች ማህበራት በአዋጅ እውቅና ተሰጥቷቸው እንዲቋቋሙ፤
6. ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን የርስት መሬት ባለሀብት የመሆን መብቱ እንዲከበር
7. ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች የመሬት ባለሀብት እንዳይሆኑ መከልከላቸው “አገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው” የሚለውን ቃል በተግባር ሀሰት መሆኑን አመላካች በመሆኑ አዲሱ ካቢኔ ይህን መብት ተግባራዊ እንዲያደርግ፤
8. ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች በመንግስት አስተዳደር፣ በፍትህ፣ በዲፕሎማቲክ፣ በውትድርናና በሲቪል አገልግሎት ውስጥ እንዲሳተፉ እንዲፈቀድ፤
9. መንግስት የእስላምን መስፋፋት መደገፍ ይኖርበታል። ሙስሊም ሚስዮናዊያንም አገር አንዲገቡ መፍቀድ ይኖርበታል። ለስርጭት ስራዉም ገንዘብ መመደብ ይኖርበታል።
10. የኢስላም ትምህርት በብሄራዊ የመገናኛ ተቋማት – በሬዲዮና ቴሌቪዥን – መሰጠት ይኖርበታል።
11. “በኢትዮጵያ የሚኖሩ ሙስሊሞች” የሚለው መጠሪያ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች በሚለው እንዲተካ፤
12. በሁሉም ትምህርት ቤቶች የኢስላም ትምህርት እንዲሰጥ፤
13. መንግስት የመስጊዶችን ግንባታ እንዲፈቅድና ለግንባታው የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችንም ከቀረጥ ነጻ አገር ውስጥ እንዲገቡ እንዲፈቅድ እንጠይቃለን።፧
ለመሆኑ ከነዚህ 13ቱ ጥያቄዎች ስንቶቹ ተመለሱ?