ከ24 አመት በፊት በትላንትናው በዒዱ ቀን (ከቀኑ 10 ሰአት) የመጨረሻው መጀመሪያ ጣእር ጀመረ ልጆቻቸው አባታቸው ከመጠን በላይ እያላባቸው መሆኑንና ለመተንፈስም ትግል ላይ መሆናቸውን ተረዱ ከዛም ወደ ሀኪም ቤት መሄዳችን ግድ ነው ማለት ጀመሩ ዶክተሩም ይህንኑ አዘዘ አባታቸውም እሺ ብለው ተጓዙ በፍጥነት ወደ ጅዳ ሆስፒታል አባታቸውን ይዘው ሄዱ ለ3 ቀን ic ክፍል ቆዩ ከዛም ኖርማል ክፍል ገቡ ልጆቻቸውም እንዲህ ይላሉ አባታችን ከተኙበት ድንገት ይነቁና ቁርአንን ይቀራሉ ትምህርት እንደሚያስተምሩ ይመስላሉ ወሳኝ ጉዳዮችን እየተነተኑ ተረዳህ ገብቶሃል ይሉ ነበር ይህም ምን ያህል ከማስተማርጋ የነበራቸውን ቁርኝት ያሳያል ሸዋል 15 ዙሁር ከሰገድን ቡሃላ አባታችን በጣምም እየደከሙ እንደሆነ ተረዳን አንድ አንድ ጥያቄዎችን ስንጠይቃቸው እራሱ ምንም መልስ አይሰጡንም ነበር ቶሎ ዶክተሩን ጠራነው መጣና አባታችንን አያቸው ከዛም እንዲህ ብሎ ነገረን አባታቹ የመጨረሻ ወቅታቸው ላይ ናቸው የዐሱር ሰላት አካባቢም አባታችን አረፉ አሏህ ይዘንላቸው.. ይላሉ 😢
የዘመናችን ታላቁ አሊም ሸይኹል ኢስላም ብዙ ያልተሰሙ ኸበሮች አሉዋቸው
@ https://t.me/Xuqal
የዘመናችን ታላቁ አሊም ሸይኹል ኢስላም ብዙ ያልተሰሙ ኸበሮች አሉዋቸው
@ https://t.me/Xuqal
ስለ ነገ… ለሌሎች ስለመኖር… እናትና አባቱን ስለማስደሰት፣ ስለቤተቦቹ እጣፈንታ፣ ስለ ጓደኞቹ ስኬት እያሰበ ሌሊቱን በሚያጋምስ ሩህ ሁሉ የአላህ ሰላም ይስፈን። ልባቸው እንዴት ያለ ምርጥ ልብ ነው?!
ኢራን
እስራኤል የኢራንን ጀነራሎች በሶሪያ ኢንባሲ ከገደለች ቡኋላ አለምን አስደንግጧል የኢራንን አፀፋ ሁሉም በጉጉት የሚጠብቀዉ ጉዳይ ሆኗል ሣምንታቶች ቀናቶች አለፉ እስካሁን ምንም የለም እስራኤል እንደዚህ አይነት እብደት ልትፈፀም ቻለች የሚለውን አለም እያጤነው ባለበት በዚህ ወቅት አንድ መረጃ ሾልኮ ወጣ ኔታኒያሁ የቀዶ ጥጋና ለማድርግ ሆስፒታል ሲገባ ከህዝቡ የሚዘንብበት ተቃዉሞ ትችት እንደተጠበቀ ሆኖ ስልጣኑን ከማስረከቡ በፊት ኢራንን ተንኩሶ ወደጦር ስቦ የኢራንን ኒኩሌር ማዉደም ትልቁ ግብ መሆኑ ታዉቋል ።አሁን ኢራን እራሷን ክብሯን አስጠብቃ ትቀጥላለች ወይንስ የረዘመ ጦርነት ከፂዎናዊያን ይጠብቃታል ።የምናየዉ ነዉ

የቲም ልጇ በልጅነቱ አይነ ስውር ከሆነ ቡሃላ በድብቅ ስለልጇ እያሰበች አሏህን እያለቀሰች ትለምነው ነበር አሏህም አላሳፈራትም ዱኣዋንም መና አላስቀረውም ለፍቶ መናም አላረጋትም አይነ ስውር ልጇን ተራሮች ማይነቀንቁት ተራራ ያረጋላት ቢሆን እንጂ የእናታቸው የዱአ ውጤት ሸይኹል ኢስላም ዐብዱልዐዚዝ ቢን ባዝ ረሂመሁሏህ
ሙፍቲ ዐሙል መምለከቲል ዐረቢየቲ ሱዑዲያህ ወሩአሠቲ ሀይአት ኪባሪል ዑለማእ ሲባሉ እንዴት ትሆን ነበር ብትኖር እናቱ ሃያ አል ኹዘይም
{فَإِنَّهَا لَا تَعۡمَى ٱلۡأَبۡصَـٰرُ وَلَـٰكِن تَعۡمَى ٱلۡقُلُوبُ ٱلَّتِی فِی ٱلصُّدُورِ }
እነሆ ዓይኖች አይታወሩም ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፍቅር ጥግ ……
💚💚💚 فداك أبي و أمي و روحي يا رسول الله
اللهم أني أسألك أن تجمعنا برسول الله في الجنه
فنحن أمته نحبه كما يحبنا و نفديه بأرواحنا و بكل ما نملك
يارب صلِّ وسلم وزد وبارك على الحبيب المصطفى محمد صل الله عليه وسلّم تسليما كثيراً 💚💚💚

ከረመዷን ተምረናል!
•በሳምንት ሰኞና ሀሙስ መፆም ቀላል ነገር እንደሆነ ተማርኩን፣
•በረመዷን ለሱህር ስንነሳ ከረመዷን በፊት ለፈጅር መነሳትም ቀላል ነገር እንደሆነ ተማርኩን፣
•ቁርአን በወር ውስጥ አንዴ አይደለም ብዙ ጊዜ ማኽተም ቀላል እንደሆነ ተማርኩን፣
•ከራሳችን ጋር የሚኖር ጊዜ አውዳሚ ጠላታችን ስልክ መሆኑን አወቅኩን፣
•የለይል ሰላት መስገድ ብዙ ሰአት እንደ ማይፈጅ ተማርኩን… ብቻ አልሐምዱ ሊላህ ብዙ ነገር ተማርኩን!
√ እናንተስ ከረመዷን ኮርስ ይህንን አላስተዋላችሁምን?

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
በእስልምና ታሪክ ውስጥ በጣም አጭሩ የጁምዓ ኹጥባ ያደረገው
ሼክ አል-ጋዚ መሀሙድ አል-ሃሰናት ነበር እሱም እንዲህ ነው ያለው፡-
“ከ30,000 በላይ ሰማዕታት፣ ከ70,000 በላይ የቆሰሉና ከሁለት ሚሊዮን በላይ የተፈናቀሉ ዜጎች ሕዝቡን ማንቃት ካልቻሉ፣ የኔ ንግግር ምን ያደርጋል?!
ለሙአዚኑም "አቂሚ ሰላት አለው".
.
ያ አላህ አንተ ሁናቸው 🤲

قالَ رسول الله : ﷺ :
"كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَىٰ الِّسَانِ،
ثَقِيلَتَانِ فِي الْمِيزَانِ،
حَبِيبَتَانِ إِلَىٰ الرَّحْمٰنِ،
(سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم)
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
"كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَىٰ الِّسَانِ،
ثَقِيلَتَانِ فِي الْمِيزَانِ،
حَبِيبَتَانِ إِلَىٰ الرَّحْمٰنِ،
(سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم)
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
በረመዳን መስጂድ ገብታ መስጂድን ያስዋበች የአማኞች እግር ከረመዳን ውጭም አሏህ በመስጂድ ያፅናት 🤲
Bilaluna Edris
قالَ رسول الله : ﷺ : "كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَىٰ الِّسَانِ، ثَقِيلَتَانِ فِي الْمِيزَانِ، حَبِيبَتَانِ إِلَىٰ الرَّحْمٰنِ، (سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم) اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
"በምላስ ላይ ቀላል በሚዛን ላይ ከባድ የሆኑ በረህማን ዘንድም የተወደዱ ሁለት ቃላቶች ናቸው ሱብሀነላህ ወቢሀምዲሂ ፣ ሱብሀነላህ አል-አዚም" ረሱል ﷺ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد
በአሁኗ ሰአት በሰሜናዊ ጋዛ በእስራኤል እና ሙጃሂዶቹ መካከል እልት አስጨራሽ ፍልሚያ እየተደረገ ይገኛል ። ሁለቱም ወገኖች የጨበጣ ውጊያ እያደረገ ነው ። እስራኤል እግረኛ ጦሯን ለማገዝ ከላይ በአየር ጥቃቷን አፋፍማ ቀጥላለች ።
በኑይሰራት የስደተኞች ጣቢያ አካባቢ እየተካሔደ ባለው በዚህ ትንቅንቅ ወድቆ መጣሉ ቀጥሏል !
ሙጃሂዶቹ የሰማዩን ውርጅብኝ የምድሩን አሳት ተጋፍጠው እየተተጋተጉ ይገኛሉ !
ድል ለነርሱ ለነዚያ በሀቅ መንገድ ላይ ለፀኑት !
@ https://t.me/Xuqal
በኑይሰራት የስደተኞች ጣቢያ አካባቢ እየተካሔደ ባለው በዚህ ትንቅንቅ ወድቆ መጣሉ ቀጥሏል !
ሙጃሂዶቹ የሰማዩን ውርጅብኝ የምድሩን አሳት ተጋፍጠው እየተተጋተጉ ይገኛሉ !
ድል ለነርሱ ለነዚያ በሀቅ መንገድ ላይ ለፀኑት !
@ https://t.me/Xuqal
"ረመضاንን ሲገዛ የነበረ ካለ ረመضاን ሄዷል...
በረመዳን ስትገዛው የነበረው አላህን ከሆነ ደግሞ
አላህ ህዪው እና ዘላለማዊ ነው እርሱን መገዛትህን ቀጥል "
በረመዳን ስትገዛው የነበረው አላህን ከሆነ ደግሞ
አላህ ህዪው እና ዘላለማዊ ነው እርሱን መገዛትህን ቀጥል "
‼️ፋኖ የመስቀል ጦረኛ ሀይማኖታዊ ጽንፈኛ ነው ስንል በምክንያት ነው
የፅንፈኛው የአማራ ፋኖ የጀርባ አጥንት የሆነችው ቤተ ክህነት የድጋፍ ደብዳቤ‼️
የቦረና ቤተክህነት ለፋኖ የፃፈው ደብዳቤ!!
__
"አሁንም የሀምሌና ነሃሴ ሬሽን በሁሉም ግንባር ላለ ፋኖ 500,000 ፣500,000 ልከንላችኋል።ትግሉን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እናሳስባለን!"
ቀሲስ እንዳለው ሰማኝ
የቦረና ወረዳ ቤተክህነት ዋና ስራ አስኪያጅ

አሂበቲ እስኪ አስቡት
አሏህ በቁርአኑ ከሴቶች ሁሉ የተከበሩ የሆኑትን የምእመናን እናቶች የሆኑትን የመልክተኛውን ባለቤቶች በንግግር ከመለስለስ( ድምፅን ለውጦ በሚስብ መልኩ ማውራትን) እነዛ ምርጥ ትውልዶች በነበሩበት ጊዜ ከልክሏል
አሁን ላይ ወንድ ካናገራት ከአንድ አንድ ድምፁዋን ምታሽሞነምነውስ ምን ትባል ?
እሺ እንደው በአስገዳጅ ነገር ተገናኝታ ነው እንበል ማንም ሳይጠይቃት ሶሻል ሚድያ ላይ በየ storyው ድምፁዋን አለስልሳ በቪድዮ ምናምን ምትወጣውስ ምን ትባል ?
እሺ እንደው ነፍስያ አሸንፋት ነው እንበል ግን ስትመከር የመከራትን/ረቻትን በጠባብነት በአክራሪነት በሁዋላ ቀርነት እና በመሳሳሉት ምትወርፍስ ምን ትባል ?
ነሥአሉሏሀ ለና ወለሁም አል ዐፊያህ

የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በእስራኤል የሚገኙ ዜጎቹ እዚያ የሚቆዩበት ምክንያት አስገዳጅ ካልሆነ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል።
የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፈረንሳይ ዜጎች ወደ ኢራን፣ ሊባኖስ፣ "እስራኤል" እንዲሁም ወደ ፍልስጤም ግዛቶች እንዳይጓዙ ማሳሰቢያ ጥቷል።