#ተናፋቂው_እንግዳ_11
#መፍትሄው
በክፍል 10 ግን ለምን ብለን ሸይጧን ታስሮ በረመዷንም ወንጀሎቻችን መቀጠላቸው ምንድነው ነገሩ ብለን ነበር
እንደኔ ብዙ ምክንያት ቢኖሩም ዋነኛው ግን የነፍስያ አለመገረብ አለመሰራት አለመዘጋጀት ነው ብዬ አስባለው
"ሙጃሂድ ማለት ነፍሱን ሚታገል ነው" (1)
"ሙሃጂር ማለት ከወንጀል የተሰደደ ነው"(2)
ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ እንዳይሆን ሙእሚን ነገ ነው ሞቴ ብሎ ዛሬ ነፍስያውን በተቅዋ ስንቅ ማዘጋጀት አለበት ረመዷንም ሲመጣ ቀደም ብሎ ነፍስያውን አፅድቶ ለትልቅ ከረመዷን ቡሃላም ለሚቀጥል ስኬት መዘጋጀት አለበት መሰረቱን መገንባት አለበት ረመዷን የዘራነውን ምናጭድበት ነው ረጀብ እና ሻእባን የመዝራት ወቅቶች ናቸው
ስለዚህም ከዛሬ ጀምሮ ነፍሳችንን ማየትና መመርመር አለብን ለምንድነው ከረመዷን በደምብ ማልጠቀመው ብለን እራሳችንን መጠየቅ አለብን መፍትሄውንም ማስቀመጥ አለብን
ከጭቅጭቅ አ�ጀንዳዎች ወጥተን ቀልባችንን ከድርቀት ጠብቀን ለዒባዳ እንዘጋጅ
37 days left !!
(1) ቲርሚዚ 1621
(2) ሰነኑል ኩብራ 11794
✍ ረጀብ 1445 ዐ.ሂ
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1

ሰበር
የሐማስ መሪ ለድርድር ካይሮ ገብተዋል።
🔹የፍልስጤም የተቃውሞ እንቅስቃሴ የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ ሃላፊ የእስራኤል መንግስት በተከበበችው ጋዛ ሰርጥ ላይ እያካሄደ ያለውን አረመኔያዊ ጦርነት በቀጠለበት ወቅት አዲስ የተኩስ አቁም ሀሳብ ላይ ለመነጋገር በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ ይገኛሉ።

የአላህ ቃል የሆነው ቅዱስ ቁርዓን የወረደበት፣ ከኢስላም መሰረቶች አንዱ የሆነው ዘካ ተሰብስቦ ለባለ መብቶች የሚሰጥበት፣ ከወራቶች ሁሉ በላጭ በሆነው እና ከኢስላም መሠረቶች አንዱ በሆነው በዚህ በረመዳን ወር ነው።
ወሩ የጀነት በሮች የሚከፈቱበት ፣ የጀሀነም በሮች የሚዘጉበት ፣ ሰይጣን የሚታሰርበት። መልካምነት ጎልቶ የሚሠፍንበት ፣ የፈጣሪ ምሕረት የሚበዛበት ወር ነው፡፡ በዚህ ወር ክፉ ማሰብና መጣላት ቀርቶ የተጣሉት ይቅር የሚባባሉበት መልካም ወር ነው። ሙስሊሞች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ይህን ወር በፆም፣ በፀሎት፣ በሰላት ወደ ፈጣሪያቸው አላህ የሚቀርቡበት ወር ነው።
የሚዋሽ፣ የሚቀጥፍም ካለ በረመዳን ወር ይታረማል። ሁሉም ሙስሊም ለፈጣሪው ታማኝ ለመሆን ይጥራል፡፡ ከወትሮው በተለየ በጀመአ መስጂድ ሄዶ ሶላቱን ይሰግዳል። ወንዶቹም ሆነ ሴቶቹ ከሌላው ጊዜ በተለየ አለባበሳቸው የእስልምና ሥርዓት ከሚፈቅደው ውጪ እንዳይሆን አብዝተው የሚጠነቀቁበት ተናፋቂው ወር እነሆ ወራት ከቀናቶች ቀርተውታል።
Via አቡ ዑመይር

በኮኬሊ(ቱርክ) የሚኖር አንድ ቱርካዊ ዜጋ የ አሜሪካ ኩባንያ 'የሆነዉ ፕሮክተር ኤንድ ጋምብል' (P&G) ፋብሪካ ዘልቆ ገብቶ 7 ሰራተኞችን አግቷል።
በፋብሪካው ውስጥ ግድግዳዎች ላይ እንዲህ የሚል ፁሁፍ አጋርቷል "ለጋዛ, በሮች ይከፈቱ የሚል ነዉ በተጨማሪ ወራሪዋ እስራኤል ጦርነቱን ካላቆመች ታጋቾቼን ተራ በተራ እገላለሁ ይላል ዘገባዉ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በፋብሪካው ውስጥ ግድግዳዎች ላይ እንዲህ የሚል ፁሁፍ አጋርቷል "ለጋዛ, በሮች ይከፈቱ የሚል ነዉ በተጨማሪ ወራሪዋ እስራኤል ጦርነቱን ካላቆመች ታጋቾቼን ተራ በተራ እገላለሁ ይላል ዘገባዉ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የኳታር ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቃል አቀባዩ በኩል እንደገለፀው
"እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተቀብላለች። ከሃማስም የመጀመሪያውን አወንታዊ ማረጋገጫ አግኝተናል" ብሏል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
"እስራኤል የተኩስ አቁም ስምምነቱን ተቀብላለች። ከሃማስም የመጀመሪያውን አወንታዊ ማረጋገጫ አግኝተናል" ብሏል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን የጋዛ ህጻናት ጦርነቱ ሊቆምና ድርድሩ አዎንታዊ ምላሽ የማግኘቱ ዜና ከተሰራጨ ወዲህ የጋዛን ጎዳናዎች በማጥለቅለቅ ደስታቸውን በመግለፅ ላይ ይገኛሉ።
በተያያዘ ዜናም የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጋዛ ሰርጥን መልሶ በመገንባት ዙርያ ድርድር መጀመሩን አስታውቋል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በተያያዘ ዜናም የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጋዛ ሰርጥን መልሶ በመገንባት ዙርያ ድርድር መጀመሩን አስታውቋል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በህንድ ዋና ከተማ ለዘመናት የቆየ መስጊድ በሃገሪቱ ባለስልጣናት ትእዛዝ መፍረሱ ታወቀ።
ቡልዶዘሮች በህንድ ዋና ከተማ ለዘመናት ያስቆጠረውን መስጊድ አፍርሰዋል።
ይህም “ህገ-ወጥ” ሕንፃዎችን ለማስወገድ በተደረገው ዘመቻ አንድ አካል እንደሆነ ባለሥልጣናቱ ተናግረዋል።
በኒው ደልሂ የሚገኘው የ #አክሆንጂ መስጊድ #600 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን 22 ተማሪዎች በአዳሪነት ይማሩበት እንደነበር የመስጅዱ አስተዳደር አስታውቋል።
መስጂዱ ማክሰኞ ዕለት የፈረሰዉ በሜህራሊ ውስጥ ባለ ደን ውስጥ ሲሆን መቶ አመታትን ያስቆጠሩ አርኪኦሎጂያዊ ስፈራዎች ያሉበት አካባቢ ነው።
የመስጂዱ አስተዳደር ኮሚቴ አባል የሆኑት ሙሀመድ ድሓር በበኩላቸው መስጂዱ የፈረሰው “በሌሊቱ ጨለማ ውስጥ” ምንም አይነት ማስታወቂያና ማስጠንቀቂያ ሳይደርሰን ነው ያሉ ሲሆን፣መስጂዱ ከመፍረሱ በፊት ቁርኣን ወይም ሌሎች ቁሳቁሶችን ከውስጥ እንዲያነሳ ማንም ሰው አልተፈቀደለትም ነበር ብለዋል።
የሂንዱ ቡድኖች ከዘመናት በፊት በእስላማዊው #ሙጋል_ኢምፓየር ጊዜ በሂንዱ ቤተ መቅደስ ላይ ተገንብቷል ያሉትን በህንድ ከተማ #ቫራናሲ የሚገኘውን #ግያንቫፒ መስጊድ እንዲቆጣጠሩ የጠየቁ ሲሆን፣የሂንዱ እምነት ተከታዮች ሐሙስ ዕለት ወደ ጊያንቫፒ መስጊድ የገቡት የአካባቢው ፍርድ ቤት እንዲጸልዩ ከፈቀደላቸው በኋላ ነው ተብሏል።
ዜናውን ያገኘሁት ከ RT የአረብኛ ቻናል ሲሆን፣RT ደግሞ ከAFP ነው ያገኘሁት ብሏል።

ሃማስ ከእስረኛ ልውውጡ በፊት ያስቀመጣቸው ቅድመ ሁኔታዎች፡-
- የድሮን ጥቃት እንዲቆም
- የወራሪዋ ኃይሎች ከጋዛ ሰርጥ ሙሉ በሙሉ ለቀው እንዲወጡ።
- ለተፈናቃዮች መጠለያ መስጠት።
- ጋዛን መልሶ መገንባትና ከበባውን ማንሳት
"እነዚህ ነገሮች ሳይፈፀሙ ምንም አይነት ስምምነት አይኖርም" ሲሉ ኦሳማ ሀምዳን ተናግረዋል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
- የድሮን ጥቃት እንዲቆም
- የወራሪዋ ኃይሎች ከጋዛ ሰርጥ ሙሉ በሙሉ ለቀው እንዲወጡ።
- ለተፈናቃዮች መጠለያ መስጠት።
- ጋዛን መልሶ መገንባትና ከበባውን ማንሳት
"እነዚህ ነገሮች ሳይፈፀሙ ምንም አይነት ስምምነት አይኖርም" ሲሉ ኦሳማ ሀምዳን ተናግረዋል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#Breaking!
“እስራኤል በተኩስ አቁም ሃሳብ ተስማምታለች!ከሃማስም የመጀመሪያ አወንታዊ ማረጋገጫ አግኝተናል!”
#ኳታር
የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማጂድ ቢን መሀመድ አል-አንሷሪ እንዳሉት እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ሃሳብን ተቀብላ ዶሃ ሃማስን በተመለከተ ከሃማስ ንቅናቄ የመጀመሪያ አወንታዊ ማረጋገጫ እንዳላት ጠቁመዋል።
በእስራኤል እና በሃማስ መካከል የተኩስ አቁም እና የእስረኞች ልውውጥ ለማድረግ ስላደረጉት ድርድር እና እንዳይጠናቀቅ ስለሚያደርጉት መሰናክሎች ባለፉት ጥቂት ሰዓታት ውስጥ አዳዲስ ዝርዝሮችን ይፋ አድርጓል።
የአሜሪካው ዎል ስትሪት ጆርናል እንዲህ ሲል ጽፏል:- “በጋዛ ሰርጥ ላይ በተደረገው ድርድር ላይ ያሉ ተሳታፊዎች ለ6 ሳምንታት የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እየተወያዩ ነው፣ ነገር ግን ከዚያ በኋላ እስራኤል ከተመሳሳይ ሃይል ጋር ጦርነቱን ለመቀጠል አስቸጋሪ ይሆናል።የታገቱትን መፍታት የሚጀምረው በጋዛ ነው።”
ባለሥልጣናቱ ለጋዜጣው እንደተናገሩት “በርካታ ከባድ የሆኑ መሰናክሎች እዚህ ስምምነት ላይ መድረስን አስቸጋሪ ያደርጉታል፣ ነገር ግን መሰናክሎቹ ከተወገዱ ከሳምንት እስከ 10 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ስምምነቱ ላይ መድረስ ይቻላል” ብለዋል።
የእስራኤሉ ዬዲዮት አህሮኖት ጋዜጣ የሐማስ ንቅናቄ ከእስራኤላውያን ጋር ያለውን ስምምነት ለመጨረስ የ3 እስረኞችን ፋይል እንደያዘ ያረጋገጠ ሲሆን ሶስቱ በእስራኤል እስር ቤት የሚገኙ እስረኞችም 1ኛ:ማርዋን ባርጋውቲ
2ኛ:አህመድ ሳዳት እና
3ኛ:ዐብደሏህ ባርጋውቲ መሆናቸውን አመልክቷል።
ጋዜጣው "ማርዋን ባርጋውቲ ከፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ በኋላ ባለስልጣኑን ለመምራት ተመራጭ እጩ ሆኖ በዌስት ባንክ የቅርብ ጊዜ የህዝብ አስተያየት መስጫ ተደርጎ ይቆጠራል" ሲል አመልክቷል።
ጋዜጣው በመቀጠል፡ “ሀማስ አጥብቆ የጠየቀውን ሁለተኛ እስረኛ በተመለከተ፣ በ2001 ሚኒስትር ረሃቫም ዛኢን ለመግደል ያቀደው የታዋቂው ግንባር ዋና ፀሃፊ አህመድ ሳዳት ሲሆን በፍልስጤም ማህበረሰብ ውስጥ ጠቃሚ ታዋቂ ሰው ተደርጎ ይወሰዳል ብሏል።
ሦስተኛው እስረኛ የሐማስ አባል የሆነው አብዱላህ ባርጋውቲ በዌስት ባንክ ከሚገኙት የድርጅቱ ወታደራዊ ክንፍ መሪዎች አንዱ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የ67 ዓመት እስራት ተፈርዶበታል ይህም በእስራኤል ውስጥ "ከዚህ በፊት ታይቶ የማያውቅ" ፍርድ ነው በማለት አስፍሯል።
የሃማስ ባለስልጣን ለሮይተርስ እንደተናገሩት የተኩስ አቁም ሀሳብ ሶስት እርከኖችን ያካትታል።
ቀደም ብሎ የእስላማዊ ጂሃድ እንቅስቃሴ ዋና ጸሃፊ ዚያድ አል-ናክሃላህ፣ ሀማስ የእስራኤል እስረኞችን በተመለከተ ማንኛውንም ግንዛቤ ለመፍጠር ሁሉን አቀፍ የተኩስ ማቆም እንደሚያስፈልግ አረጋግጧል ብለዋል።አክለውም “ሁለገብ የተኩስ አቁም ስምምነት ሳናረጋግጥ፣ የወረራ ኃይሎች ከስፍራው ሳይወጡ፣ መልሶ ግንባታን ከማረጋገጥ እና ለፍልስጤም ህዝብ መብት የሚያረጋግጥ ግልጽ ፖለቲካዊ መፍትሄ ሳናረጋግጥ ምንም አይነት መግባባት አንፈጥርም” ብለዋል።
የሐማስ ፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ “ንቅናቄው ማንኛውንም ከባድ እና ተግባራዊ ጅምር ወይም ሀሳብ ለመወያየት ክፍት መሆኑን አረጋግጠዋል፤ ይህም ወረራውን በአጠቃላይ ማቆም እና ለህዝባችን የመጠለያ ሂደትን እስከማስጠበቅ ድረስ ነው” ብለዋል።
የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ የሚዲያ አማካሪ ታሄር አል-ኖኖ የኳታር አስታራቂ ጊዜያዊ የእርቅ ስምምነትን ከጠቀሰ በኋላ ንቅናቄው በጋዛ ውስጥ "ሁሉን አቀፍ የተኩስ አቁም" እንደሚፈልግ አስታውቋል።
በሐማስ እንቅስቃሴ ውስጥ የውጪ ብሄራዊ ግንኙነት ዲፓርትመንት ኃላፊ አሊ ባርካ በበኩላቸው “የእኛ ውሳኔዎች የተኩስ ማቆም፣ የራፋህ መሻገሪያ መከፈት ፣የጋዛ ሰርጥ መልሶ ግንባታ እና እስረኞችን ለመልቀቅ ዓለም አቀፍ የአረብ ቁርጠኝነት ናቸው!”ብለዋል።
የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬ ወደ ግብፅ ሲደርሱ በ“ሀማስ” ስም ብቻ ሳይሆን በቡድኖች ስም ምላሽ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
“የታቀደው የእስረኞች ልውውጥ 3 ደረጃዎች አሉት።ይሄውም: የመጀመርያው ደረጃ ለሰላማዊ ዜጎች ሲሆን የሚቆይበት ጊዜ 45 ቀናት ሲሆን ሁለተኛው ደረጃ ደግሞ ለወታደሮች ነው።ነገር ግን የተገደበ ጊዜ የለውም።ሦስተኛው ደረጃ ደግሞ በሁለቱ ወገኖች መካከል ያሉ ወሳኝ አካላት ልውውጥ ሲሆን ይሄም የተወሰነ ቀነ ገደብ የለውም ተብሏል።
ምንጭ፡ RT ከዎል ስትሪት ጆርናልና ከሌሎች ኤጀንሲዎች ያሰባሰበው መረጃ።

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

“በአስፈጻሚው ትዕዛዝ በዌስት ባንክ በሲቪሎች ላይ ከሚደርሰው ጥቃት ጋር በተገናኙ 4 እስራኤላውያን ላይ የፋይናንስ ማዕቀብ ጣልን!”
ቢሊንከን!
የወራሪዋ ወታደሮች እያደረሱት ካለው ግፍ በተጨማሪ በዌስትባንክ የፍልስጢን መሬት ላይ በሀይል እንድሰፍሩ የተደረጉ የአይሁድ ሰፋሪዎች በዚያ አካባቢ በሚገኙ ፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሱት ላለው የፅንፈኝነት ተግባር አሜሪካ የፍልስጢኖች መብት ተቆርቋሪ ለመምሰል የወሰደችውና ዛሬ ለጉድ ስታስተገባ የዋለችው የቅጣት እርምጃ ይሄን ይመስላል! እንግዲህ የአስመሳይነት ጥግ!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ቢሊንከን!
የወራሪዋ ወታደሮች እያደረሱት ካለው ግፍ በተጨማሪ በዌስትባንክ የፍልስጢን መሬት ላይ በሀይል እንድሰፍሩ የተደረጉ የአይሁድ ሰፋሪዎች በዚያ አካባቢ በሚገኙ ፍልስጤማዊያን ላይ እያደረሱት ላለው የፅንፈኝነት ተግባር አሜሪካ የፍልስጢኖች መብት ተቆርቋሪ ለመምሰል የወሰደችውና ዛሬ ለጉድ ስታስተገባ የዋለችው የቅጣት እርምጃ ይሄን ይመስላል! እንግዲህ የአስመሳይነት ጥግ!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
“ኔታንያሁ የፍልስጤም መንግስትን ለመመስረት በቀረበለት ሀሳብ ፈቃደኛ ባለመሆኑ የሁለት መንግስታት መፍትሄ አብቅቷልን?”
ከኦፕሬሽን አል-አቅሳጎርፍ መጥለቅለቅ በፊት የቤንጃሚን ኔታንያሁ በራስ መተማመን የፍልስጤም ግዛቶች ምንም ያልተካተቱበትን የእስራኤል ካርታ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ፊት ከፍ ለማድረግ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር።
በዚያን ጊዜ ለዚያ ድፍረት የተሞላበት ተግባሩ በቦታው ምንም ዓይነት ተቃውሞ አልገጠመውምም ነበር።
በዚህም ምክንያት የፍልስጤም መንግሥትን የመመሥረት ዕድል ለዘላለም ማብቃቱን በዚህ መንገድ ማወጁ ሁኔታው የተገባ መስሎትም ነበር።ነገር ግን የግፊት እና የፍንዳታ ህግ ከኔታንያሁ እና ጽንፈኛ አጋሮቻቸው በፍልስጤማውያን ላይ ጫና ሲጨምሩ የጥቅምት 7 ፍንዳታ እስኪፈጠር ድረስ ከአእምሮው ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንደጠፋ ግልጽ ነው።
አሁን ከተፈጠረው ሁሉ በኋላ የፍልስጤም ጉዳይ በተለየ መንገድ መስተናገድ እንዳለበት የእስራኤል #የመጀመሪያ_አጋር አስተውሏል።ዋሽንግተን #የሁለቱን መንግስታት መፍትሄ ያነቃቃችው #ፍልስጤማውያንን_በመውደድ_ሳይሆን ከ75 አመታት የእስራኤል ወረራ በኋላ ለፍልስጤማውያን ፍትህ የሚሆን አድማስ አለመኖሩ በቀጠናው #ለዋሽንግተን_የበለጠ_ችግር_እንደሚፈጥር_በመገንዘብ_ነው።
ዛሬ ላይ ዋሽንግተን ከለንደን ጋር በመሆን ለፍልስጤም ግዛት እውቅና ለመስጠት እያሰበች ይመስላል።
ለመሆኑ የዩኤስ ዲሞክራቲክ አስተዳደር ለቤንጃሚን ኔታንያሁ ትዕግስት አጥቷልን?
ይህን የአሜሪካን አዝማሚያ ለመቋቋም የኔታኒያሁ አማራጮች ምንድናቸው?
ወደ ኋላ ይመለሳልን?
ወይንስ አጋራቸው ዶናልድ ትራምፕ ወደ መጡበት መመለስ እስኪቻል ድረስ ይቆማልን?
የምናየው ይሆናል!
#RT
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ከኦፕሬሽን አል-አቅሳጎርፍ መጥለቅለቅ በፊት የቤንጃሚን ኔታንያሁ በራስ መተማመን የፍልስጤም ግዛቶች ምንም ያልተካተቱበትን የእስራኤል ካርታ በተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ፊት ከፍ ለማድረግ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር።
በዚያን ጊዜ ለዚያ ድፍረት የተሞላበት ተግባሩ በቦታው ምንም ዓይነት ተቃውሞ አልገጠመውምም ነበር።
በዚህም ምክንያት የፍልስጤም መንግሥትን የመመሥረት ዕድል ለዘላለም ማብቃቱን በዚህ መንገድ ማወጁ ሁኔታው የተገባ መስሎትም ነበር።ነገር ግን የግፊት እና የፍንዳታ ህግ ከኔታንያሁ እና ጽንፈኛ አጋሮቻቸው በፍልስጤማውያን ላይ ጫና ሲጨምሩ የጥቅምት 7 ፍንዳታ እስኪፈጠር ድረስ ከአእምሮው ውስጥ ሙሉ በሙሉ እንደጠፋ ግልጽ ነው።
አሁን ከተፈጠረው ሁሉ በኋላ የፍልስጤም ጉዳይ በተለየ መንገድ መስተናገድ እንዳለበት የእስራኤል #የመጀመሪያ_አጋር አስተውሏል።ዋሽንግተን #የሁለቱን መንግስታት መፍትሄ ያነቃቃችው #ፍልስጤማውያንን_በመውደድ_ሳይሆን ከ75 አመታት የእስራኤል ወረራ በኋላ ለፍልስጤማውያን ፍትህ የሚሆን አድማስ አለመኖሩ በቀጠናው #ለዋሽንግተን_የበለጠ_ችግር_እንደሚፈጥር_በመገንዘብ_ነው።
ዛሬ ላይ ዋሽንግተን ከለንደን ጋር በመሆን ለፍልስጤም ግዛት እውቅና ለመስጠት እያሰበች ይመስላል።
ለመሆኑ የዩኤስ ዲሞክራቲክ አስተዳደር ለቤንጃሚን ኔታንያሁ ትዕግስት አጥቷልን?
ይህን የአሜሪካን አዝማሚያ ለመቋቋም የኔታኒያሁ አማራጮች ምንድናቸው?
ወደ ኋላ ይመለሳልን?
ወይንስ አጋራቸው ዶናልድ ትራምፕ ወደ መጡበት መመለስ እስኪቻል ድረስ ይቆማልን?
የምናየው ይሆናል!
#RT
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
ሁልግዜም ጠዋት ሁለት ምርጫ አለህ
* ወይ ተኝተህ ህልምህን መቀጠል
* ወይም ተነስተህ ህልምህን ማደን!
ሰባሀኩም 😍
* ወይ ተኝተህ ህልምህን መቀጠል
* ወይም ተነስተህ ህልምህን ማደን!
ሰባሀኩም 😍
ጀሙዓ የኛ ለየት ያለች ቀናችን ☺
ዱዓ ‼
ዝም ብለህ ያረብ ያረብ በል
ለኻሊቁ እጅህን ከመዘርጋት አትስነፋ አትሰለች በሃዲስ እንደተዘገበው አላህ አንድ ባሪያ ዱዓ ለማደረግ እጁን ባነሳ ግዜ ባዶ መመለስን ሃያዕ እንደሚያደርግ ተጠቅሷል .....አንተ ብቻ እጅን ዘርግተህ ያረብ በል ባዶውን አይመለስም .... አስታውስ ዛሬ ላይ ያለሃው በፊት ዱዓ ባደረከው ነገር መሆኑን አትርሳ።
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ:- "ደካማ(ሰነፍ) ሰው ማለት ዱዓ ከማድረግ የደከመ(የተሳነፈው) ነው"
اللهم صل وسلم عليه
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ዱዓ ‼
ዝም ብለህ ያረብ ያረብ በል
ለኻሊቁ እጅህን ከመዘርጋት አትስነፋ አትሰለች በሃዲስ እንደተዘገበው አላህ አንድ ባሪያ ዱዓ ለማደረግ እጁን ባነሳ ግዜ ባዶ መመለስን ሃያዕ እንደሚያደርግ ተጠቅሷል .....አንተ ብቻ እጅን ዘርግተህ ያረብ በል ባዶውን አይመለስም .... አስታውስ ዛሬ ላይ ያለሃው በፊት ዱዓ ባደረከው ነገር መሆኑን አትርሳ።
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ:- "ደካማ(ሰነፍ) ሰው ማለት ዱዓ ከማድረግ የደከመ(የተሳነፈው) ነው"
اللهم صل وسلم عليه
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የሀማስ ማስተር ማይንድ ከሆነዉ አብደላህ አል-በርጉሲ ቀጥሎ ሀማስ የሚፈልገዉ እስረኛ ማርዋን ባርጉሲ መሆኑን አሳዉቋል የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግረግ ወራሪዋ እስራኤል ከፈለገች እንዚህ መፈታት አለባቸው ብለዋል በዚህ ቀዝቃዛ አየር ሀማስ በመልሶ ማጥቃት ወራሪዋ እስራኤል ድል እየተቀናጀ ነዉ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ተረጋጋና በጥሞና አንብብ ...
➛ #ሰላት ከእንቅልፍ ይበልጥ ነበር ግን "ተኛህ"
➛ #ቁርአን መቅራህ ያረጋጋህ ነበር ግን "ከሱ ራቅክ"
➛ #አዝካር (አላህን ማውሳት) በህይወትህ ላይ በረካ ይጨምርልህ ነበር ግን "ተሰላቸህ"
➛ #እስቲግፋር ሪዝቅን ያሰፋ ነበር ግን "ረሳህ"
➛ የተውበት_በር ሁሌም ክፍት ነበር ግን "ተዘናጋህ"
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
➛ #ሰላት ከእንቅልፍ ይበልጥ ነበር ግን "ተኛህ"
➛ #ቁርአን መቅራህ ያረጋጋህ ነበር ግን "ከሱ ራቅክ"
➛ #አዝካር (አላህን ማውሳት) በህይወትህ ላይ በረካ ይጨምርልህ ነበር ግን "ተሰላቸህ"
➛ #እስቲግፋር ሪዝቅን ያሰፋ ነበር ግን "ረሳህ"
➛ የተውበት_በር ሁሌም ክፍት ነበር ግን "ተዘናጋህ"
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
ሙጃሂዲን ብርጌድ፡-
በአል አቅሳ ማዕል ጦርነት 118ኛ ቀን ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ ተዋጊዎቻችን የሚከተሉትን ወታደራዊ ስራዎችን ማከናወን ችለዋል።
-በ "ራኢም" ሰፈራ ውስጥ ሚገኘውን የጽዮናውያን የጦር አዛዥ ዋና መሥሪያ ቤት እና የአየር ሀይሉን በበርካታ ሮኬቶች መምታት ችለናል፡፡
- በደቡባዊ ጋዛ የሚገኙትን የጽዮናውያን ጠላት ተሽከርካሪዎችን እና ወታደሮችን በአጭር ርቀት ሚሳኤል ደብድበናል።
- በጋዛ ከተማ ምዕራባዊ አካባቢዎች ከሚገኙ የጽዮናውያን ጠላት ኃይሎች ጋር በተገቢ እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ከባድ ውጊያ አድርገናል።
- ተዋጊዎቻችን ከጋዛ ከተማ በስተ ምዕራብ የሚገኙትን የጠላት ተሽከርካሪዎች እና የጽዮናውያን ጠላት ወታደሮች ስብስብ በአጭር ርቀት ሚሳኤሎች ደብድበናል ብለዋል
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በአል አቅሳ ማዕል ጦርነት 118ኛ ቀን ባለፉት 24 ሰአታት ውስጥ ተዋጊዎቻችን የሚከተሉትን ወታደራዊ ስራዎችን ማከናወን ችለዋል።
-በ "ራኢም" ሰፈራ ውስጥ ሚገኘውን የጽዮናውያን የጦር አዛዥ ዋና መሥሪያ ቤት እና የአየር ሀይሉን በበርካታ ሮኬቶች መምታት ችለናል፡፡
- በደቡባዊ ጋዛ የሚገኙትን የጽዮናውያን ጠላት ተሽከርካሪዎችን እና ወታደሮችን በአጭር ርቀት ሚሳኤል ደብድበናል።
- በጋዛ ከተማ ምዕራባዊ አካባቢዎች ከሚገኙ የጽዮናውያን ጠላት ኃይሎች ጋር በተገቢ እና ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ከባድ ውጊያ አድርገናል።
- ተዋጊዎቻችን ከጋዛ ከተማ በስተ ምዕራብ የሚገኙትን የጠላት ተሽከርካሪዎች እና የጽዮናውያን ጠላት ወታደሮች ስብስብ በአጭር ርቀት ሚሳኤሎች ደብድበናል ብለዋል
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ጁሙዓ
ጁሙዓ ሶላትን በአል አቅሳ መስጆድ ለመስገድ የሄዱ ሙስሊሞችን ወደ መስጂዱ እንዳይገቡ የእስራኤል ሰራዊት ቢከለክልም በርካታ ሰጋጆች በመስጂዱ ዙሪራ በሚገኙ ቦታዎች ሰግደዋል 1,300 በላይ ሰዎች ደግሞ ያንን ሁሉ ፍተሻ እና ክልከላ አልፈው በአል አቅሳ መስጂድ ውስጥ ጁሙዓ ሶላት ሰግደዋል::

ረቢዕ ኢብኑ ሀይሰም ታላቅ የስነፈለክ እና የፊዚክስ ተመረማሪ ሲሆን አዲስ ግኝቶችን ፍለጋ ሌሊቱን ሙሉ በቤተ ሙከራ ማምሸት የዘውትር ተግባሩ ነው። (400 አመተ ሂጅራ)
‹‹አባቴ! ከአላህ ፍጡራን ሁሉ ክቡሩ ማን ነው?›› ስትል በውድቅት ሌሊት ልጁ ጠየቀችው።
‹‹ነቢ ሰዐወ ናቸዋ!›› አላት ቀደምቱ ሳይንቲስት።
‹‹አባቴ! በነቢ ክብር ይሁንብህ ዛሬን እንኳ ተኝተህ እደር›› ስትል ተማፀነችው።
‹‹ጌታዬ! በምርምር ላይ ማንጋት ከመተኛት በላይ እኔ ዘንድ የተወደደ መሆኑን ታውቃለህ። ግና ልጄ በነቢ ክብር ስለተማፀነችኝ እተኛለሁ›› ብሎ ወደ መኝታ አመራ።
ልክ እንቅልፍ እንዳሸለበውም በህልሙ አንድ መልዕክት የሚያስተላልፍ ድምፅ እንዲህ ሲል መጣ፦‹‹በስራ ከተማ ላይ አንዲት መይሙና ምትባል ባርያ አለችን፤ በጀነትም ሚስትህ ትሆናለች››
ማለዳ ከእንቅልፉ ሲነቃ የጀነት ሚስቱን ሊያይ ጓግቶ ጉዞ ወደ "በስራ" ጀመረ። ሳይንቲስቱ ረቢዕ የበስራን ከተማ ሲደርስም የከተማይቱ ህዝብ አቀባበል ሊያደርግለት ከተማው መግቢያ ላይ ጠበቀው።
ልክ ከተማዋን እንደገባም፦‹‹መይሙና እምትባል ሴት ታውቃላችሁ?›› ሲል ጠየቀ።
ህዝቡ ግራ ተጋባ፦‹‹እረኛዋ መይሙና እኮ የአእምሮ ህመምተኛ ናት። ቀኑን ሙሉ ከብት ስታግድ ያጠራቀመችውን ገንዘብ ማታ ላይ ለድሆች አከፋፍላ ባዶዋን ምታድር ናት፤ በዝያ ላይ የሌሊት ለቅሶዋ መንደሬውን አያስተኛም።›› አሉት።
‹‹ምን እያለች ነው ምታለቅሰው?›› ረቢዕ ጠየቀ።
‹‹ጉድ'ኮ ነው! እንደምን ይተኛል!
ወዳጅ ተትቶ እንዴት ይንቀላፋል!›› ትላለች አሉት።
‹‹ኧረ እባካችሁ ይህ የእብዶች ንግግር አይደለም ሴቲቱን ጠቁሙኝ›› አላቸው።
‹‹እዝያ ማዶ ከሜዳው ላይ ነው ከብት እምታግደው›› ብለው ጠቆሙት።
ብቻውን ሄደ። ከስፍራው ሲደርስም ከምኩራቧ ሁና ትሰግዳለች፤ ወደ ሜዳው ሲመለከት ተኩላዎቹ ከብቶቿን ያግዱላታል። ግራ ተጋብቶ ሰላቷን እስክታጠናቅቅ አጠገቧ ሁኖ ጠበቃት።
ስታጠናቅቅም፦‹‹አሰላሙ ዐለይኩም መይሙና›› አላት።
‹‹ወዐለይኩሙ ሰላም ረቢዕ›› አለችው እንደሚተዋወቅ ሰው።
‹‹እንዴት ስሜን አወቅሽ?›› ረቢዕ ጠየቀ።
‹‹ያ በህልምህ መጥቶ ሚስትህ መሆኔን የነገረህ ነው ስምህን ለኔ ያሳወቀኝ። ረቢዕ እኔ በርግጥ እዚህ ምድር ላይ ሚስትህ ልሆን አልችልም ፤ ግና በጀነት እንገናኛለን›› አለችው።
‹‹ታድያ ከብቶችሽ ከተኩላዎች ጋር እንደምን ተቀላቀሉ?›› አላት።
‹‹የጌትዬ ፍቅር በልቤ ሲደላደል ግዜና ዱንያን ተውኳት። ያኔማ ከብቱም ተኩላውም ተግባባ›› አለችው።
ንግግሯን ቀጠለች፦‹‹ረቢዕ! እስኪ ቁርአንን በአንተ ድምፅ ላዳምጠው›› አለች የረዥም ግዜ ተናፋቂዋን ድምፅ ለመስማት ጓግታ።
ቁርአኑን ይቀራው ጀመር፦‹‹ ያ አዩሃል ሙዘሚል ቁሚለይለ ኢላ ቀሊላ...›› መይሙና ቁርአኑን ስትሰማ ትወዛወዝ ጀመር። ረቢዕ የተወሰነ ከቀራላት በኋላ አንዲትን አንቀፅ ስትሰማ መቋቋም አቅቷት ህይወቷ አለፈ።
ረቢዕ ግራ ተጋባ። የጀነት ሚስቱ፣ የምናብ አፍቃሪው ገና ሳይግባባት ብትሞትበት ተስፋው ጨለመ። ብዙም ሳይቆይ የተወሰኑ ሴቶች መይሙና ወዳለችበት መጥተው፦‹‹እኛው አጥበን እኛው እንከፍናታለን›› አሉት።
ረቢዕም፦‹‹መሞቷን እንዴት አውቃችሁ መጣችሁ?›› አላቸው።
‹‹ከዚህ በፊት 'ጌትዬ እንደው ረቢዕ ከጎኔ ሳይኖር አትግደለኝ' እያለች ዱዓ ታደርግ ነበር። ያንተን መምጣት ስንሰማ እንደምትሞት አውቀን ነው የመጣነው›› ብለው ለደቂቃዎች ብቻ የተመለከታትን ፍቅሩን አጣጥበው ከፈኑለት።
ቃል ኪዳኑን ጀነት ላይ የቀጠረው ይህ ታሪክ 1,000 አመታትን አስቆጥሯል። አሁን ሁለቱም ሙተዋል። በጀነት ይሞሸሩ ዘንድ ምኞታችን ነው።
ምንጭ፦
عقلاء المجانين