"በሕይወታችን ውስጥ ሑሉም ነገር ጥበብ አለው። ክፉ ሰዎች መሐላችን ባይኖሩ፤ የመልካም ሰዎችን ዋጋ አንረዳም ነበር።"
.
© ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ
.
© ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ
ፕሬዝዳንት ራዒሲ አንካራ ገብተዋል!
የኢራን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ከፕሬዝዳንት ጠይብ ኤርዶጋን ጋር በጋዛ ላይ የእስራኤል ጦርነት ጉዳይ ላይ ለመምከር ወደ ቱርክ አምርተዋል። ራዒሲ ወደ አውሮፕላን ከመሳፈራቸው በፊት "ኢራን እና ቱርክ የፍልስጤምን ህዝብ በመደገፍ እና የተጨቆኑትን ትግል በመደገፍ የጋራ አቋም አላቸው ብለዋል።
የራዒሲ ጉብኝት ጦርነቱ ውጥረትን እያባባሰ እና በመካከለኛው ምስራቅ አድማሱን እያሰፋ በሚገኝበት ሰዓት የተደረገ ሲሆን የጋዛ ግጭት ቀጠናዊ አለመግባባቶችን ወደ ጎን በመተው ሀገራት አንድ እንዲሆኑእና ሁለቱ መሪዎች የጋራ ቀጠናዊ አቀራረብን እንዲፈልጉ አስገድዷቸዋል፡፡
የክሌምሰን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር አራሽ አዚዚ “ራዒሲ እና ኤርዶጋን ስለ ፍልስጤም አንዳንድ ተምሳሌታዊ እርምጃዎችን ከስብሰባው በኋላ ያውጁ ይሆናል” ያሉ ሲሆን ነገር ግን ትኩረታቸው በአብዛኛው ግጭቱን እንዳይስፋፋ በማረጋገጥ ላይ ይሆናል ብዬ አስባለሁ - አንካራ እና ቴህራን ሁለቱም ይህን ትኩረት እንደሚሰጡት ገልጸዋል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1

የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ ወታደራዊ ቃል አቀባይ አቡ ጂሃድ መግለጫ፡-
ተዋጊዎቻችን ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ 16 የውጊያ ተልእኮዎችን በማካሄድ በመትረየስ እና በሌሎች ተገቢ የጦር መሳሪያዎች ከፍተኛ ወጊያ አድርገዋል፡፡
በጋዛ ሰርጥ በሚገኙ የውጊያ ግንባሮች በሞርታር እና በአጭር ርቀት ሚሳኤሎች የጠላት ወታደሮች በተሰበሰቡበት በመምታት እና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን በ-RPG መሳሪያ ማጥቃት ችለዋል፡፡
በነዚህ ዘመቻዎች በወራሪ ሃይሎች ላይ በርካታ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተረጋግጧል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ተዋጊዎቻችን ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ 16 የውጊያ ተልእኮዎችን በማካሄድ በመትረየስ እና በሌሎች ተገቢ የጦር መሳሪያዎች ከፍተኛ ወጊያ አድርገዋል፡፡
በጋዛ ሰርጥ በሚገኙ የውጊያ ግንባሮች በሞርታር እና በአጭር ርቀት ሚሳኤሎች የጠላት ወታደሮች በተሰበሰቡበት በመምታት እና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን በ-RPG መሳሪያ ማጥቃት ችለዋል፡፡
በነዚህ ዘመቻዎች በወራሪ ሃይሎች ላይ በርካታ ሞት እና የአካል ጉዳት መድረሱ ተረጋግጧል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሙጃሂዲን ብርጌድ የጋዛን ሰማይ ራሱ ሲጠብቅ ውሏል!
⚪ ሙጃሂዲን ብርጌድ፡ በጋዛ ከተማ ምስራቃዊ የአየር ክልል ላይ ከምድር ወደ አየር በሚወነጨፍ ሚሳኤል የጽዮናዊቷን አውሮፕላን ኢላማ አድርገናል፡፡
⚪ ሙጃሂዲን ብርጌድ፡ የኛ ተዋጊዎቻችን በካን ዮኒስ ከተማ የውጊያ ግንባር ላይ የፅዮናውያን ጠላት ሃይሎችን በተሰባሰቡበት በበርካታ የአጭር ርቀት ሚሳኤሎች እና የሞርታር መሳሪያዎች በማጥቃት አውድመዋል፡፡
⚪ ሙጃሂዲን ብርጌድ፡ ዛሬ ከሰአት በኋላ የእኛ ተዋጊዎቻችን በጋዛ “ይፍታህ” የመሚገኘውን የወራሪዋ ጦር ክፍል የሰሜን ብርጌድ 1ኛ ሻለቃ ዋና መሥሪያ ቤትን በሮኬት ቦምብ ኢላማ አድርገዋል።

"አላህ ለእናንተ አጅርን ከመስጠት አይሰላችም፤
እናንተ ወደ እርሱ መጠጋት እስካልተሰላቻችሁ ድረስ"
ረሱሉል አሚን عليه افضل الصلاة وسلام
እናንተ ወደ እርሱ መጠጋት እስካልተሰላቻችሁ ድረስ"
ረሱሉል አሚን عليه افضل الصلاة وسلام
#አስተውል
1. ዝቅተኛ እውቀት ባለህ ቁጥር የምትተኛው እንቅልፍ ከፍተኛ ይሆናል ስለዚህ እውቀትን ጓደኛህ ለማድረግ ጣር
2. የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር ይወዳል ስለዚህ የደስታህን ቀናቶች ጋር ወዳጅ ሁን
3. በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው ማምለክ ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው ማምለክ ሲጀምሩ ነው።
4. መጀመሪያ ለራስህ ራስህ መሆን ስትጀምር ለማን ምን መሆን እንዳለብህ ትገነዘባለህ፡፡
5. የሰው ልጅ የማሰብ ችሎታው ሲጨምር የጓደኞቹን ብዛት ይቀንሳል፡፡
6. ከሰዎች ጋር ሮጠህ ያልደረስክበት ነገር ካለ ወደ ተነሳህበት ተመልሰህ ከፈጣሪህ ጋር መሮጥ ጀምር፣ ያኔ ካሰብክበት ሳይሆን ካሰበልህ ቦታ ትደርሳለህ፡፡
7. ጓደኛን አለማመን ከመካድ የከፋ ነው፡፡
8. የራስህን ትኩስ እንጀራ ለመጋገር ስትል የሌላውን ቂጣ አትርገጥ፡፡
9. አንዳንድ ሰዎች የሚወድቁት ሌሎችን በሁለት እግሮቻቸው ለመርገጥ ሲጣጣሩ ነው፡፡
10. ሰው ከጊዜ እና ከማጣት ብዙ ይማራል፡፡
11. አንዳንዴ ሽንፈትም ከድል የበለጠ ዋጋ አለው/ ከማሸነፍ ይልቅ በመሸነፍ ውስጥ ብዙ እውቀት አለ፡፡
12. ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ እየሆነ ይሄዳል፡፡
13. ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡
14. ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ ሲጀምር ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡
15. አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፡፡

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

ሰበር
የደቡብ አፍሪካ መንግስት የዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት (ICJ) በእስራኤል የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ላይ የፊታችን አርብ ብይን ይሰጣል ብሎ እየጠበቀ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።⚖️
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የደቡብ አፍሪካ መንግስት የዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት (ICJ) በእስራኤል የዘር ማጥፋት ወንጀል ክስ ላይ የፊታችን አርብ ብይን ይሰጣል ብሎ እየጠበቀ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።⚖️
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጉቴሬዝ አምርረዋል!
“የእስራኤል ወረራ መቆም አለበት!”በማለት የጀመሩት የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒ ጉቴሬዝ፣“ባሳለፍነው ሳምንት ከእስራኤል ወዳጅ ሃገራቶች ሳይቀር የቀረበውን የሁለት ሀገር መፍትሔ የእስራኤል ከፍተኛ ባለስልጣናት በተደጋጋሚ ውድቅ ማድረጋቸው ለአለም አቀፍ የፀጥታ ቀውስ ትልቅ መዘዝ ያስከትላል!”ብለዋል።

#ሰበር_የድል_ዜና!
#ዛሬም_ደገሙትኮ!
“ከካን ዩኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኝ ቤት ውስጥ የተጠለለ #ከ15 በላይ ወታደሮች ያሉት የጽዮናውያን ሃይል በ #TBG ዛጎል ኢላማ አድርገን ሙትና ቁስለኛ አድርገናል‼”
#አልቀሳም_ሙጃሂዶች!
{إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ }
#ዛሬም_ደገሙትኮ!
“ከካን ዩኒስ በስተ ምዕራብ በሚገኝ ቤት ውስጥ የተጠለለ #ከ15 በላይ ወታደሮች ያሉት የጽዮናውያን ሃይል በ #TBG ዛጎል ኢላማ አድርገን ሙትና ቁስለኛ አድርገናል‼”
#አልቀሳም_ሙጃሂዶች!
{إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ ۖ }
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Breaking
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእስራኤል ተወካይ ያደረጉትን ንግግር በመቃወም በርካታ አምባሳደሮች ከተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ረግጠው ወጡ!
#Bravoo!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእስራኤል ተወካይ ያደረጉትን ንግግር በመቃወም በርካታ አምባሳደሮች ከተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ረግጠው ወጡ!
#Bravoo!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሱልጣኑል አውሊያእ በመባል የሚታወቁት አብዱልቃዲር አልጀይላኒይ ደረሳዎቻቸውን አስከትለው በባግዳድ ከተማ መሀል እየተዟዟሩ ነው።
ህዝቡ በሙሉ አይን ሊያያቸው እሚፈራቸውን እኒህን ሸይክ አንድ ሰካራም ከመንገድ ዳር ጭቃ ላይ ወድቆ፦‹‹አንተ አብዱል ቃዲር›› ሲል ተጣራ።
ዞር ብለው ሲያዩ በስካር ተዝረክርኮ ልብሱ የጨቀየን ሰው ተመለከቱ። ሰውዬውም እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦‹‹አላህ ይሳነዋል እንዴ!››
ሸይኩ፦‹‹አይሳነውም›› ብለው ፈገግ አሉ።
ሰካራሙም፦‹‹ቆይ አላህ ይሳነዋል?›› ብሎ ዳግም ጠየቀ።
ሸይኩም፦‹‹ኧረ አይሳነውም!›› ብለው ፈገግ አሉ።
ሰካራሙም፦‹‹አላህ ይሳነዋልን?›› ሲል ዳግም ጠየቀ።
ይህን ግዜ ሸይኩ እያለቀሱ ሱጅድ አደረጉ'ና፦‹‹አዎን! አላህ ቻይ ነው! ቻይ አይሳነውም›› አሉ።
ከዝያም ተማሪዎቹ ይህን ሰካራም ተሸክመው ወስደው እንዲያጥቡት እና ልብሱንም እንዲቀይሩለት አዘዟቸው። ግና ተማሪዌቹም እንዲህ ሲሉ ጠየቁ፦‹‹የሰውዬው ጥያቄ እና የርሶ ምላሽ ግራ አጋብቶናል፤ ፍቺው ምን ይሆን?››
ጀይላኒም እንዲህ ሲሉ ያብራሩ ጀመር፦‹‹-መጀመርያ አላህ ይሳነዋልን ብሎ የጠየቀኝ አላህ ይቅር ሊለኝ ይሳነዋል ወይ ማለቱ ነው።
-ሁለተኛ ላይ አላህ ይሳነዋልን ብሎ የጠየቀኝ በአንተ ቦታ እኔን ማድረግ ይሳነዋል ወይ ማለቱ ነው።
ሶስተኛ ላይ አላህ ይሳነዋልን ብሎ የጠየቀኝ ፤ አላህ አንተን በኔ ቦታ ሰካራም ማድረግ ይሰነዋል ወይ ማለቱ ነው። አይሳነውም ብዬ ያለቀስኩትም ለዝያው ነበር›› ብለው እያለቀሱ መለሱላቸው።
ምንጭ፦
حلية الأولياء وطبقات الاصفياء

አኔ የምር ስስቅ ነበር በዚህ ጉደኛ ዜና😂
አሜሪካ ቻይና ኢራንን የየመኑ አንሳሩላህ ጥቃቱን እንዲቀንስ እንድትጠይቅ ጠይቃለች።🤔
አሜሪካ ቻይናን ጠየቀች ቻይና ኢራንን እንድትጠይቅ ኢራን የየመኑን አንሳሩል ቡድን ጥቃቱን እንዲቀንስ እንድትጠይቅ፡፡🙋♂️
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
አሜሪካ ቻይና ኢራንን የየመኑ አንሳሩላህ ጥቃቱን እንዲቀንስ እንድትጠይቅ ጠይቃለች።🤔
አሜሪካ ቻይናን ጠየቀች ቻይና ኢራንን እንድትጠይቅ ኢራን የየመኑን አንሳሩል ቡድን ጥቃቱን እንዲቀንስ እንድትጠይቅ፡፡🙋♂️
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሠው ለሰው ደራሽ ጋሻ ከለላ
መሆን ካልቻለ የዋርካ ጥላ
ለሥጋ ሐሴት ሰርክ እየለፉ
ነፍስ አዝሎ መኖር ምንድነው ትርፉ!!
ጥር 19/2016 በአፋረ በጦርነቱ የተጎዱ ወገኖቻችን ለመልሶ ለመቋቋም ልዩ ልዩ ፕሮጀክት ይፋ የሚሆኑበት ቀን ነው። የፊታችን እሁድ በአፋር ሰመራ ብሔር ብሔረሰቦች አዳራሽ ጥር 19/2016 ለትልቅ አለማ በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ አብረን እንታደም።
#ሒራ_በጎ_አድራጎት_ድርጅት
#ሠመራ_ጥር_19
#በብሔር_ብሔረሰቦች_አዳራሽ
#የማይቀርበት
" ሁሉም ሠው በጎ ነው!!!!!

ሰሀባዎች ረሱልን ሰዐወ ከመሀል አድርገው የሚናገሩትን በተመስጦ በማዳመጥ ላይ ናቸው፦‹‹የቂያማ ለት መጀመርያ ሱጁድ ለማድረግ እሚፈቀድልኝ ለኔ ነው።›› በማለት ወደ መጪው ዘመን በምናብ አከነፏቸው።
ረሱል ሰዐወ ንግግራቸውን ቀጥለዋል፦‹‹ፍጥረት ሱጁድ ባደረገ ግዜም የዝያን ለት ራሴን ቀና እንዳደርግ ቅድምያ ለኔ ነውም እሚፈቀድልኝ።
ሱጁድ ካደረግኩበት ስፍራ ራሴን ቀና ሳደርግ እፊት ለፊቴ የተለያዩ ህልቆ መሳፍርት ህዝቦችን እመለከታለሁ። ከነዝያ ህዝቦች መካከልም ኡመቶቼን ለይቼ አውቃቸዋለሁ።
እዝያው ከቆምኩበት ሆኜ ኋላዬን ስመለከት በህዝብ ከተሞላው አድማስ ውስጥ የኔን ኡመቶች እያየሁ እለያቸዋለሁ። ግራ ቀኜንም ስመለከት ከህዝቦች መሀል ፍንትው ብላችሁ ትታዩኛላችሁ።››
ይህንን ንግግር ሲያዳምጡ ከነበሩ ስሀባዎች መካከል አንዱ ብድግ ብሎ፦‹‹ያ ረሱለሏህ! ከኑሕ ጀምሮ እስከ አሁን ድረሱ የተፈጠሩ ህዝቦች በዝያ ቦታ ላይ ተበትነው ሳለ በዝያ ሁሉ የህዝብ ብዛት ኡመትዎን እንዴት ነው እሚለይዋቸው?›› ሲል ጠየቀ።
‹‹ኡመቶቼን አውቃቸዋለሁ፤ እፊቶቻቸው እና እጆቻቸው ላይ እሚስተዋለው የዉዱእ ምልክት ጌጣቸው ነው፣ ከነሱ ሌላ በዚህ ያጌጠ ኡመት የለም።
ኡመቶቼን አውቃቸዋለሁ፤ መፅሐፎቻቸውን በቀኝ እጆቻቸው ይዘዋል፣ ኡመቴቼን አውቃቸዋለሁ እፊት ለፊቶቻቸው ላይ ዝርዮቻቸውም ይገኛሉ ››
ሲሉ መለሱለት።
ጌታችን ሆይ! በነብይህ የምንታወቅ ህዝቦች አድርገን🤲

ለ እሁድ ጥር 19/2016 በውቢቷ ሰመራ ቀጠሮ የተያዘለት የ #ከፍታ_ጉዞ ✌️ ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ድግስ የዋዜማ ፕሮግራም ጥር 18/2016 (ቅዳሜ) እለት በእደል መግሪብ ወል ኢሻ ተዘጋጅቷል።
➛ በ ሠመራ ሀጂ ሰአድ (ሰልሀዲን አል-አዩቢ) መስጂድ በ Engr/Ustaz Bedru Hussein - በድሩ ሁሴን
➛ በ ሎጊያ አቡዘር መስጂድ በ Ustaz Abubeker Ahmed/ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ.
➛ በ ዱብቲ ሰላም መስጂድ በ Ustaz Yassin Nuru / ياسين نورو ......
በይነል መግሪብ ወል ኢሻ ተዘጋጅቷል። ሁሉም ሰው ይታደም ዘንድ ተጋብዟል።