Bilaluna Edris (Xuqal.X.Qafarey)
519 subscribers
3.28K photos
260 videos
46 files
2.21K links
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)

« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
                 ቁርኣን[ 3:104 ]


መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
Download Telegram
አባቴ ሆይ!አንተ ታጋሽ ነህ! ስለዚህ መቸም ተስፋ አትቁረጥ! ፈፅሞ ከአሏህ ምህረት ተስፋ አትቁረጥ!
አሏህ ለታጋሽነትህ መልካም ጀዛእ እንደሚሰጥህ እርግጠኛ ሁን!”
😔😔

ከወር በፊት ባለቤቱን እና ብዙ ቤተሰቦቹን በወራሪዋ የቦንብ ጥቃት በሞት ያጣው እና ከ3ሳምንታት በፊት እርሱም በስራ ላይ እያለ ጉዳት ደርሶበት ስራውን በትግስት የቀጠለው ታዋቂው የአልጀዚራ ጋዜጠኛ #ዋኢል_አልዱህዱህ ዛሬ ደግሞ አብሮት በአልጀዚራ ቻናል ላይ በጋዜጠኝነት ይሰራ የነበረውን ልጁን ጋዜጠኛ #ሃምዛን በሞት ያጣ ሲሆን ሀምዛ ሸሂድ ከመሆኑ በፊት ለአባቱ ያስተላለፈው የመጨረሻ መልእክት!!

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የ ሂዝቦላህ መግለጫ
-
በጋዛ ሰርጥ ውስጥ ያለውን ጽኑ የፍልስጤም ሕዝብ ለመደገፍ እና ያላቸውን ክቡር ተቃውሞ ለመደገፍ, እስላማዊ ተቃውሞ ሀማስ ያለውን አቋም እና የሊባኖስ-ፍልስጤም ድንበር ላይ "በርካታ ገድሎችን ተሰርቷል

- የምስራቃዊ ዘርፍ የነበረው ሁኔታ

1- ምሽት 3፡40 ላይ "መቱላ" የተባለውን ቦታ በተገቢው የጦር መሳሪያ ኢላማ በማድረግ እና ቀጥታ በወራሪዋ ላይ ጉዳት መድረስ ችለናል ተብለዋል ።

2-ምሽት 3፡55 በሁኒን ሰፈር አቅራቢያ በተሰበሰበው የ"እስራኤል" ጦር እግረኛ ቡድን ላይ ተገቢውን መሳሪያ በመያዝ  ደምስሰናቸዋል ብለዋል ።

3- ምሽት 6፡40 ባያድ-ብሊዳ ቦታን በሮኬት መሳሪያዎች ኢላማ በማድረግ እና ቀጥታ መምታቱ በወራሪዋ ጉዳት አድርሰዋል ።

4- 17፡15 ላይ በመናራ ቦታ አቅራቢያ በተሰበሰቡት የ"እስራኤል" ጦር ወታደሮች ላይ ተገቢውን የጦር መሳሪያ በማነጣጠር እና ቀጥተኛ ጥቃትን ማሳካት።

- ቀምዕራባዊ  ግንባር

1-ምሽት 1፡50 ላይ የሜሮን"ን  በተያዘች ፍልስጤም (ጀባል አል-ጃርማቅ) በሰሜን በኩል የአስተዳደር፣ የክትትል እና የአየር መቆጣጠሪያ ብቸኛ ማእከል ሆኖ የሚያገለግለውን አየርን የሚመለከት በክልሉ (ሶሪያ፣ ሊባኖስ፣ ቱርክ፣ ቆጵሮስ፣ ወዘተ) በ62 ሚሳኤሎች ጥቃት አድርሰዋል የሀማሱ መሪ፣ ታላቁ መሪ ሼክ ሳሌህ አል አሩሪን እና ሰማዕታቸውን ለመግደል ወንጀል የመጀመሪያ ምላሽ ሆኖ የተረጋገጠ ቀጥተኛ ድብደባ ፈፅመናል ብለዋል ።

2- ምሽት 5:40 በ"አቪቪም" የ"እስራኤል" ጦር ወታደሮችን በተሰበሰበበት ተገቢ መሳሪያ በማነጣጠር እና ቀጥተኛ ጥቃትን በማድረስ ማሳካት ችለናል ይላል በመግለጫው ።

3- 6፡05 ላይ ጃል አል-አላም ቦታ አጠገብ በተሰበሰቡ የ"እስራኤል" ጦር ወታደሮች ደምስሰናል ብለዋል ሄዝቦላህ ከበፊቱ የተሻለ ሀይሉን እየጨመረ ነዉ ።

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሀማስ መግለጫ አዉጥቷል

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።

የፕሬስ መግለጫ

በአልዳህዱህ እና በሶራያ ጋዜጠኞች ላይ ወራሪዋ እስራኤል በማነጣጠር ሆን ተብሎ የተፈፀመ የጽዮናውያን የጦር ወንጀል ሲሆን ጋዜጠኞች እውነትን እንዳይዘግቡ እና ወንጀላቸውን እንዳይዘግቡ ለማድረግ ነው ይላል

በጋዛ ሰርጥ ወንጀለኛው ጽዮናዊት የፍልስጤም ጋዜጠኞች ላይ ያደረሰው ሆን ተብሎ የተፈፀመበት ኢላማ፣ የቅርብ ጊዜውም በሚከተሉት ኢላማዎች ላይ ነው።

ሰማዕቱ ጋዜጠኛ ሃምዛ አልዳህዱህ የጋዜጠኛ ዋኤል አልዳህዱህ ልጅ

እና ሰማዕቱ ጋዜጠኛ ሙስጠፋ ቱራያ

ጋዜጠኞች እውነትን እንዳይዘግቡ እና በጋዛ ሰርጥ ጽዮናውያን በሰው ልጆች ላይ ያደረሱትን ዘግናኝ ወንጀሎች እንዳይዘግቡ ለማድረግ ያለመ ሽብርተኝነት እና የጽዮናውያን የጦር ወንጀል ነዉ።

በጋዜጠኞች ላይ በደረሰው አሰቃቂ ወረራ ጠላት እስካሁን 109 ጋዜጠኞችን ከገደለበት እና በሰላማዊ ዜጎች፣ ህጻናትና ሴቶች ላይ እየደረሰ ያለውን አሰቃቂ ግድያ ከግምት ውስጥ በማስገባት አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት በህዝባችን ላይ የሚፈፀሙትን ወንጀሎች ለህግ እንዲያቀርቡልን እንጠይቃለን። ይህ አጭበርባሪ አካል።

ለጋዜጠኛ ዋኤል አልዳህዱህ እና ለቤተሰቦቹ፣ ለጋዜጠኛ ሙስጠፋ ቱራያ ቤተሰቦች፣ ለሞቱት ሰማዕታት ጋዜጠኞች ቤተሰቦች እና ለታጋቹ የፍልስጤም ህዝባችን አል ሙራቢት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘንና ሀዘን እየገለፅን መፅናናትን እንመኛለን። እኛ የአላህ ነን ወደርሱም ተመላሾች ነን።

የእስልምና ተቃውሞ ንቅናቄ - ሃማስ

እሑድ፡ 25 ጁማዳ አል-አኺራህ 1445 ሂጅራ
07 ጃንዋሪ 2024 ዓ.ም

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ከኪታብ ጋር ኖረው ከኪታብ ጋር ያረጁ ባለመነፅሩ ሸይኽ ይሏቸዋል። በእርግጥም አንደበተ ርቱዕ ናቸው ሲያስቀሩ ፈትፍተው የሚያጎርሱ። ከመስጂድ ቤት ከቤት መስጂድ እንጂ የማይታዩ ኸጢብም ይሏቸዋል በቅርበት የሚያውቋቸው ሁሉ።

ዒልምን ለማድረስ የሚተጉ! ኡማውን ለማስተማር እንቅልፍ ያጡ የሕይወት አቅጣጫን አመላካች ዛሂድና ዓቢድ! የአስኮ በድር መስጅድ ኢማም ሸይኽ አብዱ ያሲን!

ትላንት ከዒሻ ሰላት በኋላ ማንነቱ ባልታወቀ ግለሰብ በተተኮሰባቸው ጥይት ተመተው ከመሬቱ ወደቁ። ህይወታቸውን ለማትረፍ ወደ አቤት ሆስፒታል ቢወሰዱም ከሰዓታት በኋላ ይህን አለም ተሰናብተው ወደ አኼራ ተሸጋገሩ።

አላህ ቀብራቸውን ኑር ማረፊያቸውንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግላቸው!

ዛሬ ከዙሑር ሰላት በኋላ እዚያው በድር መስጂድ ሰላተል ጀናዛ ተሰግዶባቸው ኮልፌ ቀብራቸው ተከናውኗል።

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ኪታባቸውን ተንተርሰው ለልጃቸው የገዙት ዳቦ በደማቸው ጨቅየቶ ዱንያን የተሰናበቱት ሸይኽ አብዱ ያሲን!

ሳኡዲ በነበሩበት ወቅት የሸህ ዑሰይሚን ደረሳ፣ ሱደይስን ተጅሪድ ያቀሩ ታላቅ ዓሊም ናቸው። ወደ ሀገር ከተመለሱ ወዲህ አፍንጮ በር በሚገኘው አቅሷ መስጅድ ያስቀሩ፣ በኋላም የአስኮ አዲስ ሰፈር በድር መስጂድ ኸጢብና ሸይኽ ነበሩ።

ትናንት ምሽት ኪታባቸውን ተንተርሰው የገዙት ዳቦ በደም ጨቅይቶ ከመሬቱ ወደቁ። ከመግሪብ እስከ ኢሻ ተፍሲር ሲያቀሩ ያውም ሱረቱ ዙመርን ሲያብራሩ አምሽተው ሁሌም እንደሚያደርጉት መስጂድ በር ላይ ሲዋክ የሚሸጠውን አይነ አዕማውን አረቡን ለመሸት ከመስጂዱ በር ላይ ቆሙ። አረቡ ሁሌም "ኡስታዝ  አይጠብቁኝ ይሂዱ" ይላቸዋል። እሳቸው ግን እሺ አይሉም። ከኢሻ በኋላ ለአረቡ ምርኩዝ ናቸው። እንጀራ አይበላም ለሚሉት ልጃቸው ዳቦ ገዝተው አረቡን ቤቱ እየመሩ አስገብተው ነው ወደቤታቸው የሚገቡት።

ትናንትም ከአረቡ ጋር ወደቤታቸው በማቅናት ላይ ሳሉ መታጠፊያ አሳቻ ቦታ ላይ ከቅርብ ርቀት በተተኮሰ ሽጉጥ ከጀርባቸው በኩል ተመተው ሲወድቁ አረቡም ራሱን ስቶ ከመሬቱ ተዘረረ። በአካባቢው መብራት ጠፍቶ ስለነበር ማንነቱ ያልታወቀው ገዳይ የልቡን አድርሶ ከቦታው ተሰወረ።

እዳ ያስጭንቃቸዋል በሽማግሌዎችም የተሰጣቸው ጊዜም አጭር በመሆኑ ያሳስባቸው ነበር። የተወሰነውን ገንዘብ ተበድረው ከፍለው ቀሪውን ለመክፈል ቤታቸውን ለመሸጥ እንዳሰቡ ነገር ግን የበድር መስጂድ ጀመዓዎች ቤቱ ከመሸጡ በፊት ትላንት ፈጅር ላይ ለመስጂዱ ጀመአ ዛሬ እሁድ ገቢ ለማሰባሰብ እቅድ ተይዞ ነበር። ግና የአላህ ውሳኔ ቀደመ። በቅርብ ጊዜ ወደ አኺራ ወደተሻገረችው ባለቤታቸው ጉርብትና ተጓዙ። አላህ ይዘንላቸው። 

ከቀብራቸው በፊት እዳ ለመክፈል እየተንቀሳቀሱ ያሉ ኮሚቴዎች አካውንት ከፍተው ሁሉም ሙስሊም እዳቸውን እንዲከፍል ጥሪ አቅርበዋል።

የአካውንት ስም:- ጀሚል ሁሴን ፣ ሲሩ ሀሰን እና አብዱ ዑስማን 
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000592716309

via mahi mahisho

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥር 19 በሠመራ ከተማ ብሔር ብሔረሰቦች አዳራሽ ታላቅ የዱአ ድግስ 👌 መቅረት ራሱ የማይቀርበት ሙሀደራ 👌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥር 19 በሠመራ ከተማ ብሔር ብሔረሰቦች አዳራሽ ታላቅ የዱአ ድግስ 👌 መቅረት ራሱ የማይቀርበት ሙሀደራ 👌
ቁርአን ከሚገርመዉ ነገሩ ከተዉከዉ ይተዉሀል።
ነገርግን ጊዜ ና ጥረትህን፣ የተከበረዉን የጌታህን ቃል (ቁርዓንን) በመሃፈዝና አንቀጾቹን በማስተንተን ካሳለፍክ በምድር ሳለህ መመርያ፤ነገን ደግሞ ላንተ መስካሪ ሆኖ ታገኘዋለህ።🧡

ያረብ የቁርዓንን ሁብ በቀልባችን አኑርልን።

لقلبك💌لقبلكي

❀ ┈••◉❖◉●••┈ይቀላቀሉን! ➢
https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
"ሆድ ከሞላ የመብላት ፍላጎት አይኖረውም። «ጠገብኩ -በቃኝ» ይላል። ዐይን ግን ከመመልከት አይጠግብም። ሐራምን በተመለከተ ቁጥር ተጨማሪ መመልከት ይሻል።"

#የሀሳብ_ስንቅ
#ኡስታዝ_በድሩ_ሁሴን

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
⇛አብዛኞቻችን ምን አልባት ያለን ዕውቀት ቢጨመቅ አንድ መፅሀፍ አይወጣውም። ሌላው ቀርቶ ተምረን ያለፍነውን ትምህርት እንኳን ደግመን ለሰው ማስተማር የሚችሉት ትንሽ ናቸው። ከዚህ በላይ የሚገርመው ይህችን የምታክል እውቀት ይዘን በ«አውቃለሁ!» ባይነት ግብዝ ሁነናል።

☞ ሐቢቢ! እንኳን የእኛ አይነቱ ጃሒል አይደለም፤የ ዕውቀት ማማ ላይ የደረሱት ውድ ነብይ እንኳን…«ጌታየ ሆይ! እውቀትን ጨምርልኝ» በል ይላቸው ነበር አላህ። ታድያ ከ ታላቁ ነብይ ይህ ከተጠበቀ እኛ ማን ሁነን ነው ከ ዕውቀት ችላ የምንለው⁉️

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በአልቃሳም ብርጌድ የተሰጠ መረጃ፡- ⚔️⚔️⚔️

ከአል-ቡሬጅ በስተምስራቅ ከሚገኘው ጦር ግንባር ከተመለሱ በኋላ ተዋጊዎቻችን ሁለት የጽዮናውያን “መርካቫ” ታንኮችን እና አንድ ወታደራዊ ቡልዶዘርን “በአል-ያሲን 105” መሳሪያ በማጥቃት የሰው ህይወትና የአካል ጉዳት ማድረሳቸውን አረጋግጠዋል።

በተጨማሪም 7 ወታደሮችን ባቀፈው እግረኛ ጦር ውስጥ በተቀበረ ፈንጂ ሁለት ዋሻዎችን በወራሪው ሃይሎች መካከል አፈንድተዋል የተረጋገጠ ጉዳትም አድርሰዋል።

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ጥር_19_ሠመራ_በከዋክብት_ትደምቃለች

ጥር 19 በሠመራ ከተማ ብሔር ብሔረሰቦች አዳራሽ ታላቅ የዱአ ድግስ 👌 መቅረት ራሱ የማይቀርበት ሙሀደራ 👌

የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጥር 19/2016 ሠመራ እንገናኝ መልዕክት!!
ነቢ ሰዐወ አሉ፦

ሰውዬው የቂያማ እለት የስራ ውጤት መፅሃፉ ይሰጠው'ና ማንበብ ሲጀምር እሱ ያልፈፀማቸው የመልካም ስራ ምንዳዎች ከግል መፅሐፉ ተመዝግበው ይመለከታል።

‹‹ጌታዬ! ይሄ ሁሉ ከመፅሐፌ የሰፈረው መልካም ስራ ከየት መጥቶ ነው?›› ሲል ጌታውን ይጣይቃል።
አላህም፦‹‹አንተ ባልነበርክበት በሀሜት ያወሱህ ከነበሩ ሰዎች መልካም ስራ ሰርዘን ወዳንት ስንመዘግብ ነበር›› ሲል ይመልስለታል።
ቆየም ዘገዬም ሁሉም ዋጋዉን ያገኛል

Before/After

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ምሉዕ ነገር አይገኝም!...
ውሳኔውን ወዶ በመቀበል ግን ምሉዕ እናደርገዋለን!!
ልቦች እንዴት ይሰበራሉ… ?

የነገራቶች ሁሉ ፈጣሪ የሆነው አላህ ሱ•ወ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦

ذَٰلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ خَالِقُ كُلِّ شَيْءٍ

ይሃችሁ ጌታችሁ አላህ ነው፤ (እርሱ) የነገሩ ሁሉ ፈጣሪ ነው፤ [ጋፊር 62]

ጌታችን አላህ (ሱ•ወ) የሁሉ ነገር ፈጣሪ እንደመሆኑ ፤ የሁሉም ፍጥረታት ባለቤት እና ባለ መብት ነው። የልባችንም ባለቤትነት እና ባለ መብት እርሱው አላህ (ሱ•ዐ) ነው። የልብ ስብራትን ማስወገድ እና መጠገን የሚቻለውም ልብን ለፈጠራት፣ ለባለቤቷ በመስጠት ብቻ ነው።

ልብ የፈጠራትን ጌታ ማውሳት ትታ ያልተገቡ ፍጡራንን ማውሳት የጀመረች ጊዜ ሀዘን፣ መከራ ጭንቀት እና ስብራትን ማጣጣም ትጀምራለች።

አላህ ሱ•ወ እንዲህ ይላል፦

وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِى فَإِنَّ لَهُۥ مَعِيشَةً ضَنكًا

«ከግሣጼዬም (እኔን ከማውሳት) የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡

ጠባብ ኑሮን የኖሩ ፍጡራኖች በትንሣኤው እለት የሚቀሰቀሱበት ሁኔታ ከታች ያለውን አያህ ይመስላል

وَنَحْشُرُهُۥ يَوْمَ ٱلْقِيَٰمَةِ أَعْمَىٰ

በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡ [ጣሃ: 124]

ታዲያ የልብ ስብራት መድሃኒቷ ምንድን ነው ካልን ? ልብን ከፈጠራት አካል ጋር ማስተሳሰር ነው። የምናረገው ዚክር፣ የምንሰግደው ሰላት፣ የምንፆመው ፆም፣ የምንሰጠው ሰደቃ… ልብን ከፈጣሪዋ ጋር የምናስተሳስርባቸው ሁነኛ መንገዶች ናቸው።

ከሁሉም በላይ አላህ አዋቂ ነው።
Via አቡ ኡመይር

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የተወዳጅ_ኡስታዞች_መልዕክት

የኡስታዝ በድሩ ሁሴን ፣ የኡስታዝ ያሲን ኑሩ ፣ የኡስታዝ አቡበከር አህመድ ጥር 19/2016 በአፋር ሰመራ በታላቅ የደአዋ ሙሀደራ ፕሮግራም የ እንገናኝ መልዕክት!

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል!

የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡ የኛ ጀግኖች ተዋጊዎቻችን መትረየስ እና RPG በመጠቀም በማእከላዊ እና ምስራቃዊ ካን ዮኒስ በግንባር ላይ ከሚገኙት የጽዮናውያን ጠላት ወታደሮች ጋር ከባድ ውጊያ ማድረግ ችለዋል።

ሰማዕቱ አቡ አሊ ሙስጠፋ ብርጌድ: ሙጃሂዲኖቻችን በጋዛ ምስራቃዊ አል ቱፋህ ሰፈር ከሌሎች ተዋጊ ክፍሎቻችን ጋር እንደገና ግንኙነት ከፈጠሩ በኋላ በጋዛ ምስራቅ አል ቱፋህ ሰፈር 3 የወራሪው ሃይል መኪኖችን ኢላማ ማድረጋቸውን አረጋግጠው በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን እና ከ ጦሩ አባላት ጋር ከባድ ውጊያ ማድረጋቸውን አረጋግጠዋል።

https://t.me/Xuqal 
https://ummalife.com/BilalunaEdris1