...ሞት አፋፍ ላይ ስትደርስ
...ሞት አፋፍ ላይ ስትደርስ ቀልብ ይዛ የኖረችዉን ብቻ ነው የምትተፋው። የዛሬ የዕለት ተዕለት ዉሎአችን የነገ ኻቲማችን ነው።
...ሞት ስካር አለው። ጭንቅና ፍርሀቱም የተለየ ነው። አንድ ቀን ከመለከል መውት ጋር ፊት ለፍት መተያየታችን አይቀርም። ምን ይውጠን ይሆን? የዛን ቀን። እንዴት ይሆን በዛን ሰአት ሁኔታችን?
...ሞት የሚጀምረው ከታች ከእግር ነው። የሚጠናቀቀው እላይ አይን ላይ ነው። ህመሙ ከታች ከእግር ጫፍ ጀምሮ ሁሉ የሰውነት አካል ወደላይ ያዳርሳል።
...የዚያ ቀን የመጥፎ ሰሪዎች ስቃይ ደሞ እጅግ የከፋ ነው። ነፍሱ መለከል መውትን ስታይ በድንጋጤ በሁሉ የሰውነት አካል ውስጥ ትበተናለች። ነገር ግን ወዳ ሳይሆን በግዷ እየተፈለቀቀች እንድትወጣ ትደረጋለች።
የአላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን🥺🤲
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿واعْلَمُوا أنّ أحَبَّ العَمَلِ إلى اللهِ أدْوَمُهُ وإنْ قَلَّ﴾
“እወቁ! አላህ ዘንድ ተወዳጅ ስራ ጥቂትም ብትሆን ዘውትር የሚሰራው ነው።”

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና እስራኤል በዱባይ እና በሃይፋ ወደብ መካከል ያለውን የየመንን የንግድ መርከቦች ስጋት ለማስወገድ የመሬት ድልድይ ለመገንባት ተስማምተዋል። (ማሪቭ)
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ጠባቂዎች አድርጋችሁ አትያዙ። አንዱ ለአንዱ ጠባቂ ነው። ከእናንተም ውስጥ ወዳጆች የሚያደርጋቸው ከነሱ ነው። አላህ በዳዮችን ሕዝቦች አይመራም።" (አል-ማኢዳህ 51
)https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የቀሳሞች ቃል አቀባይ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡-
- ከዛሬ ጥዋት ጀምሮ ሙጃሂዶቻችን በጋዛ ሰርጥ በሁሉም ግንባር ከተሰገሰጉት የወራሪዋ ሃይሎች ጋር ከፍተኛ ውጊያ ሲያደርጉ ውለዋል።
- በኻን ዩኒስ አካባቢ ብቻ 24 የጦር መኪኖች ሙሉ በሙሉና በከፊሉ አውድመናል።
- 18 ወታደሮችን በቀጥታ በማጥቃት የቀሳም አልሞ ተኳሾች 8 ወታደሮችን ገድለው ሌሎቹን አቁስለዋል እንዲሁም ልዩ ሃይላቸው በተሰበሰበበት በፈንጂ ያጠርነውን ቤት አፈንድተናል።
- ጠንካራ የሚሳኤል ተኩሶች ቴልአቪቭን ጨምሮ ወደተለያዩ የወራሪዋ ከተሞች አምዘግዝገናል ብሏል።

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

ሌሊቱን በ ቀን የሚያቀያይር ታላቁ ጌታ አላህ ﷻ ሸክማችንን ወደ ፀጋ ሊለውጠው ምን ይሳነዋል ? ብቻ አንተ ጠይቅ
የሃማስ መግለጫ
ኔታንያሁ እና የእስራኤል ጦር እየሰሩ ባሉት ስራ ለሽንፈታቸው ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና የጦር ወንጀለኛ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ሊያውቁት ይገባል::
ኔታንያሁ የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ድል በ60 ቀናት ጦርነቱ ውስጥም ማውጣት አልቻለም::
በጋዛ ላይ ያለው ጥቃት እስካልቆመ እና ኔታንያሁ ለታሳሪዎቹ ደህንነት ዋስትና እስካልሰጠ ድረስ ምንም አይነት ድርድር አይኖርም።
#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ኔታንያሁ እና የእስራኤል ጦር እየሰሩ ባሉት ስራ ለሽንፈታቸው ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ እና የጦር ወንጀለኛ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ሊያውቁት ይገባል::
ኔታንያሁ የፖለቲካም ሆነ ወታደራዊ ድል በ60 ቀናት ጦርነቱ ውስጥም ማውጣት አልቻለም::
በጋዛ ላይ ያለው ጥቃት እስካልቆመ እና ኔታንያሁ ለታሳሪዎቹ ደህንነት ዋስትና እስካልሰጠ ድረስ ምንም አይነት ድርድር አይኖርም።
#hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
የሀማስ መሪ ኦሳማ ሃምዳን፡
ኔታንያሁ በእስራኤላውያን እስረኞች ልውውጥ ስምምነቱ እንዳይጠናቀቅ በማደናቀፍ ተጠያቂ እናደርጋለን።
ኦክቶበር 7 ላይ በአል-አቅሳ የጎርፍ ጦርነት ወቅት ጀግኖቻችንን በታጋቾች “ወሲባዊ ጥቃት እና አስገድዶ መድፈር” ፈፅመዉ ነዉ ቀሪ ታጋቾችን ያለቀቁት የሚል የሐሰት ዉንጀላ የሚሞክሩትን የጽዮናውያን ውንጀላዎች እና የአሜሪካዊያን ዲፕሎማት እና ፕሬዝደንቱን ጨምሮ የለለ ፈጠራ አጥብቀን እናወግዛለን፣ ይህ የሞራል ውድቀት እንቆጥረዋለን።
የአልሺፋ ሆስፒታል የሀማስ ማዘዣ ነዉ የሚል ማታልያ ሲያቀርቡ ቆይተዋል
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ እርዳታ አስተባባሪ ሚስ ሊን ሄስቲንግስ በሃማስ እንቅስቃሴ ላይ ያለውን የውሸት ትረካ ለመቀበል ፈቃደኛ ባለመሆኗ ምክንያት ሹመቱን መሰረዙ ሰምተናል ይህ የእብሪት አካሄድ መወገዝ አለበት በመግለጫው ሀማስ።

እጅግ የሚያሳዝነውና የሚያመው የእስራኤል ወታደሮች የታሰሩ ፍልስጤማዊያን ህፃናት ወንዶችን ሳይቀር አስገድደው የሚደፍሯቸው መሆኑ ነው !!!
የእስራኤል ጦር አይሁዳዊ ዋና ራቢ ዛሬ በሰጠው ሀይማኖታዊ ብይን " ለሞራል ሲባል የፍልስጤም ሴቶችን መድፈር ይፈቀዳል " ሲል ብያኔ ሰጥቷል ።
ጦርነቱ እንደተጀመረ አሜሪካ እስራኤልን በመርዳቷ በመበሳጨት ከስልጣን የለቀቀው የአሜሪካው ከፍተኛ ባለስልጣን ዛሬ ያጋራው መረጃ እጅግ አሳዛኝ ነው ። የእስራኤል ወታደሮችና መርማሪዎች በአንድ የ 15 አመት ፍልስጤማዊ ህፃን ላይ ያደረሱትን የአስገድዶ መድፈር በማጋለጥ " ያንን ክስተት መግለፅ የሚችል ቃል የለም " ብሏል ።
ተገዶ የተደፈረው ህፃንም መቆም አቅቶት ከፍተኛ ህመም አድሮበት እየተሰቃየ የነበረ ቢሆንም እስራኤል ግን ፍርድቤት ከነህመሙ ገትራዋለች ።
ይህ ለዚህ ኡማ ትልቅ ውርደት ነው !
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የእስራኤል ጦር አይሁዳዊ ዋና ራቢ ዛሬ በሰጠው ሀይማኖታዊ ብይን " ለሞራል ሲባል የፍልስጤም ሴቶችን መድፈር ይፈቀዳል " ሲል ብያኔ ሰጥቷል ።
ጦርነቱ እንደተጀመረ አሜሪካ እስራኤልን በመርዳቷ በመበሳጨት ከስልጣን የለቀቀው የአሜሪካው ከፍተኛ ባለስልጣን ዛሬ ያጋራው መረጃ እጅግ አሳዛኝ ነው ። የእስራኤል ወታደሮችና መርማሪዎች በአንድ የ 15 አመት ፍልስጤማዊ ህፃን ላይ ያደረሱትን የአስገድዶ መድፈር በማጋለጥ " ያንን ክስተት መግለፅ የሚችል ቃል የለም " ብሏል ።
ተገዶ የተደፈረው ህፃንም መቆም አቅቶት ከፍተኛ ህመም አድሮበት እየተሰቃየ የነበረ ቢሆንም እስራኤል ግን ፍርድቤት ከነህመሙ ገትራዋለች ።
ይህ ለዚህ ኡማ ትልቅ ውርደት ነው !
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
መግለጫ
የሐማስ ንቅናቄ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ወንድም ሙጃሂድ ኢስማኢል ሃኒዬ በፓኪስታን ኢስላማባድ ከተማ በተካሄደው “የአል-አቅሳ መስጊድ ቅድስና እና የእስልምና ኡማህ ኃላፊነት” ንግግር አድርጓል።
የፓኪስታን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ እና በርካታ የሙስሊም ምሁራን በተሳተፉበት በዚህ ኮንፈረንስ ላይ የንቅናቄው መሪ የተወያየበት ሲሆን የአል-አቅሳ የጎርፍ ጦርነት የተከፈተባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በደረሰው ጥቃት ወረራ ያደረሱትን ከባድ ጥሰቶች ጨምሮ አል-አቅሳ መስጊድ እና የፍልስጤም ህዝባችን እና ዌስት ባንክን ጁዳይዝ አይሁዳዊ ለማድረግ የሚሰሩ ተከታታይ ፕሮጀክቶች እና ሌሎችም በወረራ ከተፈፀሙ ወንጀሎች አንዱ ነው።
በጋዛ ወረራ የተፈፀመውን ወረራ እና ጭፍጨፋ እና በዚህ ግጭት ታሪክ ውስጥ በዚህ የለውጥ ወቅት የመላው ህዝብ ምሁራን ሚና እና የዚህ ህዝብ ታሪክ የፓኪስታንን አስፈላጊነት ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል በነገራችን ላይ ፓኪስታን ለእስራኤል አጎራባች ባትሆንም እስራኤል ከምትፈራቸዉ ሀገር ሁለተኛዋ ናት ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የሐማስ ንቅናቄ የፖለቲካ ቢሮ ኃላፊ ወንድም ሙጃሂድ ኢስማኢል ሃኒዬ በፓኪስታን ኢስላማባድ ከተማ በተካሄደው “የአል-አቅሳ መስጊድ ቅድስና እና የእስልምና ኡማህ ኃላፊነት” ንግግር አድርጓል።
የፓኪስታን ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ እና በርካታ የሙስሊም ምሁራን በተሳተፉበት በዚህ ኮንፈረንስ ላይ የንቅናቄው መሪ የተወያየበት ሲሆን የአል-አቅሳ የጎርፍ ጦርነት የተከፈተባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በደረሰው ጥቃት ወረራ ያደረሱትን ከባድ ጥሰቶች ጨምሮ አል-አቅሳ መስጊድ እና የፍልስጤም ህዝባችን እና ዌስት ባንክን ጁዳይዝ አይሁዳዊ ለማድረግ የሚሰሩ ተከታታይ ፕሮጀክቶች እና ሌሎችም በወረራ ከተፈፀሙ ወንጀሎች አንዱ ነው።
በጋዛ ወረራ የተፈፀመውን ወረራ እና ጭፍጨፋ እና በዚህ ግጭት ታሪክ ውስጥ በዚህ የለውጥ ወቅት የመላው ህዝብ ምሁራን ሚና እና የዚህ ህዝብ ታሪክ የፓኪስታንን አስፈላጊነት ወሳኝ መሆኑን አንስተዋል በነገራችን ላይ ፓኪስታን ለእስራኤል አጎራባች ባትሆንም እስራኤል ከምትፈራቸዉ ሀገር ሁለተኛዋ ናት ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
ሰበር
አልቃሰም ብርጌድ፡ የአልቃሳም ሙጃሂዲኖቻችን በሰሜናዊ ጋዛ ሰርጥ በሚገኘው የበይተ ላሂያ ፕሮጀክት ላይ በወረራ ወደቦታው የገቡ 12 የጽዮናውያን የጦር ተሽከርካሪዎችን ኢላማ ማድረግ ችለዋል።
#al_aqsa_flood #hamas #gaza #qassam #mujahidin #quds #palestine #oic #arableague #war_on_gaza #iran #iraq #yemen #turkye #qatar #hizbollah

#ሰበር
አል-ቃሳም ብርጌድ፡ በካን ዩኒስ ከተማ ምስራቃዊ ዳርቻ ላይ የሚገኘውን የጽዮናዊያን ታንክ በ"አል-ያሲን 105" ሚሳኤል ኢላማ አድርገዋል በተጨማሪም ...
የጽዮናውያን ወታደሮችን አጓጓዥ ተሸከርካሪ እና ሚርካቫ ታንክን ከካን ዩኒስ ከተማ በስተሰሜን ባለው ሰፈር ላይ በ«አል-ያሲን 105» ሚሳኤሎች ኢላማ አድርገዋል ሲል አልጀዚራ ዘግቧል።

「 ስለ ነብዩ ﷺ ታላቅነት በጥቂቱ ላጋራችሁ 」
➢ :አቡበክር በአዛኝነቱ ይታወቃል። ነብዩ ደግሞ ከአቡበክር የበለጠ አዛኝ ነበሩ።
➢ :ዑመር በፍትሃዊነቱ ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው። ነብዩ ደግሞ ከዑመር በላይ ፍትሃዊ ነበሩ።
➢ :ዑስማን በቸርነት ለሌሎች ተምሳሌት ነበር ። ነብዩ ደግሞ ከዑስማን በላይ ቸር ናቸው።
➢ :በጀግንነት ዐሊይ ነበር የሚጠራው። ነብያችን ደግሞ ማንም ጀግና የማይገዳደራቸው ስመጥር ጀግና ነበሩ።
➢ :ሀሰን ከዘመኑ ሰዎች ሁሉ አለቃ ሲሆን ነብዩ ደግሞ የሰው ልጆች ሁሉ አለቃ ናቸው።
ሰሉ አለ ነቢይ!!
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ . . .
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
➢ :አቡበክር በአዛኝነቱ ይታወቃል። ነብዩ ደግሞ ከአቡበክር የበለጠ አዛኝ ነበሩ።
➢ :ዑመር በፍትሃዊነቱ ቀዳሚው ተጠቃሽ ነው። ነብዩ ደግሞ ከዑመር በላይ ፍትሃዊ ነበሩ።
➢ :ዑስማን በቸርነት ለሌሎች ተምሳሌት ነበር ። ነብዩ ደግሞ ከዑስማን በላይ ቸር ናቸው።
➢ :በጀግንነት ዐሊይ ነበር የሚጠራው። ነብያችን ደግሞ ማንም ጀግና የማይገዳደራቸው ስመጥር ጀግና ነበሩ።
➢ :ሀሰን ከዘመኑ ሰዎች ሁሉ አለቃ ሲሆን ነብዩ ደግሞ የሰው ልጆች ሁሉ አለቃ ናቸው።
ሰሉ አለ ነቢይ!!
اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدْ . . .
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት ብለህ አትዘናጋ፡፡ ከጀነት የበለጠ ጥሩ ቦታ የለም፡፡ አባታችን አደም ዐ.ሰ በሷ ዉስጥ ሆነው ጭምር ፈተና አግኝቷቸዋል።
በዒባዳህ ብዛትም አትጃጃል፣ ኢብሊስ ከዚያ ረጅም የዒባዳ ሕይወት በኋላ ምን እንዳጋጠመው ይታወቃል፡፡
በዕውቀት አለኝ ብለህም አትመፀደቅ፤ በልዓም የአላህን ታላቅ ሥም ያውቅ ነበር። ነገር ግን መጨረሻ ላይ ምን እንዳጋጠመው አስተዉል።
ደጋጎችን አይቻለሁ ብለህም አትጃጃል፤ ከአላህ መልዕክተኛ በላይ አላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ያለው አልነበረም፤ የቅርብ ዘመዶቻቸውም ሆነ ጠላቶቻቸው አልተጠቀሙባቸውም።
ኢማም አልገዛሊ
ኢሕያእ ዑሉሚዲን
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በዒባዳህ ብዛትም አትጃጃል፣ ኢብሊስ ከዚያ ረጅም የዒባዳ ሕይወት በኋላ ምን እንዳጋጠመው ይታወቃል፡፡
በዕውቀት አለኝ ብለህም አትመፀደቅ፤ በልዓም የአላህን ታላቅ ሥም ያውቅ ነበር። ነገር ግን መጨረሻ ላይ ምን እንዳጋጠመው አስተዉል።
ደጋጎችን አይቻለሁ ብለህም አትጃጃል፤ ከአላህ መልዕክተኛ በላይ አላህ ዘንድ ትልቅ ደረጃ ያለው አልነበረም፤ የቅርብ ዘመዶቻቸውም ሆነ ጠላቶቻቸው አልተጠቀሙባቸውም።
ኢማም አልገዛሊ
ኢሕያእ ዑሉሚዲን
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
አልሞ ተኳሽ የወራሪዋ ወታደር ነው። በጋዛ ሰርጥ በመንገዱ ያገኘውን ህፃናትና ሴት ሳይለይ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የእሳር አሩሩን እየተኮሰ የሰርጉን ዕለት አስታውሶ ግርግዳው ላይ ልብ ቅርፅን ከነቀኑ በፓርከር ፅፎ save the date የሚል ጥቅስን አሰፈረ።
እነሆ ከነጓደኛው በቀሳሞች ተገድሎ ጀናዛው ወደ ፍቅረኛው እቅፍ በከረጢት ተጠቅልሎ ተላከ።
መልካም ጋብቻ ብለናል። አላሁመ ዚድ ወባሪክ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
እነሆ ከነጓደኛው በቀሳሞች ተገድሎ ጀናዛው ወደ ፍቅረኛው እቅፍ በከረጢት ተጠቅልሎ ተላከ።
መልካም ጋብቻ ብለናል። አላሁመ ዚድ ወባሪክ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጋዛን ለመዉረር የመጡ የእሰራኤል ወታደሮች የተመረዘ ምግብ በልተው የሚተላለፍ ባክተሪያ በሰዓታት ዉስጥ አጣዳፊ ተቅማጥ እና ትኩሳት እንደተከሰተ አንድ የእሰራኤል ጋዜጣ ዘግቧል
በተጨማሪ የእስራኤል ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን በሰሜን ጋዛ ሰርጥ በደረሰ ፍንዳታ ከ100 በላይ የአይሁድ ወታደሮች በሙሉ ዓይናቸው ላይ ችግር ደርሶ ማየት እደማይችሉ ተረጋግጦዋል አልጀዚራ !!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
በተጨማሪ የእስራኤል ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን በሰሜን ጋዛ ሰርጥ በደረሰ ፍንዳታ ከ100 በላይ የአይሁድ ወታደሮች በሙሉ ዓይናቸው ላይ ችግር ደርሶ ማየት እደማይችሉ ተረጋግጦዋል አልጀዚራ !!
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የመን (ሁቲዎች)
ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ከጽዮናዊቷ እስራኤል ጋር በየመን ላይ ምን አልባት ወታደራዊ ጥቃት ላይ ቢሳተፉ በአገሮቻቸው ያሉትን የነዳጅ እና የጋዝ ጉድጓዶች ሁሉ ኢላማ እናደርጋለን።
ይህ ብቻ ሳይሆን መርከቦቻቸውን ሁሉ እናጠፋለን ብለዋል
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ሳውዲ አረቢያ እና የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ከጽዮናዊቷ እስራኤል ጋር በየመን ላይ ምን አልባት ወታደራዊ ጥቃት ላይ ቢሳተፉ በአገሮቻቸው ያሉትን የነዳጅ እና የጋዝ ጉድጓዶች ሁሉ ኢላማ እናደርጋለን።
ይህ ብቻ ሳይሆን መርከቦቻቸውን ሁሉ እናጠፋለን ብለዋል
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የሃማስ ልዑካን ቡድን በደቡብ አፍሪካ ያደረገውን ጉብኝት ዛሬ ማጠናቀቁን ገልፆል ልዑካኑ የገዥው ፓርቲና የፓርላማ አባላት የፓርቲዎችና የሲቪል ማህበረሰብ ተቋማት ኃላፊዎችና የሙስሊም ማህበረሰቦች ጋር ተወያይቷል።
የልዑካን ቡድኑ መሪ በጋዛ ሰርጥ የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ አባል ባሴም ናኢም ሲሆን የአረብ እና እስላማዊ ግንኙነት ፅህፈት ቤት አባል ካሊድ ካዱሚ እና የአለም አቀፍ ግንኙነት ቢሮ አባል ኢማድ ሳብር ዉይይቱን መርተዋል ።
የንቅናቄው ልዑካን ቡድን ከገዥው አፍሪካ ኮንግረስ ፓርቲ ዋና ጸሃፊ እና ከበርካታ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ጋር የተገናኘ ሲሆን ከሌሎች ፓርቲዎች እና የፓርላማ ከባሎች በተጨማሪ ከኢኮኖሚክ ነፃነት ታጋዮች ፓርቲ አመራሮች ጋር ተገናኝቷል።
የልኡካን ቡድን የኔልሰን ማንዴላ ቤተ ሙዚየም ጎብኝቷዋል፣ ከፍልስጤም ህዝብ ጋር በሚካሄደው አምስተኛው አለም አቀፍ የአንድነት ኮንፈረንስ ላይ ለመገኘት የልኡካን ቡድኑ መሪ ዶክተር ባሴም ናይም በጉባኤው የመክፈቻ እና የመዝጊያ ንግግሮችን አድርገዋል።
ከጉባዔው ጎን ለጎን የልዑካን ቡድኑ ከአስተናጋጁ ሚስተር የታጋዮ ማንዴላ ልጅ ማንድላ ማንዴላ ጋር ከመገናኘቱ የኢትዮ ፍልስጤም ከዘገባዉ ጠቅሷል በተጨማሪ በጉባዔው ላይ ከተሳተፉት ከአንዳንድ አገሮች የተውጣጡ የፍልስጤም ደጋፊ ቡድኖች፣ የሰብዓዊ መብቶችና የፓርላማ ልዑካንን አነጋግሯል።
የልዑካን ቡድኑ በዋና ከተማዋ ኬፕታውን፣ ደርባን ከተማ፣ ፕሪቶሪያ እና ጆሃንስበርግ ከተማ ከሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጋር በርካታ ስብሰባዎችን አድርጓል። ሀገር ።