وَلَا تَحْسَبَنَّ اللَّهَ غَافِلًا عَمَّا يَعْمَلُ الظَّالِمُونَ ۚ إِنَّمَا يُؤَخِّرُهُمْ لِيَوْمٍ تَشْخَصُ فِيهِ الْأَبْصَارُ
ሀሰን ነስረላህ፡
በቀጠናው ውስጥ ጠንካራ ሰራዊት ነን እያሉ የሚመፃደቁት የእስራኤል ጦር ዛሬ ላይ
ከሃማስ ጋር ለሚያደርጉት ጦርነት እገዛ የአሜሪካ መርከብ ሊረዳቸው መጣ
ለምታስፈሩን የጦር መርከቦች በሚገባ ዝግጅት አድርገናል፣ ከታሪክ እንዳየነው በማንኛውም የቀጠናው ጦርነት ወቅት ወታደሮቿ ተጎጂ እና ትልቁ ተሸናፊ ናቸው።
ደግመን እንላለን ለአሜሪካ የጦር መርከቦች ዝግጅት አድርገናል፣
አሜሪካ በአፍጋኒስታን፣ ኢራቅ፣ ሶሪያ እና ሊባኖስ የደረሰባቸውን ሽንፈት መለስ ብለው እንዲያስታውሱ እንጠይቃለን።
በሜዲትራኒያን ባህር ያሰፈሩት ጦር አያስፈራንም
እናም ለእነሱ በቂ ዝግጅት እንዳደረግን እርግጠኛ እንዲሆኑ ለአሜሪካኖች እናሳያለን
በቀጠናው ጦርነት መርከቦቻቸው እና የአየር ኃይሉ ከፍተኛ ዋጋ እንደሚከፍሉ እርግጠኛ ይሁኑ
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1

ሔዝቦላህ
ክፍል 1
በአስናቀ ሲሳይ
ሄዝቦላህ በደቡባዊ ሌባኖስ በ1985 በኢማድ መግህኒየህ በመሃመድ ሁሴይን እና በአሊ አክባር የተመሰረተ የሽያ ሙስሊም ፓርቲ ሲሆን 1 መንግስት ሳይኖረው በጠንካራ ወታደራዊ አቋሙ የሚታወቅ ነው። የገንዘብ እና የመሳርያ ድጋፍ ክኢራን የሚያገኝ ሲሆን ከሶርያ የፖለቲካ ድጋፍ ይደረግለታል፡፡ የሂዝቦላህ ትርጉም “የአምላክ ፓርቲ” ማለት ነዉ።
ቃሉ አረብኛ ነዉ፡፡ በአሁኑ ጊዜ ሂዝቦላህን የሚመራዉ ሃሰን ናስረላ በተባለ የ60 ዓመት ሰዉ ሲሆን በየካቲት 1992 የድርጅቱ መሪ የነበሩት አባስ አል ሙሳዊ በጽዮናዊያን እስራኤል ከተገደሉ ጀምሮ አስከፊ ድረስ በዋና ጸሃፊነት እየመሩት ይገኛሉ፡፡ አመሰራረቱም በሊባኖስ በሱኒ ሙስሊሞች እና በክርስቲያኖች የሚደርስብኝን ጭቆና ለመታገል በሚል የኢራን አብዮትን ተከትሎ፣ ከዚያም የ1982 ቱን የጽዮናዊት እስራኤል በሊባኖስ ያደረገችውን ወረራ አስመልክቶ የተመሰረተ ነው።
የሂዝቦላህ ወታደራዊ አቋም በምድር ላይ ዉጊያ እጅግ በጣም የታወቀ በተናጠል እና በቡድን የመዋጋት ችሎታዉ ከፍተኛ፣ ከነብስ ወከፍ መሳርያ እስከ ሮኬት አጠቃቀሙ ወደር የሌለዉ ሰራዊት በመሆኑ በጽዮናዊት እስራኤል ዘንድ ከፍተኛ የሞራል፣ የሳይኮሎጅ እና የፍርሀት ጫና አሳድሮ የሚገኝ ነዉ፡፡ ምክንያቱም የሂዝቦላህ ቡድን በጽዮናዊያን ላይ የማይረሳ ጠንካራ ጡንቻ በ2006 ያረፈባቸውና በሊባኖስ ምድር ላይ የነበራቸውን ጠንካራ ምሽግ ፈንቅሎ በማስወጣት ድርጊት ላይ ያሳየው ወታደራዊ ብቃት የምድር ላይ ዉጊያ ከፍተኛ ችሎታ እና የሚሳኤል አጠቃቀም ባሳየዉ አቅም ለጽዮናዊያን የቀን ቅዥት አድርጎባቸዋል። ዛሬም ሂዝቡላህ አልሞና ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያዎችን ለይቶ መምታት የሚያስችል የሚሳይሎች ባለቤትና እጅግ ጠንካራ ሞራል የተላበስ ብቃት ያለው ሠራዊት ባለቤት ነው:: ይህንንም ጥንካሬውን ጽዮናዊት እሥራኤል ትንኮሳ ሰው አልባ በረራ ድብደባና ስለላ በነሐሴ 2019 በሞከሩበት ወቅት ህዝቡላህ የሰጠው ምላሽ እጅግ ውጤታማ የነበረ በመሆኑ ጽዮናውያን እጃቸውን ኮድከድው እንዲቀመጡ አድርገዋቸዋል። የሂዝቦላህ ወታደራዊ ጥንካሬ በሶርያ በሚደረገው የሽብርተኞች ዉክልና ጦርነት ላይ ከሶርያ መንግስት ጋር በመወገን በጽዮናዊያን እና በሳዉዲ የሚታገዙ ሽብርተኞችን በመዋጋት ብቃቱን አሳይቷል፡፡ ተጨማሪ የጦር ልምድም አካብቷል፡፡
ከሁሉም በላይ ግን ለአንባቢያን ሳልገልጸዉ የማላልፈዉ የሂዝቦላህ የእግረኛ ጦር ብቃት ነዉ፤ በሀምሌ 12/2006 ጽዮናዊት እስራኤል ሄዝቦላህን ለመምታት የጦርነት አዋጅ ትለፍፋለች፤ በዚህ ጦርነት ሂዝቦላህ ራሱን በማዘጋጀት የጦርነት ዕቅዱን ስርቶ እውነተኛ ተስፋ ብሎ ሰይሞታል። ዋናዉ እቅዱ የተለመደ መከላከል መሰረት አድርጎ መልሶ በማጥቃት እና ፂዎናዊያን ወታደሮች በመማረክ በርካታ የስሩባቸውን ሊባኖሳዉያን ማስፈታት አድርጎ የተጋጁበት ነበር፡፡ የጽዮናዊት እስራኤሎች ምግር ቤት በተለመደው ንቀት በተሞላበት ሁኔታ ጦርነቱን በአዋጅ አስጀመረ። ጽዮናዊያን ያላቸዉን ኃይል በመጠቀም በአቀዱት መሰረት ለስን መደብደብ ጀመሩ፤ በመጀመርያዎቹ ጥቂት ቀናቶች ጽዮናዊያን ሁሉንም የሂዝቦላህ የጦር ሰፈሮች ደምስሻለሁ፣ ካሻስ የተባለዉን ኃላ ዘ የሚሳዬል ማስወንጨያ አስወግጃለሁ። ስለዚህ ጦርነቱን በአጭር - አርሰዋለሁ፤ ከዚህ በኋላ ሂዝቦላህ የሚባል ነገር የለም በማለት ዘርፓጋንዳ መሳርያዎቻቸዉ ማወጅ ጀምረዋል።
ይሁን እንጅ : ሂዝቦላህ ካትዩሽ የተባለዉን ሚሳዬል የሚጠቀምበት እስራኤልን ሃሳባቸዉን እና ትኩረታቸዉን ለመበተን በተጨማሪም የሚኩራሩበትን የፀረ ሚሳዬል መከላከያቸዉን ለኪሳራ ለመዳን እና እግረ መንገዳቸዉን ለመፈተሽ ነበር እንጅ ዒላማ አልነበረም። በአጠቃላይ አነጋገር ይህ አሮጌው ሚሳዬል ፂዎናዊት ኪሳራ ከማስመዝገብ ዉጭ ለሂዝቦላህምንም ዓይነት ጠቀሜታ የሚዉል አልነበረም፡፡ ይህ ያልገባቸዉ ጽዮናዊያን ያልተለመደ ዓይነት ጦርነት መጋፈጥ ግዴታቸዉ ሆነ፤ ይህም ማለት አይተውት የማያቁት ልዩ የሆኑ ስልቶች እና ታክቲኮች ከዘመናዊ የጦር መሳርያ ★ ሃበሳቸወን አሳዩአቸዉ። በዚህ የጦርነት ጨዋታ ሂዝቦላህ የላዩን ወደ ታች ! የታቹን ወደ ላይ በማድረግ ገልብጦታል። ሂዝቦላህ ይህን ሲገልጠው “ያልተለመደ ድንገተኛ ጥቃት” ይለዋል። በዚህ ጊዜ ነበር ጽዮናዊት እስራኤል እዉነተኛ ጦርነት እንደተጋረጠባት የተረዳችው፡፡
ሂዝቦላህም ለዚህ ጦርነት ጽዮናዊት የምትተማመንበትን የጦር መርከብ
ህኒት" በመባል የምትታወቀዉን በሐምሌ 14/2006 ድንገተኛ ጥቃት በማድረስ ከወታደራዊ ተልዕኮ ዉጭ በማድረግ አወደመ ።ሀኒትየተባለችው መርከብ ለጽዮናዊያን ከፍተኛ መመኪያ የነበረች እና አካባቢውን የምትቆጣጠርበት ትልቁ የጦር መርከብ በመሆኑ ከፍተኛ የሞራል ዉድቀትን አስከትሎባታል። ይህ አዉዳሚ ሚሳኤል 802-C ከተባለች የቻይና ስሪት ጀልባ የተወነጨፈሲሆን ይህች መርከብ በኢራን ወታደራዊ ጠበብቶች ተጨማሪ ግንባታ ተደርጎላት 120 ኪሎ ሜትር አስወንጨፍ ያስችላታል:: ነገር ግን ሀኒትን ለመምታት በ 16 ኪሎ ሜትር ርቀት ተጠግታ ነበር ሚሳዬሏን ያስወነጨፈችውን የለየና ያን የጦር መርከቦች ጥቅም እንደሌላቸዉ በመረዳታቸዉ በዚህ ጦርነት ላይ ምንም አይነት ሌላ የጦር መርከብ መጠቀም ሳይችሉ አስቀርቷቸዋል በአካባቢው የነበረው የዉሃ የበላይነት ተጠቅሎ ገደል ገባ፤ በመርከቧ ውስጥ የነበሩ ወታደሮች ሙሉ በሙሉ ተመተዋል፡ ይህች መርከብ በቀጣዩ ዓመት 2007 ከመርከብነት ተሰናብታ ወደ ቁርጥራጭ ብረት ተቀይራለች::
ይቀጥላል

Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0

ሄዝቦላህ
የመጨረሻው ክፍል
(በአስናቀ ሲሳይ )
በዚህ ጦርነት ጽዮናዊያን ከካትዩሽ ሚሳዬል ዉጭ ምንም ዓይነት ጥርጣሬ አልነበራቸውም ነበር። ነገር ግን ሂዝቦላህ : በየትኛዉም የጽዮናዊት ከተሞች ሁሉ ዒላማዉን መምታት እና ማዉደም የሚያስችል የዘመናዊ ሚሳዬል አቅም ነበረው። ጽዮናዊያን በሌባኖስ አንድ ጥቃት በፈጸሙ ቁጥር ፣ ሂዝቦላህ በጽዮናዊት እስራኤል ከተሞች ላይ አጥጋቢ የሁነ የመልስ ምት ማድረግ ጀመረ፤ ይህ ሁኔታ ጽዮናዊያንን በእጅን በማስደንገጡ ፊታቸዉን ወደ አሜሪካ፣ እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ተከስ እንዳ ያስቆሙላቸዉ መማጸን ጀመሩ።
የዚህ ዓይነቱ የሚሳዬል ጥቃት ሀይፋን ወደብ እና ከተማ በመደብደብ የነበራትን ከፍተኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ በአንዴ ቀጥ እንዲል በማድረጉ የኢኮኖሚው እንቅስቃሴያቸውን አደጋ ላይ ጥሏል። በተለይ ሚሳዬሎቹ ዒላማቸዉን የማይስቱ መሆናቸዉን የነዳጅ ማከማቻቸዉንና የኤሌክትሪክ ኀይል ማሰሪ ጫቸዉን ለይቶ በመምታቱ የተነሳ የሃይፋን ወደብ እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ አንገራግጮ አስቆሟል። ጽዮናዊያን ጦርነቱን ጨርሰናል፣ ሂዝቦላህ የሚባል ነገር የለም ይሉ የነበሩ በሀሰት ፕሮፓጋንዳ የለቀቁትን ረስተው የአገር ያለህ ! አስጥሎኝ ሙጥኝ ማለታቸዉ አለምን የመገረም ሳቅ ሳያስቀው አላለፈም።
ሂዝቦላህ ህይፋን በሚመታበት ጊዜ 1 ጽዮናዊት ቤሩትን ልትመታ ትችላለች የሚል ማስጠንቀቅያ የደረስው ቢሆንም፤ በርግጠኝነት ጽዮናዊት ከገጠሩ ሊባኖስ እንደማታልፍ ቃል እገባለሁ፣ አስፈላጊ ከሆነ ቴልአቪቭን ዶግ አመድ ማድረግ አያቅተኝም በማለቱ ጽዮናዊያን ቤሩትን ለመምታት ያቀዱትን አስቁሟቸዋል። በዚህ ሁኔታ የጦርነቱን የበላይነት ሂዝቦላህ እንደያዘ ጽዮናዊያንን የሞራል የስነ ልቡና እና የፋይናንስ ኪሳራቸዉን አሳቅፎአቸዋል። በድረሱልኝ ጥሪያቸዉ መሰረት የአሜሪካ ልዑክ
ኮንዶሊዛ ራይስ እየተመራ ቴልአቪቭ ተገኝቶ እንባ ማበስ ሞክሯል። ሶስተኛዉ የዚህ ጦርነት ትዕይንት የጽዮናዊት እስራኤል በሂዝቦላህ
የታፈኑባትን ወታደሮች ለማስለቀቅ ያለ ኀይሏን ሁሉ ይዛ ወደ ሊባኖስ ድንበር አቋርጣ ዘለቀች፡፡ ይህ የጦርነት ዕቅድ በዋና የጦር መሪዎች እና ወታደራዊ ደህንነቶች ዕቅድ እና ፕላን ተሰርቶለት በሙሉ ልብ የተገባበት ነው። ይህ ዘመቻ ጽዮናዊያን የሚመኩበትን ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ስመጥር “ማርካቫ-4" የተሰኘውን ታንክ ያሰለፉበት ነበር። ማርከሻ-4 የተባለዉ ታንክ ፀረ ታንክ ሚሳዬል ወይንም ተወንጫፊ ላዉንቸር ሊመታዉ የማይችል እጅግ በጣም ግዙፍ ሆኖ በብዙ ወታደራዊ ጠበብቶች ጥበብ የተሰራ በጣም የተደነቀ እና በዉስጡ ዘመናዊ ቴክኖሎጅን የያዘ የታንክ ዓይነት ነው፡፡
በመርካቫ-4 ታንኮች በመመካት የዘመቻው እንቅስቃሴ ወደ ሌባኖስ ግዛት መግባት ጀመረ ፤ እነዚህ ታንኮች ሲገቡ የጎረሱትን የመድፍ ጥይት እየተፉ የቻሉትን ቤቶች እና እርሻዎች እያወደሙ ነበር የገቡት:: በጽዮናዊት እስራኤል በኩል እነዚህን ታንኮች ሂዝቦላህ እንዃንስ ሊያቆማቸዉ ይቅርና ሊጭራቸዉ አይችልም ተብሎ የተዛተበት እና እምነት የተጣለበት ነበር። በርግጥም ይህ ታንክ በአለም የታወቀ 1ይል ያለው፤ በየትኛውም የመልክዐ ምድር መዋጋት የሚችል ብቃት ያለው፣ የሚተኮስበትን ፀረ ታንክ ሳይነካው ማስቀረት የሚችል ነው:: በየትኛውም የግዳጅ ቦታ ግዳጁን ፈጽሞ መውጣት የሚችለው ማርካቫ- 4 ታንክ የብዙ ወታደራዊ ሳይንቲስቶች አይምሮ ጭማቂ ዉጤት የሆነው ዘጠመናዊ ታንክ በሊባኖስ ምድር ላይ ሲደርስ የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ እያለ በየቁጥቋጦው ስር እና በየጉቶው ስር በእሳት እየበራየ ፍርክስክሱ ሲወጣ ታይቷል። ምክንያቱም ህዝቦላህ የዚህን ዝነኛ ታንክ ደካማ ብልት አስቀድሞ አጥንቶ የተዘጋጀ በመሆኑ [ በጥናቱ መሰረት በየቦታዉ አንጠባጥቦ ሊያስቀራቸዉ ችሏል፡፡ በዚህ መሰረት ጽዮናዊያን በእጅጉ አሳፍሮ አንገት ያስደፋ እና ከነበራት ታንኮች № ኛዉን በሂዝቦላህ በመጋዬቱ ሊወድም ችሏል።
ጽዮናዊት እስራኤል ከዚህ በፊት ገጥሟት በማታቀዉ መንገድ እንደ ህፃን ጽዮናዊት እስራኤል ከዚህ በፊት ገጥሟት በማታቀዉ መንገድ እንደ ህፃን ልጅ ሽንፈቷን ቅማ ቀርታለች፡፡ በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኘው ሁጅራ ሸሎቆ ተብሎ በሚጠራው ቦታ ላይ የሂዝቦላህ ሽምቅ ተዋጊዎች ለጽዮናዊትታንኮች በአዘጋጁላቸዉ የመግደያ መሬት ላይ ከአስገቧቸዉ በኋላ አንደ ልባቸዉ እንዳይንቀሳቀሱ በማድረግ ያለ ምንም መፈናፈኛ ለዚህ ጦርነት የተሰለፉ ታንኮች ሙሉ በሙሉ ማዉደም ችለዋል። በተጨማሪ በዚህ ጦርነት ላይ ትልቁ እና በግዙፍነቱ የሚታወቀው “አብራም” የተባለዉ የአሜሪካ ታንክ የነበረ በመሆኑ ከጓደኞቹ ጋር በመበራየቱ በህብረት አካባቢዉን የርችት ትርዒት አስመስለዉት ነበር። በዚህ ሁኔታ በሂዝቦላህ አሸናፊነት ትዕቢት የተሞላበት ጦርነት የተጠናቀቀ ነበር።
ከረጅም ጊዜ በኋላ ጽዮናዊት እስራኤል የፍተሻ ትንኮሳ የሞከረች ቢሆንም እየተኮረኮመች መመለሱን ለምዳዋለች። በቅርቡ በነሀሴ 2019 ሰዉ አልባ ሚሳዬል ማስወንጨፍያ ወደ ሊባኖስ ልካ የነበረ ሲሆን ምንም አይነት ጉዳት ሳያደርስ በሂዝቦላህ ተመትቶ ወድቋል:: ለዚህ ትንኮሳዋ መቀጣጫ እንዲሆን ያህል 1 የሰሜን ጦር አዛዧን በመምታት የጦር ካምፑን በሚሳዬል ደብድባለች፡፡ ጽዮናዊትም የቀባጭ መላሾዋን ቀምሳ አርፋ ተቀምጣለች።
የፍልስጤም ተዋጊዎች ከሊባኖስ እንዲወጡ ሲደረግ 1 ሊባኖስን ለቀ ከወጣዉ ሌላ ፍልስጤም ወደ ማዘዣ ጣቢያዉ ይመለሳል በሚል ታሳቢ በሊባኖስ የቀረ ጦር በሙሉ ወደ ሂዝቦላህ የተቀላቀለ መሆኑ ይነገራል፡፡

የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንዳለው
በእስራኤል ጥቃት የሞቱት ሰዎች በ24 ሰዓት ዉስጥበ261 በወር ዉስጥ 9,488 ከፍ ብሏል።
በጥቃቱ ከተገደሉት ውስጥ 3,900 ያህሉ ህጻናት ሲሆኑ 2,500 ያህሉ ሴቶች ናቸው።

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿انْصُرْ أَخَاكَ ظَالِمًا أَوْ مَظْلُومًا ". فَقَالَ رَجُلٌ : يَا رَسُولَ اللَّهِ، أَنْصُرُهُ إِذَا كَانَ مَظْلُومًا، أَفَرَأَيْتَ إِذَا كَانَ ظَالِمًا كَيْفَ أَنْصُرُهُ ؟ قَالَ : " تَحْجُزُهُ - أَوْ تَمْنَعُهُ - مِنَ الظُّلْمِ ؛ فَإِنَّ ذَلِكَ نَصْرُهُ﴾
“ወንድምህን በዳይም ተበዳይም በሆነ ግዜ እርዳው። የዚህን ግዜ አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተበደለ ግዜ እረዳዋለሁ እሱ በዳይ የሆነ ግዜ እንዴት ነው የምረዳው? ከበደል ትይዘዋለህ ወይም ትከለክለዋለህ። ይሄኔ ረዳህው ማለት ነው አሉት።”

የሰው ልጅ ክብሩን አልጠብቅ ሲል እና አላህ የሰጠውን ፀጋ ካላወቀ እና ካልተረዳ , አሏህን ካላወቀ ከእንስሳ የባሰ ጠማማ ነው የሚሆነው
الله المستعان
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
الله المستعان
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
4_5922738546606609555.mp4
3.3 MB
ፍልስጤማዊያን በአረብ ገዢዎች ልባቸው ከደማ ቆዬ
የኩዌት ፓርላማ አባል የሆኑት አብዱልከሪም አልካንዳሪ የአረብ ገዥዎች ፍልስጤምን በመደገፍ ዙሪያ ላይ ያላቸውን ድክመት ክፉኛ በመተቸት፣ ደካማ አቋማችን ፍልስጤማውያንን አሳዝኗል አስጠቅቷል ሲሉ ተደምጠዋል እንደዚህ አይነት ደፋር ስናይ ደስ ይለናል ከአረቦችም በተለዬ ኩዌት ለፍልስጤማውያን በመደገፈ ረገድ ጉልህ ሚና አላቸዉ መልካም ህዝብ ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
የኩዌት ፓርላማ አባል የሆኑት አብዱልከሪም አልካንዳሪ የአረብ ገዥዎች ፍልስጤምን በመደገፍ ዙሪያ ላይ ያላቸውን ድክመት ክፉኛ በመተቸት፣ ደካማ አቋማችን ፍልስጤማውያንን አሳዝኗል አስጠቅቷል ሲሉ ተደምጠዋል እንደዚህ አይነት ደፋር ስናይ ደስ ይለናል ከአረቦችም በተለዬ ኩዌት ለፍልስጤማውያን በመደገፈ ረገድ ጉልህ ሚና አላቸዉ መልካም ህዝብ ።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
#አልጀዚራ_ቀጥታ
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ የእስራኤልን ጥቃቶች ባስቸኳይ ማስቆም አስፈላጊ ስለመሆኑ አንድ ወጥ የአረብ አቋም ዛሬ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይተላለፋል ያለ ሲሆን፣የግብፅ፣የጆርዳን፣የሳዑዲ አረቢያ፣የኤሜሬትስ፣የኳታር እና የፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ዛሬ አማን ውስጥ ከአሜሪካ አቻዎቻቸው ጋር እየተገናኙ መሆኑን አስታውቆ የእስራኤልን ጥቃት ማቆም፣ እርዳታ መግባት እና መፈናቀልን በተመለከተ የአረቦች አቋም ሊናወጥ ወይም ሊሸሽ አይችልም ብሏል።

«አንዳንድ ግዜ ከምንም በላይ ቂያማ የሚባል ሁሉም በግልፅና በገሐድ የሚካሰስበትና ሁሉም ብድሩን የሚመልስበት ቀን መኖሩን ሳስተነትን አላህን ልክ የሌለው ምስጋና አመሰግነዋለሁ፤ ይህ የፍትህ ቀን ባይኖር የተባዳይን የሐዘን እና የቁጭት ንዳ'ድ ምን ያበርድለት ነበር⁉️»
*
ጭካኔያቸው በምንም ስያሜ ሊገለፅ አይችልም!
አሸባሪዋ ወራሪዋ እስራኤል የሚዋጋትን ትታ እያወደመች ያለችው የጋዛን ህንፃዎች ነው እየጨፈጨፈች ያለችው ንፁሀንን በተለይም ህፃናትን ነው።
°
ምእራባዊያን እና አሜሪካ ተባብረው በመርዛማ ቦምብ የፍልስጤማውያን ህፃናት በህንፃ ውስጥ አካላቸው እንዲደቅ ደማችው እንዲፈስ አድርገዋል እያደረጉም ነው።
|🇵🇸
|
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
*
ጭካኔያቸው በምንም ስያሜ ሊገለፅ አይችልም!
አሸባሪዋ ወራሪዋ እስራኤል የሚዋጋትን ትታ እያወደመች ያለችው የጋዛን ህንፃዎች ነው እየጨፈጨፈች ያለችው ንፁሀንን በተለይም ህፃናትን ነው።
°
ምእራባዊያን እና አሜሪካ ተባብረው በመርዛማ ቦምብ የፍልስጤማውያን ህፃናት በህንፃ ውስጥ አካላቸው እንዲደቅ ደማችው እንዲፈስ አድርገዋል እያደረጉም ነው።
|🇵🇸
|
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
Telegram
Bilaluna Edris
♡_ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል"(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል)(ﷺ)
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
« ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ በመልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ» ﷻ
ቁርኣን[ 3:104 ]
መወያያ ግሩፓችን ☞ https://t.me/+1qmNqy265XoyNGY0
"ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ የሚያድር ሰው አላመነም"
የእዝነት ነቢይ ረሱል ﷺ
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم.

ከጋዛ በስተሰሜን 5 የእስራኤል ወታደሮችን መግደላቸውንና በርካቶችን ማቁሰላቸውን ቀሳሞች ይፋ አድርገዋል።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ጌታየ ሆይ!
አንተ መሪ ያልሆንከው መንገደኛ ምነኛ ጠማማ ነው ! አንተ ወዳጁ ያልሆንከው ተጓዥስ ምነኛ ብቸኛ ነው

በሐማስ ወታደራዊ ክንፍ የዒዘዲን ቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ኡበይዳ እንደተናገረው
24 የእስራኤል ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን እንዳወደሙ በአፅንኦት ገልፆ "ተዋጊዎቻችን ከጠላት ኃይሎች ጀርባ መክበባቸውን ቀጥለዋል። ዜሮ ሰርተው እያጠቁ ነው።
ባለፉት ሁለት ቀናት በህንፃዎች ውስጥ በመሸጉ የጠላት ኃይሎችን በአል-ያሲን ዛጎሎች አውድመናል።
ሙጃሂዶቻችን በሰሜን ምእራብ በጋዛ በስተደቡብ በበይት ሀኑን ግንባር እየተዋጉ ነው።
የአልቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ በኃይል የማይመጣጠን ጦርነት ውስጥ መሆናቸውን ጠቅሰው ለዓለም ትምህርት የሚሰጥና በታሪክ የማይሞት መሆኑን ሲገልፁ "ህዝባችን በጫካ ህግ በሚተዳደር አለም ቅጣት ስልታዊ በሆነ መንገድ እንዲጠፋ እየተደረገ ነው"
በተንቀሳቃሽ ምስሎች አስደግፈን የለቀቅነው ሙጃሂዶቻችን በጦር ሜዳው በጠላት ጦር ላይ ያደረጉትን ጀግንነት ትንሹን ክፍል ነው" ብለዋል።

የቱርክ ፕሬዝዳንት ኤርዶጋን “የእስራኤል ኔታንያሁ አሸባሪ’ ነው፤ ሃማስ አይደለም” አሉ
ኤርዶጋን “ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ጋር ያለኝን ግንኙነት አቋርጫለሁ” ብለዋል። ቱርክ በእስራኤልን የሚገኙ አምባሳደሯን ወደ ሀገር ቤት ጠርታለች።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ኤርዶጋን “ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ጋር ያለኝን ግንኙነት አቋርጫለሁ” ብለዋል። ቱርክ በእስራኤልን የሚገኙ አምባሳደሯን ወደ ሀገር ቤት ጠርታለች።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
"ጋዛ ላይ አቶሚክ ቦምብ ሊጣል ይገባል። ለናዚዎች ሰብዓዊ ዕርዳታ እንዲደርስ ፍቃደኛ እንደማንሆነው ሁሉ ጋዛ ውስጥ ንፁሃን ዜጋ ብሎ ነገር የለም። ቢፈልጉ አየርላንድ፣ ቢፈልጉ በረሃ ይግቡ። ለራሳቸው መፍትሄ ይፈልጉ"
ይህንን የሚለው አንድ ተራ የኢንተርኔት አክቲቪስት አይደለም። ይልቁንም የወራሪዋ የቅርስ ሚኒስትር አሚካኢ ኤሊያሁ ነው።
ኢንሻ አላህ ከምድረገፅ የምትጠፉበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
ይህንን የሚለው አንድ ተራ የኢንተርኔት አክቲቪስት አይደለም። ይልቁንም የወራሪዋ የቅርስ ሚኒስትር አሚካኢ ኤሊያሁ ነው።
ኢንሻ አላህ ከምድረገፅ የምትጠፉበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
አምቡላንሶች ነዳጅ ማግኘት ባለመቻላቸው በወራሪዋ ጥቃት የተሰውና የተጎዱ የጋዛ ነዋሪያን በዚህ መልኩ ነው ወደ ሆስፒታል እየተጓዙ ያሉት።
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
https://t.me/Xuqal
https://ummalife.com/BilalunaEdris1
“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ (ታግሶ) መቆየት ፍም እሳት እንደመጨበጥ የሚሆንበት ዘመን።”
ረሱል ﷺ
ረሱል ﷺ
የጎላን ብርጌድ ወታደር እስራኤላዊው ኖአም ቤን ሻሉሽ በናቡልስ ከተማ ፍልስጤማዊያንን ለማሰር ቴራሶ ላይ ተሰቅሎ መሳርያውን ሸከፍ እግሩን አጠፍ ደረቱን ነፋና ኮፈስ አድርጎ በመጀመርያው ምስል ላይ ይታያል።
በጋዛ ድንበር አቅራቢያ በተደረገ ዘመቻ ከባድ ጉዳት ደርሶበት በሆስፒታል አልጋ ላይ ተንጋሎ በሁለተኛው ፎቶ ላይ ይስተዋላል። ሥነ ልቦናዊ ችግር እንደደረሰበትና እስካሁንም እንዳልነቃ የዕብራይስጥ ሚዲያ ምንጮች ዘግበዋል።
አላሁመ ዚድ ወባሪክ