#Shira_Godina_Booranaa irratti hojjatamuuf karoorfamee asii olitti viidiyoon dhageeffattan, ragaa bareeffamaa kunoo.
በቪዲዮው የሰማችሁት #በቦረና_ህዝብ_ላይ ልፈፀም የታቀደ #ሴራ የጽሁፍ ማስረጃ ይኸው።
🌲🌲🌲
In response to the severe drought impacting South Omo and Borena zones, Compassion International Ethiopia has partnered with six denominational development organizations and launched a 329 million Birr relief and humanitarian support project. This targeted initiative aims to reach over 122,000 highly vulnerable residents facing food shortages.
Officially launched last Tuesday, January 2nd, the project witnessed the presence of federal and regional government officials, denominational leaders, the media, and other distinguished guests. Partnering with the Ethiopian Kale Heywet Church Development Commission, Yehiwot Berhan Church of Ethiopia Development Organization, Berhane Wongel Baptist Church Humanitarian and Development Ministry, Ethiopian Mulu Wongel Amagnoch Church Development Commission, The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission, and Meserete Kiristos Church Relief and Development Association, Compassion International is committed to working hand-in-hand with local communities to alleviate the immediate impact of drought and build long-term resilience.
#CompassionInternational
#HumanitarianSupport
#MakingADifference
#TransformingLives
#30YearsOfHope"
https://www.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0cxDEyiGvME1BcE3Z6rJCGpG9u8cSr8FTwqEJvVwG3qP6Nk3RTSqCPHiSzrpt1PdPl&id=100064692129404&mibextid=Nif5oz&paipv=0&eav=AfZ9r1F6PHH_jMwIp-uW1nH3oNHACO0pV06KhTnyWOsDvHJRC3a8u6EIvkv1_PFhpcI&_rdr
በሁለት ክልሎች ውስጥ ለከፋ የምግብ እጥረት ለተጋለጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ከ329 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ይፋ ተደረገ
ሀዋሳ፡ ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ስድስት አገር በቀል የልማት ድርጅቶች በሁለት ክልሎች ውስጥ ለከፋ የምግብ እጥረት ለተጋለጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ከ329 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ይፋ የሚያደርጉበትን ፕሮግራም በአዲስአበባ ማካሄድ ጀምሯል።
ድጋፉ በኦሮሚያ ክልል ቦረና እና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ከ122 ሺህ በላይ የሚሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው ተብሏል።
የገንዘብ ድጋፉ የተገኘው ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከተሰኘ ድርጅት ስለመሆኑ ተገልጿል።
ስድስቱ አገር በቀል የልማት ድርጅቶች የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን የልማት ኮሚሽን፣ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን የልማት ኮሚሽን፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን መካነየሱስ የልማትና ማህበራዊ አገልግሎት ኮሚሽን፣ የኢትዮጵያ የህይወት ብርሃን ቤተክርስቲያን ልማት ድርጅት፣ የኢትዮጵያ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር እና የብርሃነ ወንጌል ቤተክርስቲያን ልማት ድርጅት ናቸው።
የልማት ድርጅቶቹ ከኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በእነዚያ በሁለቱም አከባቢዎች ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፉን እንደሚያደርጉ በፕሮጀክቱ ማስተዋወቂያ መድረክ ላይ ተገልጿል።
ኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከስድስቱ አገር በቀል የልማት ድርጅቶች ጋር በመተባበር ላለፉት 30 ዓመታት በመደበኛው የፕሮጀክት መርሃ ግብር ለታቀፉ ማህበረሰቦች የተለያዩ ድጋፎችን በቋሚነት እንደሚገኝ ተጠቁሟል።
የኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ በሰብአዊ ድጋፍ በኩል እያደረገ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ መካነየሱስ ቤተ እምነት ፕሬዝደንት ዶክተር ቄስ ዮናስ ይግዛው አስታውቀዋል።
በእነዚህ የልማት እንቅስቃሴዎች ሁሉ የመንግስት ድጋፍና ተሳትፎ የሚበረታታ እንደሆነም ተናግረዋል።
በፕሮጀክቱ ይፋዊ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ የኦሮሚያና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተወካዮችን ጨምሮ የልማት ድርጅቶቹ ተወካዮችና ባለቤቶች ተገኝተዋል ።
ዘጋቢ፡ ጌታሁን አንጭሶ
https://t.me/Xaaliburidallah

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.