"ይህ ቀን ራሴን ባለመሆን አልባከነም...በመውጣት በመግባቴ ራሴን ላለማጉደል ሞክሬያለሁ...ጊዜ ገዝቻለሁ.. ለራሴ ታምኛለሁ ያም በቂ ነው"🖤
https://youtu.be/C6qboCAhUEY?si=wdfDA_Nasywsca1Z
https://youtu.be/C6qboCAhUEY?si=wdfDA_Nasywsca1Z
❤18
ሰማይ ፍላጎታችሁን ለማሟላት እየተጋ ከፍጥረት ቀረብኝ ብላችሁ ራሳችሁን አታሳምሙ! ሰው በህመሜ አልተገኘልኝም ብላችሁ እናንተ ለሰው ከመድረስ አትጉደሉ... imparted to you is a greater love always remember that!
❤30
Forwarded from Our Side of the Story (Debbie)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I’ve understood without my will the “this too shall pass”s of life never end. I don’t think we’re meant to truly grasp our potential for enduring. Because there’s always, always something you’re getting through and figuring out. It’s a first crush ending up in rejection “this too shall pass” onto the truest form of heartbreak “this too shall pass” and a failed career path of course “this too shall pass” it’s a getting a declined application and being fired “this too shall pass” a grief and finding life again “this too shall pass” it never, never ends. The trick is to stay still with everything that ebbs and flows. The trick is to pause for a moment and remember what it’s all about.
❤8
ሰዎች እንዴት ናችሁ? Just wanted to remind you that my DM is always open for anyone who wants to share anything or needs a stranger to talk to about anything or just wants to vent. Feel free to reach out.
@Chesed_29
@Chesed_29
❤17
Are you in adama and want to buy books?
You are in the right place.
Contact us👇
@HC_orderbot
0905331297/ 0951960965
📍 Free delivery with unbelievable price.
@HarderCopies
"ይሄ ነገር አስከፋኝ"
"አዝኜባችኋለሁ"
"ከብዶኝ ነበር"
"ደክሞኛል!"
"ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም"
".......ማድረግ አልፈልግም"
"I feel comfortable around him/her"
"I don't want to be around them"
"I want to try this"
"I am not good at this"
የወደድኩትን ወደድኩ የጠላሁትን ጠላሁ ማለት አትፍሩ....ሰው ናችሁ.....whatever you are going through ራሳችሁን መስላችሁ ለመቅረብ ሞክሩ! የብረት ልብ ያላችሁ ይመስል አጉል ብርቱ ለመሆን አትሞክሩ! Give yourself space to be human freely and unapologetically. ያልሆናችሁትን ለመሆን ብላችሁ ያልታዘዘዘላችሁን ህመም አትታመሙ....ራስን እንደመሆን የመሰለ ነፃነት የለም!

❤34
Hello Everyone, We are trying to help a widowed single mother start a small business. If anyone wants to contribute(nothing is too little):
1000417636203-Yeabsira Tesfaye.
If you want additional info or want to support in any other way feel free to DM me.
1000417636203-Yeabsira Tesfaye.
If you want additional info or want to support in any other way feel free to DM me.
❤10
Forwarded from The Sun & Her Flowers (Eden)
The brain never lets go. If you've gone through something and didn't acknowledge or rationalize it, it'll stay in that corner forever. One of three things will happen. It resurfaces one day by an unexpected trigger, it becomes the straw on the camel's back along with other trauma, or your mind rebels by making you feel unexplainable somatic symptoms throughout your body. It's both fascinating and terrifying.
❤5
"Your dad died"...that's a sentence I feared I would listen to one day... I have thought of the many ways in which i would recieve those news....how I would react and how I would be able to live after that. I stopped existing in most of them. It was a fear that aged with me. And when that great fear finally became true I didnot know how to react. I remember repeating "አይሆንም እየዋሸህ ነው!" To the person that told me he was gone. በቃላቶቼ ድግግሞሽ እውነትን እየገዘትኩት ነበር የሚመስለው.....ትናንት በምናቤ ደጋግሜ ካሰብኩት በኋላ ውሸት እንደሚሆነው ውሸት እንዲሆን ውስጤ እየጠበቀ ነው መሰለኝ ዛሬም የእውነት ሄዷል ብዬ በማመን መንገድ ላይ ብዙ የተራመድኩ አይመስለኝም። የፍቅርን ደስታ ካጣጣምሽ የማጣትንም ፅዋ መጠጣትሽ ግድ ነው እያልኩ ነፍሴን አመክራታለሁ። ዛሬም ግን እፈራለሁ! አእምሮዬ ለእኔ እያሰበልኝ ይመስል እውነቱን እንደደበቀው ይሰማኛል። ውስጤ ትንሽ መቀበል ሲጀምር በህይወቴ ተሰምቶኝ የማያውቅ አይነት ህመም ይሰማኛል... በአላፊ አግዳሚው በረባ ባልረባው ሀሳቤን እየወጠርኩ ድብብቆሽ ከተያያዝኩ ቆየሁ! አመት ሞልቶ ቀኑ ሲደርስ የማልክደው እውነት አፍጥጦ ይመለከተኛል። ወዴት ይሸሻል?
መዳንን እናፍቃለሁ.....መታመምን ሳልጀምር ስቃዩን ፍርሃት አየሸሸሁ...ግን..... መፈወስን እሻለሁ! Though it took me a while to learn this I am finally accepting it...የሚዘለል የህይወት ምዕራፍ የለም! ሳይታመሙ መዳን የለም!
መዳንን እናፍቃለሁ.....መታመምን ሳልጀምር ስቃዩን ፍርሃት አየሸሸሁ...ግን..... መፈወስን እሻለሁ! Though it took me a while to learn this I am finally accepting it...የሚዘለል የህይወት ምዕራፍ የለም! ሳይታመሙ መዳን የለም!
❤21
"I thought that when you grow up you would grow callouses on your heart to withstand fire. Here we are still getting burned. It just burns us and it always hurts. I can't be the only one. Is everyone else growing up just fine?"
When I was a child I saw adults losing people and living after going through all sorts of intense trauma. I saw how they didn't cry much or react much and thought በጨመርነው እድሜ ልክ ጥንካሬ የሚጨመርልን....ህይወት በነካካችን ቁጥር እንዳንደማ ቆዳ የምንደርብ ይመስለኝ ነበር...ልብ ልብ መሆኑን የሚረሳ...ቁመታችን በጨመረና በገዘፍን ቁጥር ህመም የማይዳፈረን ይመስለኝ ነበር። አሁን ግን ያ በህፃን አእምሮዬ የፈጠርኩት ተረት እንደሆነ ገብቶኛል...መድማት አናቆምም...ወዴት እንደሚፈስ የማይታወቅ የህመም ጅረት በውስጣችን አለ! ብዙ አንገት ያስደፉን ያለ እድሜያችን ያስጎበጡን ሸክሞች አሉን። ያልተነባ እንባ ተሸክመን እንዞራለን....ስናድግ ወደውጭ ማልቀስ ነው የምናቆመው።ድሮ ከአሳዳጊዎቻችን ጀርባ ስላልወረድን ጉንፋኑም ራስ ምታቱም ያስተኛን ነበር። አሁን ግን መራመድ የማያስችል ህመም እየተሰማን መኖር ግድ ስለሆነ እንነቃለን....እንበላለን....እንጠጣለን....እንስቃለን....ከጨካኙ ጊዜ ጋር አብረን እንነጉዳለን...መኖር ስለፈለግን መኖር አቁመን መኖር ስላለብን መኖር እንጀምራለን። ይህ ይመስለኛል በህይወታችን የሚኖረው ለውጥ....

❤11
የእርዳታ ጥሪ ! 🙏
#100 ብር #ለይስሃቅ #ቻሌንጅ
ይህ ልጅ ይስሐቅ አበበ ይባላል፣ የዛሬ 9 ዓመት የ6ኛ ክፍል ተማሪ እያለ በደረሰበት አሰቃቂ የመኪና አደጋ ተጎድቶ እስከ ዛሬ መሉ በሙሉ ፓራላይዝድ ሆኖ በአልጋ ላይ ይገኛል፡፡ በቅርቡ ከህንድ ሀገር በመጡ ሀኪሞች የመታየት እድል አግኝቶ የጭንቅላትና የጀርባ ኤም አር አይ(MRI) ምርመራ ከተደረገለት በኃላ ከፍተኛ የመዳን እድል እንዳለዉ ተስፋ ተሰጥቶታል፡፡ ህክምናዉ የሚሰጠዉ በህንድ ሀገር ሲሆን ከ10000.00 የአሜርካን ዶላር በላይ ክፍያ ተጠይቋል፡፡ይህን ወጪ ለመሸፈን የቤተሰቡ አቅም ስለማይፈቅድ በምትችሉት ሁሉ ከጎናችን እንድትቆሙ እና መሮጥ ባለበት እድሜዉ አልጋ ላይ የዋለዉን ወንድማችንን በእግሩ ቆሞ እንድናየዉ የአቅማችሁን እንድትረዱን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን፡፡
የእናቱ ስም
ወ/ሮ ወርቅነሽ ሙስጠፋ
ስልክ ቁጥር 0926751692
አካዉንት፡- ንግድ ባንክ 1000032929781

Forwarded from Addis Powerhouse
Keneni Aduga, a 25 year old model and social media presence, had died on March 10, 2025 - after allegedly falling from the 5th floor apartment she cohabitates with her partner, musician Andualem Gossa. Keneni, known for her strong social media presence and beloved by many, tragically died under circumstances that raise profound alarm and demand urgent action. Andualem was initially detained as a suspect but was subsequently released due to "lack of evidence." Since then, information indicating patterns and history of abuse have come out on social media. We believe the circumstances surrounding Keneni's death, coupled with disturbing new information, necessitate a fresh and impartial inquiry. To this end, we demand a thorough, transparent, and INDEPENDENT reinvestigation into the suspicious death of Keneni Adugna.
Sign this petition to demand truth, accountability, and systemic change for Keneni and for all women and girls in our society who deserve safety, dignity, and justice 👇🏾
https://chng.it/q4gcHPGfPF
Sign this petition to demand truth, accountability, and systemic change for Keneni and for all women and girls in our society who deserve safety, dignity, and justice 👇🏾
https://chng.it/q4gcHPGfPF
❤6
Forwarded from 𝚃𝚛𝚘𝚞𝚋𝚕𝚎𝚍 𝚃𝚑𝚘𝚞𝚐𝚑𝚝𝚜 𝙳𝚎𝚙𝚝.
ይህ መከራ በሥጋዬ
ሥቃይ በነፍሴ አልፎ
ከክብሬ ፥ ከእምነቴ
ጥቂት አስተርፎ
ያልፏል ያሉት አልፏል
ግና ምኔ ተርፏል?
ሥቃይ በነፍሴ አልፎ
ከክብሬ ፥ ከእምነቴ
ጥቂት አስተርፎ
ያልፏል ያሉት አልፏል
ግና ምኔ ተርፏል?
❤1
Forwarded from Ethio Excellence Academy Official - ኢትዮ ኤክሰለንሰ አካዳሚ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ!
የተከበራችሁ የኢትዮ ኤክሰለንስ አካዳሚ ወላጆች እና የትምህርት ቤቱ አጠቃላይ ማህበረሰብ፣
ከዚህ ቀደም በተለያዩ ምክንያቶች በትምህርት ቤታችን ኦፊሻል ገጾች ላይ እንደዚህ አይነት መልዕክቶችንና ጥሪዎችን የማናስተላልፍ ቢሆንም ይህንን ግን ልናጋራችሁ ወስነናል።
ከልጆቻችን ውስጥ የ3ኛ ክፍል ተማሪ የሆነችው ኤፍሎን ዳኛቸው ባጋጠማት ከባድ የጉበት ህመም በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ ትገኛለች። እስካሁን እዚህ ሃገር ባሉ ሐኪሞች ህክምና እየተሰጣት ቢሆንም ህይወቷን ለማትረፍ በአፋጣኝ ከሃገር ውጪ ወደ ህንድ ሄዳ መታከምና የጉበት ንቅለ ተከላ ማድረግ እንዳለባት በሃኪሞች ቦርድ ተወስኗል።
ይህን ህክምና ለማድረግ የተጠየቀችው የህክምና ወጪ ብር 10,000,000.00 (አስር ሚሊየን) ሲሆን ይህ ደግሞ ከወላጅ አቅም በላይ ስለሆነ ሁላችንም የትምህርት ቤቱ ማህበረሰብ የተቻለንን ሁሉ ተጋግዘን የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ እንዲሁም ሌሎች ሊያግዙ የሚችሉ አካላትን አስተባብረን እንድንደርስላቸው በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
የወላጅ እናት አካውንቶች
GENET KIBAMO
CBE – 1000565188098
AWASH BANK – 01320025682300
ወላጅ እናትን ለማግኘት ከፈለጋችሁ የስልክ ቁጥር 0911876646
ለምታደርጉት ትብብር ከልብ እያመሰገንን ልጃችንን ፈጣሪ ፈጽሞ እንዲምራትና እንዲፈውሳት እንድንጸልይ በአክብሮት እንጠይቃለን!!
ኢ.ኤ.አ አስተዳደር

Hello Everybody, How is everyone doing? በበዛላችሁ ትእግስት እስካሁን ይህንን ቻናል ያላጠፋችሁ ታማኝ subscribers...I hope all of you are doing well. A lot has been happening in the past 2 or 3 years that I forgot about posting here. Post ማድረግ ብቻ አይደለም ግን የተውኩት እየፃፍኩም አልነበረም....ልቤ ቃል አርግዞ ነበር የሚያዋልደው ጠፋ እንጂ! በጊዜ ሂደት ከራሴ ጭንቅላት የሚወረወሩ እልፍ self criticism ሳያመክናቸውም አልቀረም! "አሁን ይሄ ለብዙሃኑ የሚተላለፍ መልእክት ነው ወይ?
"እነርሱ ምን አገባቸው" የመሳሰሉ ቀስቶች እየተወረወሩ ብዙ draft የተደረጉ ሀሳቦች እንዲጠፉ ምክንያት ሆኗል....Too much vulnerable እሆንና መልሼ ራሴን ቆንጥጬ አንዳንድ ነገሮችን ስቀንሳቸው ፅሁፉ ዋጋውንም ቀለሙንም ያጣል...
አሁን ግን channelኡ exist እስካደረገና እኔም እስከኖርኩ ድረስ ጠቀመም አልጠቀመም relate አደረጋችሁም አላደረጋችሁም ሀሳቤን አንዳንዴም ቢሆን share ወደማድረግ ለመመለስ አስቤያለሁ
ጥንት Abditory በሚለው ስሙ የምታውቁት ይሄ ቻናል የስም ለውጥ አድርጎ በመንገዴ ሆኗል...ትልቅ ማብራሪያ የለውም ብፅፍ የምፅፈው ሀሳብ በመንገዴ ያጋጠመኝን ነው በሚለው ነው
To anyone who was curious
Abditory means "A place in which you can disappear;a hiding place" ፈላ እየነበርኩ ና ሳንጅና ኢሞሽናል እየነበርኩ ይቺን ቦታ እንደ መሸሸጊያ ቆጥሬያት ነው መሰለኝ ስሙን የመረጥኩት...
P.s I am still ፈላ

❤14