WeLearn.et
161 subscribers
9 photos
5 links
WeLearn.et is Ethiopian best End to End learning Platform for Students, teachers and organizations.
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
የማትሪክ ፈተናዎች ከየትኛው ክፍል እንደመጡ አለማወቅ በጣም ያስጨንቃል፤ የተፈታኞችን ጭንቀት እኛም እንረዳለን።

በተለመደው መንግድ ብቻ ማጥናት በቂ አልሆነም፣ ታድያ ምን ትጠብቃላችሁ?

በእኛ መተግበርያ፣ የማትሪክ ፈተናዎችና የሞዴል ጥያቄዎች ከየትኛው፥

👉 ክፍል (Grade 9,10,11,12)
👉 ዩኒት (Unit 1,2,...9,10..)
👉 ግፅ (Page 20, 35, 67, ..... 360,....)

እንደመጡ ነግረናችሁ፣ ለማጥናት፣ ለመከለስና ለመሸምደድ የሚሆኑ:-

✏️ Answer Explanations - በቂና ለማጥናትም ለመከለስም ያሚሆኑ ገለፃዎች;

📚 Hints - ከየትኞቹ ክፍሎችና ገፆች ላይ እንደተማራችሁት በቀላሉ ነግረናችሁ፣

⚡️ Key Points to Remember - መሸምደድ ያለባቸው ነጥቦች ባጭሩ አስቀምጠንላችሁ፣

እየጠበቅናችሁ ነው፣ አልረፈደም, ዛሬውኑ ጀምሩ ።

🎓 Elevate Your Matric Prep with the Best in Ethiopia!

Join us today for exclusive access to study tools, past exams, and expert guides you won’t see anywhere else.”

https://www.welearn.et
🎊 የምስራች! 🎊

ለማትሪክ አንድ ወር መቅረቱን ምክንያት በማድረግ ከ20 እስከ 100% 🎁 ቅናሽ የሚያስገኙ የኩፖን ኮዶችን ልንሰጣችሁ ነው።

ዝግጁ ናችሁ???

በምናዘጋጀው የኩፖን ኮድ ለሚገዙ ለመጀመሪያዎቹ 

50 ተማሪዎች የ 100% ቅናሽ

80 ተማሪዎች የ50% ቅናሽ

150 ተማሪዎች የ30% ቅናሽ

200 ተማሪዎች የ20% ቅናሽ

አዘጋጅተን

🗓 አርብ ግንቦት 22

🕐 ከምሽቱ 2:00
በቴሌግራም ገጻችን እንለቃለን።

👉 https://www.welear.et

በእኛ መተግበሪያ ምን ያገኛሉ?
 
- የማትሪክ ፈተናዎችና የሞዴል ጥያቄዎች ከየትኛው፥

👉   ክፍል (Grade 9,10,11,12)
👉   ዩኒት (Unit 1,2,...9,10..)
👉   ግፅ (Page 20, 35, 67, ..... 360,....)

እንደመጡ ነግረናችሁ፣ ለማጥናት፣ ለመከለስና ለመሸምደድ የሚሆኑ:-

✏️  Answer Explanations - በቂና ለማጥናትም ለመከለስም የሚሆኑ ገለፃዎች;

📚  Hints - ከየትኞቹ ክፍሎችና ገፆች ላይ እንደተማራችሁት በቀላሉ ነግረናችሁ፣

⚡️  Key Points to Remember - መሸምደድ ያለባቸውን ነጥቦች ባጭሩ አስቀምጠንላችሁ፣

እየጠበቅናችሁ ነው፣ አልረፈደም, ዛሬውኑ ጀምሩ

መተግበሪያው በዚህ ሊንክ ይገኛል

🎓 Elevate Your Matric Prep with the Best in Ethiopia!

Join us today for exclusive access to study tools, past exams, and expert guides you won’t see anywhere else.”

https://www.welearn.et
🎊 ደረሰ 🎊

ዛሬ አርብ ከምሽቱ 2:00 ላይ የምንለቀውን የታላቅ ቅናሽ ኩፖን ኮዶችን በመጠቀም ለመግዛት ይህንን ቅደም ተከተል ይጠቀሙ


1. በመጀመሪያ በፊት ገጻችን ላይ ከሚገኙ ሁለት አማራጮች መካከል '' Natural All In One '' እና " Social Science All In One " የሚፈልጉትን መርጠው "Buy Now" የሚለውን ይጫኑ።

2. በመቀጠል በሚያገኙት ገጽ ውስጥ የሚገዙት ፓኬጅ የሚይዘውን ማየት የሚችሉ ሲሆን በዛው ገጽ ላይ የሚገኘውን "Buy Now" የሚለውን በመንካት ወደ "Checkout" ገጽ ያመራሉ

3. በ"checkout" ገጽ ላይ የቀረበውን ፎርም በመሙላት በመቀጠል ደግሞ " Click here to enter your coupon code" የሚለውን በመጫን የሰጠንዎትን ኩፖን ኮድ በማስገባት
"Proceed to Chapa" የሚለውን በመጫን ክፍያዎን ይፈጽሙ ።

ይህንን በደንብ በመረዳት ከምሽቱ 2:00 ላይ ይጠብቁን መልካም እድል።

https://www.welearn.et
🎊 ተለቀቀ  🎊

የታላቅ ቅናሽ የኩፖን ኮድ እነሆ

ለ20%   ቅናሽ   👉  lastmonth20
ለ30%   ቅናሽ   👉  lastmonth30
ለ50%   ቅናሽ   👉  lastmonth50
ለ100% ቅናሽ  👉  lastmonth100

ይህንን ኮድ አስገብተው ቀድመው ይውሰዱ, ኮዱ ካልሰራላችሁ፣ ተቀድማችሁ ስለሚሆን ቀጣዩን የቅናሽ ኮድ ተጠቀሙ።

መልካም እድል!!!

https://www.welearn.et