ከእናት ሀገርዎ ልናገናኝዎ ወደ እርስዎ ቀርበናል!
ካሉበት ሆነው Unite.et ድረ ገፅ በመጎብኘት አልያም መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ በወጋገን ባንክ ሂሳብ ከፍተው ሲቆጥቡ፣ ከመደበኛው ከፍ ካለ ወለድ በተጨማሪ፤ ለመኖሪያ ቤት እና ለተሽከርካሪ መግዣ እንዲሁም ለተለያዩ እንደ ትምህርት፣ ሰርግ፣ ህክምና እና ሌሎች ወጪዎችዎን የሚሸፍን ብድር ተጠቃሚ ይሆናሉ!
ልብ ይበሉ! አስቀድመው ...
1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ወጋገን ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
4. ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያለውን የዳያስፖራ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ::
ፍላጎትዎ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከሆነም በወጋገን አማና ሙራባሃ የዳያስፖራ ባንክ አገልግሎት በመጠቀም የመኖሪያ ቤት እና የግል ተሽከርካሪ መግዛት የሚያስችልዎትን የፋይናንስ አገልግሎት አቅርበንልዎታል፡፡
Download now:
Android:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.viditure.uniteet
IOS: https://apps.apple.com/us/app/unite-et/id6670190778
#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Diaspora #Unite_et
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank

ከወጋገን ይቀበሉ በወጋገን ይመንዝሩ
ወጋገን ባንክ መጪዎቹን የኢድ አልፈጥር እና የትንሳዔ በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ ከባንካችን ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንኩ ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ ሚያዝያ 30 ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ 2% በመጨመር ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል፡፡
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
https://www.wegagen.com

ወጋገን ባንክ እፎይታ የዲጂታል ብድር እና ሌሎች የተለያዩ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶች ዙሪያ ከአዲስ ቢዝነስ ሪቪው ጋር የነበረ ቆይታ ከታች በተቀመጠው መስፈንጠሪያ ይከታተሉ።
https://youtu.be/PIqn8YcbR3E?si=CfpMzGaF2Bqykbl0
የዩትዩብ ገፃችንን ይቀላቀላሉ

የጎልማሳነት ስኬት የወጣትነት ዘመን ስራ ውጤት ነው፡፡ ስለሆነም የነገ ተስፋችሁ ብሩህ እንዲሆን ዛሬ ወጋገን ባንክ ዕድሜያቸው ከ18 እስከ 24 ለሆኑ ወጣቶች ባዘጋጀው ብሩህ የቁጠባ ሂሳብ ስትቆጥቡ እኛ ደግሞ ከመደበኛ ቁጠባ ከፍ ባለ ወለድ ህልማችሁን እንጋራለን፡፡
#WegagenBank #Bank
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
#WegagenBank #Bank
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ከወጋገን ይቀበሉ በወጋገን ይመንዝሩ
ወጋገን ባንክ መጪዎቹን የኢድ አልፈጥር እና የትንሳዔ በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ ከባንካችን ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንኩ ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ ሚያዝያ 30 ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ 2% በመጨመር ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል፡፡
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
https://www.wegagen.com
ወጋገን ባንክ መጪዎቹን የኢድ አልፈጥር እና የትንሳዔ በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ ከባንካችን ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንኩ ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ ሚያዝያ 30 ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ 2% በመጨመር ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል፡፡
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
https://www.wegagen.com
Ayidde Chambalaalla!
እንኳን ለሲዳማ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
ወጋገን ባንክ
https://linktr.ee/WegagenBank
እንኳን ለሲዳማ ዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
ወጋገን ባንክ
https://linktr.ee/WegagenBank
ጁምዓ ሙባረክ
ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ:: #WegagenBank #Wegagenzakat #wegagenamana
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ:: #WegagenBank #Wegagenzakat #wegagenamana
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ከወጋገን ይቀበሉ በወጋገን ይመንዝሩ
ወጋገን ባንክ መጪዎቹን የኢድ አልፈጥር እና የትንሳዔ በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ ከባንካችን ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንኩ ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ ሚያዝያ 30 ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ 2% በመጨመር ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል፡፡
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
https://www.wegagen.com
ወጋገን ባንክ መጪዎቹን የኢድ አልፈጥር እና የትንሳዔ በዓላት አስመልክቶ ከውጭ ሀገር ከወዳጅ ዘመድዎ ከባንካችን ጋር በሚሰሩ ዓለም አቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች እና በባንኩ ስዊፍት አድራሻ WEGAETAA በኩል የሚላክልዎትን ገንዘብ እስከ ሚያዝያ 30 ከባንካችን ሲቀበሉ እና የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከዕለቱ የምንዛሬ ዋጋ ላይ 2% በመጨመር ገንዘብዎን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ያስረክብዎታል፡፡
#WegagenBank #ExchangeRate #Currency
https://www.wegagen.com
ውድ ደንበኛችን
እራስዎን ከአጭበርባሪዎች ለመጠበቅ እባክዎ የወጋገን ሞባይል ባንኪንግ ወይም የወጋገን ኢ-ብር ሞባይል ዋሌት ሂሳብዎን የሚጠቀሙበትን የሚስጥር ቁጥር ለሶስተኛ ወገን አያጋሩ።
በተጨማሪም ከወጋገን ባንክ እንደተደወለ በማስመሰል የደንበኞችን መረጃ የሚጠይቁ ስላሉ ሚስጥራዊ መረጃዎችን ከመስጠት በመቆጠብ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከክፍያ ነፃ የስልክ መስመር 866 በመደወል የደንበኛ ግንኙነት ማዕከላችንን ወይም አቅራብያዎ የሚገኙ የወጋገን ባንክ ቅርንጫፎችን ያነጋግሩ፡፡

https://www.wegagen.com/#exchange-rate

ለሚፈልጉት ማንኛውም መረጃ እና ድጋፍ ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከላችን ይደውሉ ይስተናገዱ!
በደንበኞች ግንኙነት ማዕከላችን፡-
• ሂሳብዎን ለማስተዳደር የሚያስችል ድጋፍ
• በባንካችን ስለሚሰጡ አገልግሎቶች እና ተመኖች እንዲሁም
• ከሂሳብ እንቅስቃሴዎ ጋር የተያያዙ የሚፈልጓቸውን መረጃዎች ማግኘት፣ ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ ወይም ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
ባንካችን ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ድጋፍ ሲያሻዎ እና ስለ አገልግሎታችን አስተያየት ለመስጠት እንዲሁም ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋን ጨምሮ የተለያዩ ባንካችንን የተመለከቱ መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት ወደ 866 ነፃ ስልክ መስመር ይደውሉ ይስተናገዱ፡፡
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
#WegagenBank #Bank
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
በደንበኞች ግንኙነት ማዕከላችን፡-
• ሂሳብዎን ለማስተዳደር የሚያስችል ድጋፍ
• በባንካችን ስለሚሰጡ አገልግሎቶች እና ተመኖች እንዲሁም
• ከሂሳብ እንቅስቃሴዎ ጋር የተያያዙ የሚፈልጓቸውን መረጃዎች ማግኘት፣ ሃሳብ፣ አስተያየት፣ ጥቆማ ወይም ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
ባንካችን ስለሚሰጣቸው አገልግሎቶች ድጋፍ ሲያሻዎ እና ስለ አገልግሎታችን አስተያየት ለመስጠት እንዲሁም ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ዋጋን ጨምሮ የተለያዩ ባንካችንን የተመለከቱ መረጃዎች በቀላሉ ለማግኘት ወደ 866 ነፃ ስልክ መስመር ይደውሉ ይስተናገዱ፡፡
የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ
#WegagenBank #Bank
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
✨ እሁድ ይጠብቁን ✨
ወጋገን ባንክ ባዘጋጀው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጠቀም ባሉ አጓጊ ሽልማቶች እየመጣ ነው!
አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን የወጋገን ባንክ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል እና የፌስቡክ ገፅ ሊንኮች ተጭነው በመቀላቀል እና ጥያቄዎችን አስቀድመው በመመለስ አጓጊ ሽልማቶችን የራስዎ ያድርጉ!
👉 ቴሌግራም 👉 ፌስቡክ
ልብ ይበሉ ይፋዊ የባንካችንን ገፆች በመቀላቀል እና ሌሎችም እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ ለወራት በሚቆየው የጥያቄ እና መልስ ውድድር በመሳተፍ አሸናፊ ሲሆኑ አጓጊ ሽልማቶችን ከባንካችን ይረከባሉ!

ወጋገን ባንክ በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የሽረ ከተማ ነዋሪዎች ለዒድ አልፈጥር በዓል መዋያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
ሽረ፣ መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ.ም
ወጋገን ባንክ በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የሽረ ከተማ ነዋሪዎች ለዒድ አልፈጥር በዓል መዋያ የሚሆን 200,000 ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
የድጋፍ አሰጣጡ ስነስርዓት የከተማው የእስልምና ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሼክ ከድር አብዱ እና የባንኩ ሽረ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ዘነበ አሳየኸኝ እንዲሁም የዲስትሪክት ጽ/ቤቱ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቢላል መስኪድ ተከናውኗል፡፡
በስነስርዓቱ ላይ አቶ ዘነበ አሳየኸኝ ባንኩ በተለያዩ ወቅቶች በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የከተማው ነዋሪዎች የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡
#WegagenBank #Bank
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ሽረ፣ መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ.ም
ወጋገን ባንክ በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የሽረ ከተማ ነዋሪዎች ለዒድ አልፈጥር በዓል መዋያ የሚሆን 200,000 ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
የድጋፍ አሰጣጡ ስነስርዓት የከተማው የእስልምና ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ ሼክ ከድር አብዱ እና የባንኩ ሽረ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ዘነበ አሳየኸኝ እንዲሁም የዲስትሪክት ጽ/ቤቱ የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በቢላል መስኪድ ተከናውኗል፡፡
በስነስርዓቱ ላይ አቶ ዘነበ አሳየኸኝ ባንኩ በተለያዩ ወቅቶች በአነስተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የከተማው ነዋሪዎች የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ሲወጣ መቆየቱን ተናግረዋል፡፡
#WegagenBank #Bank
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወጋገን ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው ዓ.ሒ. ዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል!
🕌🕋🤲🌙✧🕌°:₊˚.⋆☾📿⋆⁺₊✧🕌🕋
🕌🕋🤲🌙✧🕌°:₊˚.⋆☾📿⋆⁺₊✧🕌🕋
በወጋገን ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ትርፍ የሚጋሩበት የቁጠባ ሂሳብ ምን ይባላል?
መልካም ዕድል‼️
✅ ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው
✅ ጥያቄዎች በቅርቡ በቀጣይ ዙር ይቀጥላሉ!!
#Wegagenbankquiz #wegagenbank
መልካም ዕድል‼️
✅ ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው
✅ ጥያቄዎች በቅርቡ በቀጣይ ዙር ይቀጥላሉ!!
#Wegagenbankquiz #wegagenbank