Wegagen Bank
15.6K subscribers
2.21K photos
117 videos
1 file
1.37K links
Offcial Page
Download Telegram
Wegagen Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for the purchase of the service of Advertising Agency

Subscribe our telegram channel to get similar information
ወጋገን ባንክ በኢሬቻ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ነው

ወጋገን ባንክ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ከኢሬቻ በዓል ጋር ተያይዞ እየተካሄደ በሚገኘው የኢሬቻ ኤግዚቢሽን ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡

ባንኩ እስከ መስከረም 24 ቀን 2017 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍል  ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ መደበኛና ከወለድ ነፃ የቁጠባ አገልግሎቶችን እንዲሁም  ወጋገን ሞባይል እና እፎይታ የዲጅታል ብድር  የመሳሰሉ  የዲጂታል ባንክ አገልግሎቶችን ለጎብኚዎች በማስተዋወቅ ላይ ይገኛል፡፡

ኢግዚቢሽኑን  ሃገሬ ኤቨንትስ ከወንጪ ቱር ኤንድ ትራቭል፣ ከኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ እንዲሁም ከኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት ጋር በመተባበር አዘጋጅቶታል፡፡
Follow us and get more information...
https://www.wegagen.com
https://linktr.ee/WegagenBank
ለመላው ተሳታፊዎች እናመሰግናለን ‼️

#Comingsoon

በወጋገን ይሸለሙ የጥያቄ እና መልስ ውድድር በአጓጊ ሽልማቶች ማንበሻበሹን ይቀጥላል !

ዝግጁ ነዎት

እንግዲያውስ ወዳጆችዎን ይፋዊ ወደሆኑት የወጋገን ባንክ የቴሌግራም እና
የፌስቡክ ገፆች በመቀላቀል እና በውድድሮች በመሳተፍ ለሚወዷቸው ይህንን አስደሳች መልዕክት ያጋሩ!!

Follow us and get more ...
|
Facebook | Telegram
ጁመአ ሙባረክ

ወጋገን ባንክ ሸሪዓውን ተከትሎ በሚሰጠው ወጋገን አማና የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ በአክብሮት እንጋብዝዎታለን፡፡   

#WegagenBank #Amana
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Baga Ayyaana Irreechaa
Bara 2017 Nagaan Geessan

እንኳን ለ2017 ዓ.ም የኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ሰዓታት ቀሩት ‼️

ወጋገን ባንክ ባዘጋጀው የጥያቄ እና መልስ ውድድር ጠቀም ባሉ አጓጊ ሽልማቶች ሊያንበሸብሽዎ ሰዓታት ብቻ ቀሩት!

ታዲያ ምን ይጠብቃሉ‼️ አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን የወጋገን ባንክ ይፋዊ የቴሌግራም ቻናል እና የፌስቡክ ገፅ ሊንኮች ተጭነው በመቀላቀል እና ጥያቄዎችን አስቀድመው በመመለስ አጓጊ ሽልማቶችን የራስዎ ያድርጉ!

ቴሌግራም || ፌስቡክ

ልብ ይበሉ ይፋዊ የባንካችንን ገፆች በመቀላቀል እና ሌሎችም እንዲቀላቀሉ በመጋበዝ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አሸናፊ ሲሆኑ ጠቀም ያሉ ሽልማቶችን ከባንካችን ይረከባሉ!