Wegagen Bank
17.3K subscribers
2.9K photos
125 videos
2 files
1.82K links
Offcial Page
Download Telegram
ወጋገን ባንክ ለሴቶች ባዘጋጀው ንጋት የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ ቆጥቢ ፤ ህልምሽን አሳኪ።

ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ::
#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Nigat
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ወጋገን ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ በዓሉ የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወጋገን ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

ወጋገን አማና ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
የወጋገን ባንክ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት በማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ የስራ ጉብኝት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3 ቀን 2016 ዓ.ም
የወጋገን ባንክ ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት በማራቶን ሞተር ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ የስራ ጉብኝት አካሄዱ ፡፡

በጉብኝቱ ወቅት የስራ አመራር አባላቱ ከማራቶን ሞተር እና ኢንጂነሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ መስራች ፣ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ መልካሙ አሰፋ ጋር በስትራቴጂካዊ ቁልፍ ጉዳዮች ዙሪያ ሁለቱ ተቋማት አብረው መስራት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል ፡፡ በውይይቱ ላይ ወጋገን ባንክ ለአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪው ዕድገት የበኩሉን አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሚገኝ የባንኩ የኦፕሬሽን ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ኪዳኔ ገብረስላሴ ተናግረዋል፡፡

የማራቶን ሞተር መስራች፣ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ መልካሙ አሰፋ በበኩላቸው ማራቶን ሞተር ከወጋገን ባንክ ጋር በቀጣይ የሚኖረው በጋራ ተጠቃሚነት ላይ የተመሰረተ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የድርጅቱን የውጭ ምንዛሪ እና ፋይናንስ ፍላጎት በማሟላት ምርታማነቱን ለማሳደግ እንደሚያስችል እምነታቸውን ገልፀዋል፡፡
#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
አንቺም ስኬታማ ለመሆን በሚያስችልሽ የወጋገን ባንክ ንጋት ልዩ የሴቶች ቁጠባ ሒሳብ ቆጥቢ፤ ጠቀም ባለ ወለድ ተጠቃሚ ሁኚ።

ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ::

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Nigat
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ወጋገን ባንክ በውጪ ምንዛሪ ቆጥበው የተሻለ ወለድ እና ተመጣጣኝ የብድር አገልግሎቶችን በሚያስገኙ የጊዜ ገደብ ቁጠባ ፣ የማይመለስ የብር ሂሳብ (Non-repatriatable birr account) እና በተንቀሳቃሽ የዳያስፖራ ተቀማጭ ሂሳቦች ተጠቃሚ በመሆን ህልምዎን ዕውን ያድርጉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በ866 ነፃ የስልክ መስመር ወደ ደንበኞች ግንኙነት ማዕከል ይደውሉ፣ ይስተናገዱ::

https://www.wegagen.com/diaspora-banking/

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Diaspora #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Foreign #Currency #foreigncurrency #saving #money #savingmoney #personalfinance #investment #savings

Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ከመደበኛው የቁጠባ ሂሳብ ከፍ ያለ ወለድ የሚታሰብለትን ዕድሜአቸው 50 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ግለሰቦች የተዘጋጀ ዋርካ የቁጠባ ሂሳብ በአቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በመክፈት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Warka
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ወጋገን ባንክ ስፖንሰር ያደረገው ቀጣዩ የከንባታ ልማት ማህበር ተጓዥ የንግድ ትርዒት እና የልማት ባዛር በሺንሺቾ ከተማ ተጀመረ

ሺንሺቾ ፣ ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም

ወጋገን ባንክ ስፖንሰር ያደረገው በከንባታ ልማት ማህበር አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 1ኛ ዙር አሻም ከንባታ 2016 ተጓዥ አገር አቀፍ የንግድ ትርዒት እና የልማት ባዛር አካል የሆነው ቀጣይ የንግድ ትርዒት እና ባዛር በሺንሺቾ ከተማ በደማቅ ስነስርዐት ተጀመረ፡፡ የንግድ ትርዒቱ ለሁለት  ሳምንታት የሚቆይ ሲሆን በቀጣይም በተመሳሳይ መልኩ በሀደሮ እና በዶዮገና  ከተሞች እንደሚካሄድ ይጠበቃል፡፡

ወጋገን ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የንግድ ትርዒት እና ባዛሩን  ስፖንሰር ከማድረጉም በተጨማሪ አገልግሎቶቹን ለህብረተሰቡ በማስተዋወቅ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
ባንኩ በዚህ አጋጣሚ ይህንን የንግድ ትርዒት እና ባዛር ስፖንሰር በማድረግ ለአካባቢው ልማት አጋር በመሆኑ የተሰማውን ከፍተኛ ደስታ ይገልፃል።

#WegagenBank #Excellingtogether
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Wegagen Bank Launches Pre-Paid International Payment Card During the Diaspora Day Ceremony Held at Planet Hotel, Mekelle
Mekelle,  August 21, 2024
Wegagen Bank, in partnership with Visa Inc, launched a Pre-Paid International Payment Card service that enables customers of the Bank, embassy staff, and international organization employees to make global payments without the need to carry cash. The service was launched during the Diaspora Day Ceremony organized by the Bank at Planet Hotel, Mekelle. The launch ceremony was attended by the guest of honor, Head of the Bureau of Culture and Tourism under the Interim Administration of Tigray, Atsbeha G/Egziabher (PhD), the Bank's Board of Directors & Senior Management, Visa Inc. representatives, members of the Ethiopian Diaspora, Bank's customers and other distinguished guests attended the event.
Atsbeha G/Egziabher (PhD), the esteemed guest of honor, urged the Ethiopian diaspora to actively participate in the region's tourism and investment opportunities. He also commended Wegagen Bank on its international prepaid Visa card services and further exclaimed that the Bank should strive to advance its digital banking solutions.
Solomon Tesfaye, Deputy Chief Executive Officer- Technology of Wegagen Bank's, stated that Wegagen Pre-Paid Visa International Card allows customers to transfer funds and make payments at ATMs and Point-of-Sale (POS) machines worldwide. He also remarked that this service will enable customers to conduct online e-commerce transactions seamlessly. Moreover, Solomon stipulated that Wegagen Visa pre-paid International Card serves as an alternative digital means of sending money from abroad to loved ones via top-ups.
The country manager of Visa Inc, Ato Yared Endale, emphasized that digital transformation will be a key driver of economic growth and stated that Visa Inc has set up local operations in Ethiopia, one of 10 offices across Africa, so as to support and strengthen the local financial ecosystems by promoting inclusive, equitable, and sustainable economic growth in Ethiopia.
Ato Yared highlighted that the Visa card enables individuals to fully engage in the mainstream economy by broadening access to international financial services and offering convenient global payment options. He added that Visa Inc. is committed to collaborating with Wegagen Bank to avail a range of digital services accessible to the community.
Wegagen Bank first commenced operation on June 11, 1997 with a paid up capital of 30 million Birr raised by 16 investors. Currently, the Bank’s paid up capital reached over Birr 5 billion, and its total capital grew to Birr 10 billion.  In addition to its conventional and interest-free Wegagen Amana banking services offered through 438 branches nationwide, Wegagen Bank also provides plethora of digital services to its customers that are accessible via 385 ATMs, 430 point-of-sale (POS) machines, 4,800 agents, as well as through internet and mobile banking platforms. It is to be recalled that Wegagen Bank has recently launched a digital loan service application called Efoyta, designed to support citizens involved in micro, small, and medium enterprises by providing easy access to credit services.

#WegagenBank #WegagenBank #excellingtogether
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
የወጋገን ባንክ የስራ አመራር አባላት ለዲያስፖራ ኢትዮጵያውያን  ስለባንኩ አገልግሎቶች እና አክሲዮን ገዝተው ባለቤት መሆን በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ገለፃ አደረጉ

መቐለ፤ ነሐሴ 15 ቀን 2016 ዓ.ም


የወጋገን ባንክ የስራ አመራር አባላት የባንኩ የዲያስፖራ ቀን በተከበረበት ሁነት ላይ ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች ፣ባለሀብቶች እና ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለተገኙ ተሳታፊዎች ስለባንኩ አገልግሎቶች እንዲሁም የአክሲዮን ድርሻ ገዝተው ባለቤት መሆን  በሚችሉበት ሁኔታ ላይ  ገለፃ  አደረጉ፡፡
የባንኩ የማርኬቲንግ እና ኮርፖሬት ኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ካሌብ ታደሰ  ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች የባንኩን የአክሲዮን ድርሻ በመግዛት የባንክ ባለቤት መሆን በሚችሉበት ሁኔታ ላይ  ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ 
በተያያዘም የሱር ኮንስትራክሽን የዲዛይን እና ኮንትራት ፕላን ማኔጅመንት መኮንን አቶ  ሰለሞን መብራህቱ ድርጅታቸው ከወጋገን ባንክ ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች  በማካሄድ ላይ ስለሚገኘው የቤት ልማት ፕሮጀክት ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ሰለሞን አክለውም ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራዎች  በሀገራቸው በረጅም ጊዜ በሚከፈል ብድር  የቤት ባለቤት ለመሆን በወጋገን ባንክ ፅላል (ጥላ) የተሰኘ የቤት ብድር ቁጠባ ሂሳብ ከፍተው  ከወዲሁ  በውጭ ምንዛሪ እንዲቆጥቡ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ገለፃውን ተከትሎ የተደረገውን ውይይት የመሩት የባንኩ የኢንተርፕራይዝ አገልግሎቶች ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ የኋላሸት ዘውዱ እና የቴክኖሎጂ ዘርፍ ም/ ፕሬዝዳንት አቶ ሰለሞን ተስፋዬ ሲሆኑ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡
#WegagenBank #WegagenBank #excellingtogether
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ወጋገን ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የደስታ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

#WegagenBank #Bank #Mawlid #ExcellingTogether
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
ጁምዓ ሙባረክ

በየትኛውም ዓይነት የእጅ ስልክዎ ወደ *866# በመደወል ወይም ወጋገን ሞባይል መተግበሪያን ከፕለይ ስቶር በማውረድ  የባንካችንን የተለያዩ አገልግሎቶች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ

Download now:👉  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.act.wegagen

#WegagenBank #Bank  #ExcellingTogether #Jumma
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
Connecting You to Your Roots, No Matter Where You Are!
Unlock the potential of your savings with Wegagen Bank’s Diaspora and Tsilal Saving Accounts from anywhere in the world by visiting Unite.et or downloading the mobile app on Play Store and App Store. Enjoy higher interest rates and exclusive access to mortgage loans, automobile financing, and consumer loans.
For your interest free banking needs, explore our Wegagen Amana Murabaha Diaspora Banking Services to get attractive mortgage and automobile financing.
Download now:
Android:https://play.google.com/store/apps/details?id=com.viditure.uniteet
IOS: https://apps.apple.com/us/app/unite-et/id6670190778
#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Diaspora #Unite.et
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
1/2
የቦታ ርቀት... የጊዜ አለመመቻቸት ሳይገድብዎት! 

ካሉበት ሆነው Unite.et ድረ ገፅ በመጎብኘት አልያም መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ የወጋገን  ሂሳብ ከፍተው በባንካችን ሲቆጥቡ፣ ከመደበኛው ከፍ ካለ ወለድ በተጨማሪ፤ ለመኖሪያ ቤት እና  ለተሽከርካሪ መግዣ እንዲሁም ለተለያዩ እንደ  ትምህርት፣ ሰርግ፣ ህክምና እና ሌሎች ወጪዎችዎን የሚሸፍን ብድር ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

ልብ ይበሉ!  አስቀድመው ...

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ወጋገን ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
4. ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያለውን የዳያስፖራ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

ፍላጎትዎ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከሆነም በወጋገን አማና ሙራባሃ የዳያስፖራ የባንክ አገልግሎት በመጠቀም የመኖሪያ ቤት እና የግል ተሽከርካሪ መግዛት የሚያስችልዎን የፋይናንስ አገልግሎት አቅርበንልዎታል፡፡

Download now:
Android:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.viditure.uniteet
IOS:
https://apps.apple.com/us/app/unite-et/id6670190778

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Diaspora #Unite_et
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
የቦታ ርቀት... የጊዜ አለመመቻቸት ሳይገድብዎት! 

ካሉበት ሆነው Unite.et ድረ ገፅ በመጎብኘት አልያም መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ የወጋገን  ሂሳብ ከፍተው በባንካችን ሲቆጥቡ፣ ከመደበኛው ከፍ ካለ ወለድ በተጨማሪ፤ ለመኖሪያ ቤት እና  ለተሽከርካሪ መግዣ እንዲሁም ለተለያዩ እንደ  ትምህርት፣ ሰርግ፣ ህክምና እና ሌሎች ወጪዎችዎን የሚሸፍን ብድር ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

ልብ ይበሉ!  አስቀድመው ...

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ወጋገን ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
4. ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያለውን የዳያስፖራ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

ፍላጎትዎ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከሆነም በወጋገን አማና ሙራባሃ የዳያስፖራ የባንክ አገልግሎት በመጠቀም የመኖሪያ ቤት እና የግል ተሽከርካሪ መግዛት የሚያስችልዎን የፋይናንስ አገልግሎት አቅርበንልዎታል፡፡

Download now:
Android:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.viditure.uniteet
IOS:
https://apps.apple.com/us/app/unite-et/id6670190778

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Diaspora #Unite_et
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
የቦታ ርቀት... የጊዜ አለመመቻቸት ሳይገድብዎት! 

ካሉበት ሆነው Unite.et ድረ ገፅ በመጎብኘት አልያም መተግበሪያውን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ የወጋገን  ሂሳብ ከፍተው በባንካችን ሲቆጥቡ፣ ከመደበኛው ከፍ ካለ ወለድ በተጨማሪ፤ ለመኖሪያ ቤት እና  ለተሽከርካሪ መግዣ እንዲሁም ለተለያዩ እንደ  ትምህርት፣ ሰርግ፣ ህክምና እና ሌሎች ወጪዎችዎን የሚሸፍን ብድር ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ!

ልብ ይበሉ!  አስቀድመው ...

1. የ Unite.et መተግበሪያን ከአፕ ሰቶር አልያም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ
2. ወጋገን ባንክ የሚለውን ይምረጡ
3. የምዝገባ ቅደም ተከተሉን ይከተሉ
4. ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያለውን የዳያስፖራ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ::

ፍላጎትዎ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከሆነም በወጋገን አማና ሙራባሃ የዳያስፖራ የባንክ አገልግሎት በመጠቀም የመኖሪያ ቤት እና የግል ተሽከርካሪ መግዛት የሚያስችልዎን የፋይናንስ አገልግሎት አቅርበንልዎታል፡፡

Download now:
Android:
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.viditure.uniteet
IOS:
https://apps.apple.com/us/app/unite-et/id6670190778

#WegagenBank #Bank #ExcellingTogether #Diaspora #Unite_et
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank