በሂልተን ሆቴል እየተካሄደ ባለው የወጋገን ባንክ ባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ የባንኩ እ.ኤ.አ 2023/24 በጀት ዓመት የአፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ይገኛል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም
ወጋገን ባንክ አ.ማ 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ ላይ የባንኩ የ2023/24 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ሲሆን በበጀት ዓመቱም በሁሉም የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት መመዝገቡ ተገልጿል፡፡ በዚህም ባንኩ በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የብር 9.8 ቢሊዮን ገቢ ያገኘ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡
ለዝርዝር ዘገባ ከአፍታ ቆይታ በኋላ ይጠብቁን…

የፕሬስ መግለጫ
ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ በ2023/24 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛውን ብር 9.8 ቢሊዮን ገቢ አስመዘገበ
የአንድ አክሲዮን ትርፍ ወደ 36.9 በመቶ ሆኗል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም:- ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ በ2023/24 በጀት ዓመት የብር 9.8 ቢሊዮን ከፍተኛ ገቢ ማግኘቱን ጥቅምት 30 ቀን 2017 ዓ.ም በሒልተን አዲስ አበባ ባካሄደው 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤ አስታወቀ፡፡
የወጋገን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዲሹ ሁሴን ለጉባዔው ባደረጉት ንግግር ባንኩ እ.ኤ.አ በ2023/24 በጀት ዓመት በሁሉም ቁልፍ የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ጠቅሰው በበጀት ዓመቱ ብር 9.8 ቢሊዮን ገቢ እንዳገኘ እና ይህም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር የ40 በመቶ ብልጫ እንዳለው ገልፀዋል። በተያያዘም እ.ኤ.አ በ2023/24 በጀት ዓመት ባንኩ ከታክስ በፊት በታሪኩ ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበውን የብር 2.2 ቢሊዮን ትርፍ ማግኘቱን እና አፈፃፀሙ ከባለፈው በጀት ዓመት ሲነፃፀር የ86 በመቶ እድገት እንዳለው ተናግረዋል። ባንኩ በበጀት ዓመቱ በዓለም እና በሀገር አቀፍ ደረጃ ያጋጠሙትን ተግዳሮቶች ተቋቁሞ በሁሉም የአፈፃፀም መለኪያዎች ያስመዘገበው ስኬት ለሚያጋጥሙት ፈተናዎች ወቅታዊ እና ፈጣን ምላሽ የመስጠት አቅም ማዳበሩን እንደሚያመላክት አቶ አብዲሹ ጠቅሰዋል፡፡
የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው እ.ኤ.አ ሰኔ 30፣ 2024 አጠቃላይ የባንኩ ባለአክሲዮኖች ብዛት ወደ 12 ሺ ማደጉን ተናግረዋል፡፡ የባንኩ የተከፈለ ካፒታል የ27 በመቶ እድገት በማሳየት በበጀት ዓመቱ መጨረሻ ብር 5.1 ቢሊዮን መድረሱን እና ይህም ብሔራዊ ባንክ ካስቀመጠው የባንኮች አነስተኛ የካፒታል መስፈርት በላይ መሆኑን የቦርድ ሰብሳቢው ገልፀዋል፡፡ አቶ አብዲሹ አክለውም የባንኩ ጠቅላላ ካፒታል የ33 በመቶ እድገት በማስመዝገብ ብር 9.2 ቢሊዮን መድረሱን አስታውቀዋል፡፡ በተመሳሳይ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የአንድ አክሲዮን ትርፍ 36.89 በመቶ መድረሱን ጠቅሰው ይህም ባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተመዘገበው የአንድ አክሲዮን የ22 በመቶ ትርፍ ጋር ሲወዳደር ከፍተኛ ብልጫ ያለው መሆኑን የቦርድ ሰብሳቢው አመላክተዋል፡፡
አቶ አብዲሹ አክለውም ሀብት በማሰባሰብ ዙሪያ በተደረገው የተቀናጀ ጥረት በበጀት ዓመቱ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ የ22 በመቶ እድገት በማስመዝገብ ብር 52.1 ቢሊዮን መድረሱን ጠቅሰዋል፡፡ባንኩ ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሰጠው ብድርም ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ13 በመቶ እድገት በማሳየት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ብር 45.1 ቢሊዮን መድረሱን ጨምረው ተናግረዋል፡፡ በተያያዘም የባንኩ ጠቅላላ ሀብት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ22.9 በመቶ እድገት በማስመዝገብ በበጀት ዓመቱ ወደ ብር 65.7 ቢሊዮን ማደጉን አቶ አብዲሹ ሁሴን ገልፀዋል፡፡
ወጋገን ባንክ በመላው ሃገሪቱ ለሚገኙ ዜጎች የስራ ዕድል በመፍጠር እ.ኤ.አ ሰኔ 30፣ 2024 አጠቃላይ የሰራተኞቹ ብዛት ወደ 5,426 መድረሱን የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው አስታውቀዋል፡፡ በተጨማሪም ወጋገን ባንክ ማህበራዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አንፃር ባለፈው በጀት ዓመት በመላው ሀገሪቱ የሚካሄዱ የልማት ስራዎችን ለመደገፍ እና በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ህይወት ለማሻሻል ለሚሰሩ በጎ አድራጎት ተቋማት የብር 75 ሚሊዮን ድጋፍ ማድረጉን አቶ አብዲሹ ጠቅሰዋል፡፡ የአካባቢ፣ ማህበራዊ እና አስተዳደር የስነምግባር ደንብ በተመለከተ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ የስራ ክፍል በባንኩ መዋቅር በማደራጀት ባንኩ ኃላፊነቱን በብቃት እየተወጣ እንደሚገኝ የቦርድ ሊቀመንበሩ ጨምረው አብራርተዋል፡፡ አቶ አብዲሹ በቀጣይም የባንኩን ዘላቂ እድገት ለማረጋገጥ ካፒታል ማሳደግ፣ ሃብት ማሰባሰብ፣ የደንበኞች አገልግሎት ጥራትን ማሻሻል፣ ትርፋማነትን ማሳደግ፣ የውስጥ ቁጥጥርን ማጠናከር፣ የቴክኖሎጂ አቅምን ማጎልበት እና የሰው ኃይል ልማት ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ አስረድተዋል።
የወጋገን ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ውበት (ዶ/ር) በበኩላቸው ባንኩ በዘርፉ የሚስተዋሉ ፈታኝ ሁኔታዎችን እና ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን ጠንካራ ውድድር ተቋቁሞ የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግብ አስተዋፅኦ ላበረከቱ ደንበኞች፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ሰራተኞች እና የባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል፡፡ ዋና ስራ አስፈፃሚው አክለውም በቀጣይ በዘርፉ የሚስተዋሉ የፖሊሲ ለውጦችን እና አዳዲስ መመሪያዎችን ከግምት በማስገባት የባንኩን ተወዳዳሪነት እና እድገት ማስቀጠል የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች ተነድፈው ተግባራዊ እንደሚደረጉ ገልፀዋል፡፡
ወጋገን ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30፣ 2024 ድረስ በመላው ሃገሪቱ በከፈታቸው 436 ቅርንጫፎቹ መደበኛ እና ከወለድ ነፃ ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን የደንበኞችን ፍላጎት ይበልጥ ለማርካት የኢንተርኔት ባንኪንግ፣ የሞባይል ባንኪንግ ፣ የካርድ ባንኪንግ እና የወኪል ባንክ አገልግሎቶችን በ360 ኤ.ቲ.ኤም፣ 436 የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖች እንዲሁም በ4,784 የወኪል ባንክ መረብ አማካይነት በመላው ሀገሪቱ አገልግሎቱን ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡

Press Release
Wegagen Bank Registers a Record High Birr 9.8 Billion Income for the 2023/24 Fiscal Year
Earnings per Share Leaps to 36.9%
Addis Ababa, November 09, 2024: Wegagen Bank announced a record-high income of Birr 9.8 billion in the 2023/24 fiscal year during its 31st Ordinary and 15th Extra Ordinary Shareholders’ General Assembly held on November 09, 2024 at the Hilton Addis Ababa.
In his address to the assembly, the Board Chairperson, Ato Abdishu Hussein noted that the Bank registered a commendable growth in all the key performance parameters for the 2023/24 fiscal year. He announced that the Bank earned a total income of Birr 9.8 billion in the 2023/24 fiscal year, registering a notable 40% growth from the previous year. Moreover, he also stated that the Bank registered a record high gross profit of Birr 2.2 billion in the 2023/24 fiscal year, marking an impressive 86% increment year-on-year. He further emphasized that the remarkable achievement registered in all key performance indicators signifies the Bank’s resilience and proactive response to the global and domestic challenges encountered during the fiscal year.
The Bank’s shareholding structure continued to be diversified as the number of shareholders reached close to 12 thousand as of June 30, 2024. The Chairperson also highlighted that the Bank’s paid up capital increased by 27% reaching Birr 5.1 billion in the 2023/24 fiscal year, modestly surpassing the regulatory requirement set by the National Bank of Ethiopia (NBE). Likewise, the Bank’s total capital rose to Birr 9.2 billion for the 2023/24 fiscal year, depicting a 33% growth from last fiscal year. Moreover, the Bank managed to register an astounding Earning per Share (EPS) of 36.89% for the 2023/24 fiscal year, which showed a significant improvement from the 22.70% declared in the preceding year.
Ato. Abdishu noted that following a coordinated effort geared towards resource mobilization, the Bank’s total deposit saw a 22% increment and reached Birr 52.1 billion in the concluded 2023/24 fiscal year. Correspondingly, outstanding loans and advances extended to various sectors of the economy hit Birr 45.1 billion for the 2023/24 fiscal year, reflecting a 13% growth from the previous year. It was further signified that the Bank’s total asset expanded to Birr 65.7 billion for the 2023/24 fiscal year yielding a 22.9% increase against last year same period.
The Chairperson indicated that the Bank created employment opportunities in all regions across the nation as the number of employees reached 5,426 as of June 30, 2024. Ato. Abdishu emphasized that as part of its corporate social responsibility, the Bank extended a donation of Birr 75 million in the 2023/24 fiscal year for supporting socioeconomic development initiatives and providing assistance to various philanthropic organizations engaged in improving the livelihoods of low income citizens. The Bank has embraced Environmental, Social, and Governance (ESG) framework into its system and introduced a function entrusted to handle duties related to ESG in its organizational structure to further strengthen its commitment to green financing.
As the Bank continues to grow and evolve, Ato. Abdishu emphasized that focus will be given to raising the Bank’s capital, mobilizing resources, improving service quality, expanding profitability, strengthening internal control and risk management, enhancing technological capability and excelling in human capital development in order to ensure sustainable growth in key performance parameters.
Wegagen Bank’s Chief Executive Officer (CEO), Aklilu Wubet (PhD), on his part emphasized that the Bank has been resilient and adaptable in successfully navigating a challenging business environment, which is characterized by growing competition and uncertainty. He also extended his gratitude to customers, members of Board of Directors and management, employees and all stakeholders for their unwavering contribution towards the continued success of the Bank.

The CEO further accentuated that the dynamic policy shifts and changes in the regulatory landscape will be closely monitored in order to devise and implement appropriate strategies that ensure the sustainability of the Bank’s growth.
As of June 30, 2024, Wegagen Bank had 436 branch network operating across all regions of the country providing conventional and interest free banking services. It was further highlighted that the Bank strived its level best to meet customers’ needs and ensure service accessibility via internet, mobile, agent and card banking services through 360 ATMS, 436 Point of Sale Terminals (POS) and 4,784 agent networks.

ወጋገን ባንክ 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄዱ ተከትሎ የEBS TV ልዩ ዘገባ
https://t.me/ebstvnews/1019https://t.me/ebstvnews/1019

Telegram
EBSTV NEWS
ወጋገን ባንክ ባለፈው በፈረንጆቹ 2023/24 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 2 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታውቋል።
ይህ የትርፍ መጠንም ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ86 በመቶ ብልጫ አለው ተብሏል።
ወጋገን ባንክ 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ያካሄደ ሲሆን በዚሁ ጊዜም ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት ከሰጣቸው አገልግሎቶች…

ወጋገን ባንክ 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ማካሄዱ ተከትሎ የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሚዲያ ሽፋን
https://t.me/ShegerFMRadio102_1/19003
https://t.me/ShegerFMRadio102_1/19003
Telegram
Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)
ጥቅምት 30፣2017
ወጋገን ባንክ የ2016 በጀት ዓመት፣ በታሪኬ ከፍተኛውን ገቢ ያገኘሁበት ዓመት ነው አለ።
ባንኩ በበጀት ዓመቱ 9.8 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን አስረድቷል።
ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ40 በመቶ እድገት ማሳየቱ ተነግሯል።
ወጋገን ባንክ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባኤውን በዛሬው እለት አካሄዷል።
የወጋገን ባንክ የዳይሬክተሮች…

ወጋገን ባንክ 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄዱ ተከትሎ የካፒታል ሚዲያ ልዩ ሽፋን
https://www.facebook.com/share/p/12BqCrfQd6i/

ወጋገን ባንክ 31ኛ መደበኛ እና 15ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄዱ ተከትሎ የመናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 ሚዲያ ልዩ ሽፋን
https://t.me/menaharia_fm/6050?single
https://t.me/menaharia_fm/6050?single
Telegram
መናኸሪያ ሬዲዮ 99.1 - Menahria Radio 99.1