በነፃ
🌟🌟🌟📕
“እውነተኛው ኢየሱስ”
የሚለውን መጽሐፉ
🎬 ***
✨✨✨በአማረኛ
✨✨✨በእንግሊዘኛ
✨✨✨በአረበኛ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://shineondarkness.org/wp-content/uploads/2025/06/እውነተኛው-ኢየሱሰ-Real-JESUS-يسوع-الحقيقي.pdf

👍2
748 ቀናት በተከታታይ
በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ
✨✨✨ቆላስይስ 1:15-16፤
✨✨✨✨እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው። የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው። ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል።

❤13🔥3
Coming soon…
One God in Three Persons
The Trinity is not three gods. Scripture teaches one God, yet three divine Persons—equal in essence, united in purpose, forever living in holy communion.
Key verses: Deuteronomy 6:4; Isaiah 45:5; Matthew 3:16–17; Matthew 28:19; 2 Corinthians 13:14;
✨ 2Co 13:14. May the grace of the Lord Jesus Christ, and the love of God, and the fellowship of the Holy Spirit be with you all.
🌟***The Father Loves the Son Eternally
The Bible reveals that the Father has always loved the Son. Before the world began, there was already delight, glory, and affection within God Himself.
Key verses: John 17:24; John 3:35; John 5:20; Colossians 1:13; Hebrews 1:8–9
✨ Joh 3:35. The Father loves the Son and has placed everything in his hands.
🌟🌟***The Son Glorifies the Father
The Son perfectly reveals the Father and honors Him. The eternal relationship between the Father and Son is marked by shared glory and shared mission.
Key verses: John 14:9–11; John 17:1–5; Hebrews 1:1–3; Colossians 1:15; Philippians 2:9–11
✨ Joh 14:10. Don’t you believe that I am in the Father, and that the Father is in me? The words I say to you are not just my own. Rather, it is the Father, living in me, who is doing his work.
🌟🌟🌟***The Holy Spirit: The Spirit of Love and Unity
The Holy Spirit is not a force, but God—fully divine and personal. He eternally proceeds within the Triune relationship and is the Spirit by whom God’s love is made known, poured into hearts, and communicated to believers.
Key verses: Genesis 1:2; Matthew 3:16–17; John 14:16–17; John 15:26; Romans 5:5; 2 Corinthians 13:14; Acts 5:3–4
✨ Joh 15:26. “When the Counselor comes, whom I will send to you from the Father, the Spirit of truth who goes out from the Father, he will testify about me.
By Engineer Daniel Tamerat

👍2🔥1
ክርስቲያኖች—ኢየሱስን እንደ ደቀ መዛሙርት በቅርበት የሚከተሉ—እርሱን እንደ አልፋ እና ኦሜጋ እና የነገሥታት ንጉሥ አድርገው ማመን ብቻ ሳይሆን ኢየሱስን ሥራውን በሊቀ ክህንነት እና ጠበቃ አማላጅ በመሆን የቀጠለ ነው ብለው ያምናሉ።
ኢየሱስ አማላጅ መሆኑንበመጽሐፍ ቅዱስ የሚደግፋ ብዙ ጥቅሶች አሉ: ከነዚህም መካከል ፡-
1) 1 ጢሞቴዎስ 2:5
" አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤"
*በእግዚአብሔር እና በሰው ልጆች መካከል ያለው ብቸኛ ድልድይ ኢየሱስ ነው።
2) ዕብራውያን 7፡25
"ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።"
*ኢየሱስ ያለማቋረጥ ይማልዳል - በአሁኑ ጊዜ።
3) ሮሜ 8፡34
" የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"
ኢየሱስ አሁን ለአማኞች ይማልዳል።
4) ዕብራውያን 9፡24
"ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።።"
ኢየሱስ በእኛ ፈንታ በእግዚአብሔር ፊት ቆሟል።
5) 1ኛ ዮሐንስ 2፡1
“ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
ዛሬምኢየሱስ የእኛ ጠበቃ ሆኖ ይሠራል።
6) ዕብራውያን 4:14-16
“ታላቅ ሊቀ ካህናት አለን… እንግዲህ ወደ እግዚአብሔር የጸጋ ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
*በኢየሱስ አስታራቂነት፣ በድፍረት ወደ እግዚአብሔር መምጣት እንችላለን።
7) ዕብራውያን 10:12–13, 19–22
ኢየሱስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀመጠ...ስለዚህ በደሙ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን እንድንገባ እምነት አለን።
ኢየሱስ በመሰቀል ላይ ባተጠናቀቀው መስዋዕትነቱ ወደ እግዚአብሔር ቀጥተኛ መዳረሻ ሰጥቶናል።
@Shine on the darkness
Daniel Tamerat
https://t.me/RealJESUSBook

❤4🔥3👎1👏1
ድርብ አማላጆች ለምን አሰፈለጉ ?
✨ ኢየሱስ አማላጅ ነው
📖 1 ጢሞቴዎስ 2፥5
አንድ እግዚአብሔር አለ፥ እንዲሁም በእግዚአብሔርና በሰው መካከል አንድ አማላጅ አለ፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
✨ ኢየሱስ አማላጅ ነው
📖 ዕብራውያን 9፥15
ስለዚህ ክርስቶስ የአዲስ ኪዳን አማላጅ ሆነ፥ የተጠሩትም የተስፋ የዘላለም ርስትን እንዲቀበሉ።
✨ ኢየሱስ አማላጅ ነው
📖 ዕብራውያን 8፥6
ነገር ግን ኢየሱስ የተቀበለው አገልግሎት ከእነርሱ የሚበልጥ ነው፥ እርሱም የሚያማልደው ኪዳን ደግሞ ከቀድሞው የተሻለ ነው።
✨ ኢየሱስ አማላጅ ነው
📖 ዕብራውያን 12፥24
ወደ ኢየሱስ፥ የአዲስ ኪዳን አማላጅ፥ እና ከአቤል ደም ይልቅ የሚሻል ነገር የሚናገር ወደ የተረጨ ደም።
✨ ኢየሱስ አማላጅ ነው
📖 ዕብራውያን 7፥25
ስለዚህ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ሁሉ ፍጹም ሊያድናቸው ይችላል፥ ሁልጊዜም ስለእነርሱ ሊማልድ ይኖራልና።
@ Shine on the darkness

❤17
በደላችንን ይቅር አትበል !?!
ያኔ ኢየሱስ በመቀል ላይ ሲሰቀል:-ሰለ እኛ ሐጥያት ሲጨነቀ ሲሰቃይ እየተሰቃየ : ሲሰድቡት ምንም አፉን ሳይከፍት ፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም:: ... መሰቀል ላይ ጠንጠልጥሎ የውርደት ሞት ከመሞት በፊት ... ይህን ሁሉ ግፍ ያደረጉበትን :- የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሎ ለእኛ ሲል የውርደት ሞት ሞተ።በዚህ ሁሉ ይቅርታው ግን እሰከ ጥግ ድረስ ነው:: ዛሬም በትንሳኤው ምህረቱ ሰፊ ነው::
ወደ መሰቀል ከመሄዱ በፊት ደቀመዛሙርቱ እንዴት እንድፀልይ አሰተምረን ሲሉት..... " አባታች ሆይ በሰማይ የምትኖር ... ....... እኛ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን ..." በማለት ትልቅ ቁልፍ የሆነ ከእግዚያብሄር ዘንድ የይቅርታ ማግኛ መንገድ አሰተምሮናል::
ዛሬም እኛ ... የበደሉንን ይቅር ሳንል .. ብናመልክ... ብንፀልይ ... መባችንን ብናቀርብ ... እኛ የበደልነው በደል እግዚአብሔር ይቅር በለኝ ብንለው.... በደላችንን ይቅር አይለንም!!! ለምን?
እኛ የበደሉንን ይቅር ማለት ከተሳነን:-
" በደላችንን ይቅር አትበለን " የሚል ምልእክት ለእግዚአብሔር እያሰተላለፍን ነው::
እግዚያብሄር በደላችንን ይቅር እንዲለን
እኛን የበደሉንን ይቅር እንበል::
ፋሲካችን ከርሰቶሰ ነው!
በጨለማው ላይ እናብራ
ዳንኤል ታምራት

❤6