Walia_Tech
6.6K subscribers
183 photos
1 video
88 files
202 links
TECH • AI • APPS • EDITING
Helping people discover smart tech tips & tools

Video Editor | Content Creator | Tech Reviews
| Graphichs Designer | Social Media Manager

Contact Me : @Walia_tech7
Download Telegram
🚨One UI 8.5 Update በኢትዮጵያ ተለቋል!

እስካሁን ለSamsung Galaxy S24 እና Samsung Galaxy S25 ብቻ የደረሰ ይመስላል።
Settings → Software Update → Download & Install ብላችሁ check አድርጉ


🔥 በጣም ትልቁ feature:
አሁን Samsung እና iPhone መካከል ፋይሎችን Airdrop-style sharing በፍጥነት መላክና መቀበል ትችላላችሁ።

🎙 Direct Voice Mail
ስልክ ማንሳት ካልቻላችሁ 1 click ብቻ በመጫን ሰዎች የድምፅ መልዕክት እንዲተውላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

ከቴሌ Voice Mail የሚለየው:
• በነፃ ነው
• ድምፁ በስልካችሁ ላይ ይቀመጣል
• ማንኛውንም ጊዜ replay ማድረግ ትችላላችሁ

📌 ሌሎች hidden features እና AI upgrades በቀጣይ posts እሰራላችኋለሁ።

— Ben_Ab |
@Walia_Tech 🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥65👍1
⚽️ AI Football Jersey Transformation Tutorial 🔥

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ መደበኛ T-Shirt እንዴት ወደ cinematic Football Jersey ፎቶ እንደሚቀየር በProfessional AI Editing አሳይቻችኋለሁ
👀

🎨 Realistic AI Photo Transformation
⚡️ Cinematic Lighting & Effects
📱 Viral Football Edit Style
🔥 Ultra Realistic Jersey Details

በቪዲዮው ውስጥ የተጠቀምኩትን:
✔️ Full AI Prompt
✔️ Original Reference Image
✔️ AI Editing Tools
✔️ Photo Generation Method

ሁሉንም በTelegram Channel ላይ ማግኘት ትችላላችሁ


📌 Tools Used:
• Gemini Ai
• ChatGpt

እነዚህን tools በመጠቀም ማንኛውንም መደበኛ ፎቶ ወደ:
⚽️ Manchester United
⚽️ Arsenal
⚽️ Barcelona
⚽️ Real Madrid

እና ሌሎች Football Club Jersey መቀየር ትችላላችሁ
😎🔥

📥 Prompt, Image & Resources:

action": "dalle.textim",
"action_input": {
"prompt": "A cinematic portrait of a young athletic man, strongly resembling the person in the reference image, preserving facial structure, skin tone, beard shape, nose, lips, and overall facial identity with extremely high accuracy. He is wearing the kit in the reference image, with realistic fabric texture, visible stitching, and natural folds. The club crest is sharp and authentic, integrated naturally into the jersey design. The subject is seated confidently on a modern leather sofa, slightly leaning back, with a calm yet powerful expression. The background features a deep red and dark cinematic gradient with subtle club-themed graphic patterns and soft ambient lighting. Dramatic studio lighting highlights facial contours and jersey details, with soft shadows for depth. Ultra-realistic skin texture, shallow depth of field, professional sports photoshoot style, 35mm cinematic lens, high contrast, epic and confident mood, ultra-detailed, photorealistic, 4K resolution."


Join The Telegram Channel For More:
🚀 AI Editing Tutorials
🚀 Viral Content Ideas
🚀 Mobile Editing Tricks
🚀 Tech Tips & Tools

📹 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፡👇

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱

💡 ለተጨማሪ የቴክኖሎጂ ምክሮች @Walia_Techን ይከተሉ ⚙️🔥


— Ben_Ab |
@Walia_Tech 🔔

#AIEditing #FootballJersey #KlingAI #HiggsfieldAI #CapCut #PhotoEditing #AIPhoto #FootballEdit #Telegram #WaliaTech #TechTips #ContentCreator #ViralEdit #Arsenal #AIArt
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
25🔥4👍2
🚨 ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው!

በCyber Security፣ Programming፣ Embedded Systems እና በሌሎች የቴክኖሎጂ ዘርፎች ተሰጥኦ ካለዎት የINSA 5ኛው Cyber Talent Challenge Summer Camp እድል እንዳያመልጣችሁ!

📅 ዛሬ — ግንቦት 17 / 2018 ዓ.ም የምዝገባ የመጨረሻ ቀን ነው።

ከዚህ በፊት በፕሮግራሙ የተሳተፉ ወጣቶች Startup መጀመር፣ Drone Technology እና Cyber Security Projects ላይ መስራት ችለዋል። ቀጣዩ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ!

🔗 ይመዝገቡ፦
https://ctc.insa.gov.et/registration

📢 ለቴክኖሎጂ ፍላጎት ያላቸው ጓደኞቻችሁም Share አድርጉላቸው!

— Ben_Ab |
@Walia_Tech 🔔

#INSA #CyberTalent2018 #CyberSecurity #SummerCamp #DigitalEthiopia2030 #TechTalent
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
11👍21🙏1
🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🤍

🕌 ዒድ ሙባረክ!
🌙

ይህ የተከበረ በዓል
🤲የሰላም
💚 የፍቅር
😊 የደስታ
🤝 የመተሳሰብ
እና
🕊 የበረከት ይሁንላችሁ።

ፈጣሪ ዱዓችሁን እና ምኞታችሁን ሁሉ ይቀበል
🤲🤲
ቤታችሁንም በሰላምና በበረከት ይሙላላችሁ።
🏡💫

🌙 ኢድ ሙባረክ! 🌙

📌 ቴክኖሎጂ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይከተሉ!

— Ben_Ab |
@Walia_Tech 🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍74🕊1
🚨 Tech Update

MobiFlix የተባለ app በቅርቡ በጣም viral እየሆነ ነው። ብዙ ሰዎችም free movies እና TV streaming ስለሚያቀርብ “አዲሱ OnStream” እያሉት ነው
📱🎬

ነገር ግን የappው fake እና suspicious versions በተለያዩ websites እና platforms ላይ መሰራጨት ጀምረዋል
⚠️

ማንኛውንም trending app ከማውረዳችሁ በፊት:
✔️ Developer information ያረጋግጡ
✔️ Recent reviews ያንብቡ
✔️ Random APK links አትጠቀሙ
✔️ Permissions በጥንቃቄ ይመልከቱ

አስታውሱ፤ online ላይ ያለ ሁሉም app 100% safe አይሆንም። ስለዚህ መረጃችሁን እና ስልካችሁን ይጠብቁ
🔒

📹 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፡👇

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱

💡 ለተጨማሪ የቴክኖሎጂ ምክሮች @Walia_Techን ይከተሉ ⚙️🔥


— Ben_Ab |
@Walia_Tech 🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
21🔥3👏2
mobiflix-android.apk
12.8 MB
4👍27❤‍🔥54👏4🔥3
mobiflix-android-tv.apk
15.9 MB
mobiflix-android-tv.apk
8👍7🔥5👏4
⚽️ SPORTZX TV — PROFESSIONAL FULL REVIEW (Football Streaming App)🔥

ሰላም ለሁላችሁ
👋
ዛሬ SportzX TV የሚባለውን football streaming app በዝርዝር ሞክሬ ያገኘሁትን ሙሉ ሙከራ እና ትንታኔ እጋራለሁ።

📌 APP OVERVIEW
SportzX TV የተዘጋጀው ለ live sports content እና football streaming ነው።
ብዙ users በተለይ live matches ለማየት እየተጠቀሙበት ያለ app ነው።

📺 KEY FEATURES
በ app ውስጥ የምታገኙት:

⚽️ Live football matches (various leagues)
📺 Sports channels access
🕒 Match schedules & updates
🌐 Multiple streaming servers
🔎 Simple search & easy navigation

Interface-ው ቀላል ነው እና ተጠቃሚ ለመጠቀም ምቹ ነው።

📊 PERFORMANCE & REAL EXPERIENCE
በሙከራ ጊዜ:

✔️ አንዳንድ matches በጣም smooth እና HD quality ነበሩ
✔️ Live football access ፈጣን ነው
✔️ Server switching በቀላሉ ይሰራል

⚠️ ነገር ግን:
• server load ሲበዛ buffering ሊኖር ይችላል
• internet speed በquality ላይ ተፅእኖ ያሳያል
• አንዳንድ matches ላይ delay ሊታይ ይችላል

👉ስለዚህ experience ከmatch ወደ match ሊለያይ ይችላል።

💻 PC VERSION INFO
Official Windows application አሁን ላይ የለውም።
PC users ብዙ ጊዜ የሚጠቀሙት:

• BlueStacks
• LDPlayer

እነዚህ Android emulator tools በመጠቀም app-ውን PC ላይ ያስኬዳሉ።

📥 DOWNLOAD ACCESS
Telegram channel በቀላሉ ማግኘት ይቻላል 🔥

📌 FINAL SUMMARY
SportzX TV በአጠቃላይ ለ live football streaming ፈጣን እና ቀላል access የሚሰጥ app ነው።
ነገር ግን performance በserver እና internet condition ላይ ይመሠረታል።

🚀 ለተጨማሪ tech reviews, streaming apps እና digital tools ይከተሉኝ

📹 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፡👇

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱

💡 ለተጨማሪ የቴክኖሎጂ ምክሮች @Walia_Techን ይከተሉ ⚙️🔥


— Ben_Ab |
@Walia_Tech 🔔

#SportzX #SportzXTV #FootballStreaming #LiveFootball #SportsApp #StreamingApps #TechReview #FootballFans #AndroidApps #TechNews #DigitalTools #StreamingGuide #EthiopianTech #BenAb
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
14👍3🔥1
SportzX Walia Tech_2.5v.apk
14.4 MB
Android Firestick code: 6889177
👍5🔥42👏1
📢 የTelegram Login ችግር እያጋጠማችሁ ነው?

🔐በቅርብ ጊዜ ብዙ የTelegram ተጠቃሚዎች SMS Verification Code በመዘግየት ወይም በአንዳንድ ሁኔታዎች SMS Fee በመጠየቅ የLogin ችግር እያጋጠማቸው ነው።

ይህንን ችግር ለመቀነስ እና የAccount ደህንነታችሁን ለማጠናከር Two-Step Verification ማብራት እና Email ማገናኘት ይመከራል።

🔹 Telegram ይክፈቱ
🔹 Settings → Privacy & Security ይሂዱ
🔹 Two-Step Verification ይምረጡ
🔹 Password ያስቀምጡ
🔹 Email ያገናኙ

የAccount ደህንነትን ያጠናክራል
የAccount Recovery አማራጮችን ያሻሽላል
በSMS ላይ ያለውን ጥገኝነት ይቀንሳል
ከማይፈቀድ ግብዓቶች ይጠብቃል

⚠️ ማስጠንቀቂያ:
🔹 Verification Code ወይም Password ለማንም አያጋሩ
🔹 Recovery Email በደህና ያስቀምጡ

🎥 የቪዲዮ ማብራሪያውን በTikTok, YouTube, Facebook እና Instagram ገፆቻችን ላይ ይመልከቱ!👇

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱
📱 FACEBOOK 📱

💡 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ ⚙️🔥

— Ben_Ab | Walia Tech
🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍4🙏1🫡1
⚽️ የምትወዷቸውን የእግር ኳስ ጨዋታዎች አንድም እንዳያመልጣችሁ!🗓

FIFA World Cup፣ Premier League፣ Champions League እና ሌሎች ውድድሮችን በቀጥታ ወደ Calendar በማስገባት የጨዋታ ፕሮግራሞችን በቀላሉ ይከታተሉ።

ነጻ አገልግሎት
ራስ-ሰር የሚዘምን ፕሮግራም
የጨዋታ ማሳሰቢያዎች
Google Calendar, Apple Calendar እና Outlook ድጋፍ

📲 አንድ ጊዜ Subscribe ብቻ ያድርጉ፤ ከዚያ በኋላ ሁሉም የጨዋታ ለውጦች በራስ-ሰር ይዘምናሉ።
🔗 https://www.fotmob.com/en-GB/leagues/77/synccalendar/fifa-world-cup

⚠️ በአንዳንድ ስልኮች ወይም Browser ላይ Link በቀጥታ ላይሰራ ይችላል። ቪዲዮውን በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ላይ ይመልከቱ፤ ካልሰራ ደግሞ ከታች የተያያዘውን ፋይል በመጠቀም Calendar ውስጥ በእጅ ማስገባት ይችላሉ።

🏆 አንድም ጨዋታ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ ይሞክሩት!

🎥 የቪዲዮ ማብራሪያውን በTikTok, YouTube, Facebook እና Instagram ገፆቻችን ላይ ይመልከቱ!👇

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱
📱 FACEBOOK 📱

💡 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ ⚙️🔥

— Ben_Ab | Walia Tech
🔔
#Football #WorldCup2026 #PremierLeague #ChampionsLeague #CalendarSync #FotMob #WaliaTech ⚽️🏆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍5👏3
World Cup 2026 Calendar File Walia Tech.ics
36.3 KB
World Cup 2026 Calendar File⚽️⚽️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍17🔥42
⚽️⚽️ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ለማየት 2 አማራጮች!

📺 Hagerie TV
🌐 https://hagerie.tv/home

📱 SportzX
🌐 https://sportzx.org/

ከእነዚህ አማራጮች በመጠቀም የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በስልካችሁ፣ በAndroid TV ወይም በWeb Browser መከታተል ትችላላችሁ። ⚽️🔥

🎥 ሙሉ ማብራሪያውን በTikTok፣ YouTube፣ Facebook እና Instagram ገፆቻችን ይመልከቱ።

🎥 የቪዲዮ ማብራሪያውን በTikTok, YouTube, Facebook እና Instagram ገፆቻችን ላይ ይመልከቱ!👇

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱
📱 FACEBOOK 📱

💡 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ ⚙️🔥


⚠️ የስርጭት ጥራት እና ተደራሽነት በአካባቢያችሁ የኢንተርኔት ፍጥነት ላይ ሊመሰረት ይችላል።

📢 ይህን ፖስት Share በማድረግ ለወዳጆቻችሁ ያድርሱ!

Ben_Ab | Walia Tech

Tech Tips | Apps | Websites | Tutorials
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10👍2🔥1
Forwarded from Walia_Tech
SportzX Walia Tech_2.5v.apk
14.4 MB
Android Firestick code: 6889177
🔥13👍1
🎬 MovieBox – በAndroid |iPhone ፣ PC እና Smart TV ላይ የሚሰራ የመዝናኛ ፕላትፎርም!

📱 በስልክ
💻 በWindows PC
📺 በSmart TV

ተወዳጅ ፊልሞችን፣ ተከታታይ ድራማዎችን እና ሌሎች የመዝናኛ ይዘቶችን በተለያዩ መሳሪያዎች ለመመልከት የሚያስችል ፕላትፎርም ነው።

ዋና ባህሪያት

በAndroid | iPhone ይሰራል
በWindows PC ይሰራል
በSmart TV ይሰራል
ቀላል እና ምቹ Interface
በብዙ መሳሪያዎች ላይ አጠቃቀም
Download ይሰራል

📥 Download Links 👇

🔗 movie-box.co
🔗 Microsoft Store Version
🔗 themoviebox.xyz

⚠️ ማንኛውንም መተግበሪያ ከማውረድዎ በፊት የሚጠቀሙበትን ምንጭ ማረጋገጥ ይመከራል።

💬 እርስዎ MovieBox ተጠቅመው ያውቃሉ? አስተያየታችሁን በኮሜንት ያጋሩ!

🎥 የቪዲዮ ማብራሪያውን በTikTok, YouTube, Facebook እና Instagram ገፆቻችን ላይ ይመልከቱ!👇

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱
📱 FACEBOOK 📱

💡 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ ⚙️🔥

— Ben_Ab | Walia Tech
🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
26👍3🔥1
Moviebox-v-Walia Tech.3.0.16.0611.03.apk
56.3 MB
For Andriod User
👍599🔥6👏4🙏3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12🙏54🔥2
📢 አሁንም የSocial Media Account በPassword ብቻ እየጠበቃችሁ ነው? 🤔🔐

ይህ በ2026 በቂ የደህንነት ጥበቃ አይደለም! የGoogle፣ Facebook፣ Instagram፣ TikTok፣ Telegram እና ሌሎች አካውንቶቻችሁን በTwo-Factor Authentication (2FA) በመጠቀም ተጨማሪ ደህንነት ማግኘት ትችላላችሁ።
🔒

በዚህ ቪዲዮ 2 ምርጥ Authenticator Apps አሳይቻችኋለሁ፦

Microsoft Authenticator
Google Authenticator

📱 Android እና iPhone ላይ ይሰራሉ
🔐 የማረጋገጫ ኮዶችን ይፈጥራሉ
⚡️ ለመጠቀም ቀላል ናቸው
💯 ነፃ ናቸው

📥 Download Links

🔹 Microsoft Authenticator

Android:

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.azure.authenticator

iPhone:

https://apps.apple.com/us/app/microsoft-authenticator/id983156458

🔹 Google Authenticator

Android:

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.google.android.apps.authenticator2

iPhone:

https://apps.apple.com/us/app/google-authenticator/id388497605

🎥 ሙሉ ቪዲዮውን በማየት የትኛው አፕ ለእርስዎ ተስማሚ እንደሆነ ይወቁ።

📱 TIKTOK 📱
📱 YOUTUBE 📱
📱 INSTGRAM 📱
📱 FACEBOOK 📱

💡 የቴክኖሎጂ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናላችንን ይከታተሉ ⚙️🔥

— Ben_Ab | Walia Tech
🔔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍6🔥2