❤1
Forwarded from English For Ethiopia - በቀላሉ (Sam G)
Patience
ትዕግስት
Patient
ታጋሽ
Be patient.
ታገስ (ታጋሽ ሁን)
Be patient with me.
ታገሰኝ
I'm patient.
ታጋሽ ነኝ
I'm impatient.
ታጋሽ አይደለሁም
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
ትዕግስት
Patient
ታጋሽ
Be patient.
ታገስ (ታጋሽ ሁን)
Be patient with me.
ታገሰኝ
I'm patient.
ታጋሽ ነኝ
I'm impatient.
ታጋሽ አይደለሁም
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from English For Ethiopia - በቀላሉ (Sam G)
ብዙ ጊዜ የምንጠቀምባቸው ሐረጎች
💎 Hit me up - ፃፍልኝ - በ text
💎 Not in my books - አልስማማበትም
💎 It's on me - እኔ እከፍላለሁ
💎 Take it easy - ለአሁኑ ቻው
💎 Break a leg - መልካም እድል
💎 Okay by me - ለኔ ችግር የለውም
💎 Sleep on it - አስብበት/አስቢበት
💎 Not my cup of tea - አልወደውም - ለነገር
💎 Give me a break - ተወኝ/አትረብሸኝ
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from English For Ethiopia - በቀላሉ (Sam G)
የሆነ ነገር በየስንት ጊዜ ነው የምታደርገው / የሚሆነው ብለን ለመጠየቅ
How often do you (does it/he/she)... ብለን ጥያቄያችንን እንቀጥላለን።
Eg:
✔️ How often do you go to the gym?
ወደ ጂም በየስንት ጊዜ ትሄዳለህ።
✔️ How often do you watch movies?
ፊልም በየስንት ጊዜ ታያለህ?
✔️ How often does she visit her grandmother.
አያቷን በየስንት ጊዜ ትጎበኛቸዋለች?
ስንመልስ ደሞ እነዚን መጠቀም እንችላለን
✔️ Once a week/month/year
✔️ twice a week/month/year
✔️ Every other day (አንድ ቀን እየዘለለች)
✔️ Everyday
✔️ Often, Always, Sometimes, Never, Rarely
❤️ @English_Ethiopian ✅
🌐 Follow Us
How often do you (does it/he/she)... ብለን ጥያቄያችንን እንቀጥላለን።
Eg:
ወደ ጂም በየስንት ጊዜ ትሄዳለህ።
ፊልም በየስንት ጊዜ ታያለህ?
አያቷን በየስንት ጊዜ ትጎበኛቸዋለች?
ስንመልስ ደሞ እነዚን መጠቀም እንችላለን
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተማሪዎች ሞባይል ስልክ፣ ታብሌት እና መሰል ኤሌክትሮኒክስ ቁሶችን ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይሔዱ ከልክሏል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን አጀማመር ላይ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች ጋር የበይነ-መረብ ምክክር አድርጓል።
የ2018 ትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራ ሰኞ መስከረም 05/2018 ዓ.ም እንደሚጀመር ተገልጿል።
ተማሪዎች ተንቀሳቃሽ ስልክ፣ ታብሌት እና መሰል ኤሌክትሮኒክስ ቁሶችን ይዘው በትምህርት ቤት መገኘት ክልክል መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
በሌላ በኩል፤ ባለፈው ዓመት ከትምህርት ገበታ ውጪ የሆኑ ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም ዕድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህጻናት እና ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዲመጡ ወላጆች፣ መምህራን እና የዘርፉ ባለድርሻዎች የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ ተጠይቋል።
Via @tikvahuniversity

Forwarded from Werabe Comprehensive Secondary School
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
00:12 Erase me from the car. 😭
00:25 Car minus me.😆
00:25 Car minus me.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from English For Ethiopia - በቀላሉ (Sam G)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Werabe Comprehensive Secondary School
ሰላም
እንደምን ሰነበታችሁ?
ባለፈው የእንግሊዘኛ ቲቶሪያል ለመስጠት በተነጋገርነው መሠረት ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ወደ ትግበራ የምንገባ ይሆናል።
ፕሮግራማችን እንደሚከተለው ይሆናል፦
9ኛ ክፍል ማክሰኞ
10ኛ ክፍል ረቡዕ
11ኛ ክፍል ማክሰኞ
12ኛ ክፍል ሐሙስ
የፕሮግራም መጋጨት እንዳይመስላችሁ
9ኛ እና 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈረቃችሁ ስለሚለያይ በጠዋቱ ፈረቃ ከ9ኞች ካሳለፍን በከሰዓቱ ፈረቃ ከ11ኞች እናሳልፋለን። በተቃራኒውም እንደዚያው ይሆናል።
የተሻለ ሐሳብ ካለ፣ ት/ቤት ካለው ፕሮግራም የሚጋጭ ከሆነ፣ በክፍል ደረጃ ፕሮግራሙ ካልተመቻችሁ በዚህ (@abboud1088☑️ ) አሳውቁኝና የሚስተካከለውን እናስተካክላለን።
ቻነሎችን ተቀላቀሉ። መረጃዎችን አግኙ። እውቀታችሁን አስፉ። መረጃውን ላልደረሳቸው አድርሱ። መልካም ቀን
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088✅
.
እንደምን ሰነበታችሁ?
ባለፈው የእንግሊዘኛ ቲቶሪያል ለመስጠት በተነጋገርነው መሠረት ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ወደ ትግበራ የምንገባ ይሆናል።
ፕሮግራማችን እንደሚከተለው ይሆናል፦
9ኛ ክፍል ማክሰኞ
10ኛ ክፍል ረቡዕ
11ኛ ክፍል ማክሰኞ
12ኛ ክፍል ሐሙስ
የፕሮግራም መጋጨት እንዳይመስላችሁ
9ኛ እና 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈረቃችሁ ስለሚለያይ በጠዋቱ ፈረቃ ከ9ኞች ካሳለፍን በከሰዓቱ ፈረቃ ከ11ኞች እናሳልፋለን። በተቃራኒውም እንደዚያው ይሆናል።
የተሻለ ሐሳብ ካለ፣ ት/ቤት ካለው ፕሮግራም የሚጋጭ ከሆነ፣ በክፍል ደረጃ ፕሮግራሙ ካልተመቻችሁ በዚህ (@abboud1088
ቻነሎችን ተቀላቀሉ። መረጃዎችን አግኙ። እውቀታችሁን አስፉ። መረጃውን ላልደረሳቸው አድርሱ። መልካም ቀን
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2
Forwarded from Werabe Comprehensive Secondary School
ሰላም
ነገ ማክሰኞ ሁለተኛው የቲቶሪያል ክላስ ከ9ኞች እና 11ኞች ጋር ይኖረናል።
#9ኞች የከሰዓት ፈረቃ በመሆናችሁ ከቀኑ 5:00 እንጀምራለን።
#11ኞች የጠዋት ፈረቃ በመሆናችሁ ከሰዓት 8:30 እንጀምራለን።
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ጊዜ
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088☑️
.
ነገ ማክሰኞ ሁለተኛው የቲቶሪያል ክላስ ከ9ኞች እና 11ኞች ጋር ይኖረናል።
#9ኞች የከሰዓት ፈረቃ በመሆናችሁ ከቀኑ 5:00 እንጀምራለን።
#11ኞች የጠዋት ፈረቃ በመሆናችሁ ከሰዓት 8:30 እንጀምራለን።
መልዕክቱን ለሌሎች አድርሱ።
መልካም ጊዜ
.
Main Channel
https://t.me/Werabesps
.
Tutorial Channel
https://t.me/WSPSTutorial
.
DM
@Abboud1088
.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👎2❤1
ሰላም
ከይቅርታ ጋር ነገ ማክሰኞ (04022018 ዓ.ል.) ከ9ኞች እና ከ11ኞች ጋር ክላስ አይኖረንም።
ከይቅርታ ጋር ነገ ማክሰኞ (04022018 ዓ.ል.) ከ9ኞች እና ከ11ኞች ጋር ክላስ አይኖረንም።