WJob
2.51K subscribers
394 photos
2 videos
8 files
262 links
WJob ድርጅቶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው። for more info 07-2608-2608
Download Telegram
የስራ ማስታወቂያ
ስራ፡ የመንገድ ደህንነትና ትራንስፖርት ብቃት ክትትል/ቁጥጥር ባለሞያ
የት/ዝግጅት፡ ትራንስፖርት ስተዲ አቻ/ዲግሪ + 4 አመት ልምድ
ደመወዝ፡ 16348
የምዝገባ ቀን፡ 23/02/19 - 01/03/19
የምዝገባ ቦታ፡ ደሴ ከተማ ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 2 የደሴ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ መምሪያ የስራ ማስታወቂያ
2/ ፀሀፊ
የት/ዝግጅት = ሴክረተሪ ሳይንስ አቻና ተዛማጅ/ ዲፕሎማና 2 አመት የስራ ልምድ
ደመወዝ      = 11500
የምዝገባ ቀን = 20/02/19 - 30/02/19
የምዝገባ ቦታ = ደሴ ከተማ ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 2 የደሴ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር
❤5👏1
ባጃጅ ሾፌርና ጉዳይ አስፈጻሚ

ት/ት፡ 10/12ኛ የጨረሰ/ሰች የባጃጅ መንጃ ፈቃድ ልምድ፡ ከ1 አመት የስራ ልምድ ጋር
ደመወዝ፡ 10,000
የምዝገባ ቀን፡ 27/02/19 ጀምሮ 7 ቀናት
የምዝገባ ቦታ፡ ኮምቦልቻ ልኡል መኮነን ጀርባ አዲሱ አየር ማረፍያ መንገድ ቢሮ 210 ኮምቦልቻ ጥቁር አባይ ትራንስፖርት
❤2
ትብብር አድርጉለት ትላንትና እና ከትላንት ወዳ የመኪና የፊት ታርጋ ያገኛቹ ሰዎች እባካችሁ በዚህ አናግሩኝ  @Jo1smart01 0993268076
ወሮታውን እከፍላለሁ 🙏🙏🙏
❤3🙏1
የስራ ማስታወቂያ
አፊያ መካከለኛ ክሊኒክ (አርጎባ-ሰንቀሌ) የስራ መደብ ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡ Nurse (ድፕሎማ ወይም ድግሪ)
ፆታ፡ አይለይም
የስራ ልምድ፡ 0 አመት እና ከዛ በላይ
የመመዝገቢያ ቀን፡ 07/03/2019 ዓ.ም ለ10 ተከታታይ ቀናት
ደመወዝ፡ በስምምነት

የመመዝገቢያ ቦታ፡ ደሴ ኢትዮ ፋርማ (ደሴ ሆቴል )
ስልክ፡ 09 38 28 23 23, 09 14 66 88 22, 0938282323, 0911584602

ከሰላምታ ጋር
❤4
Cash Programming Officer
Location: Sekota
Deadline: November 24th, 2026

Educational Requirements:
Bachelor’s or postgraduate degree in social science (economics, agriculture economics, Marketing, Rural Development, Banking, Project Management) or similar.
Experience: 2 years (Bachelor’s), 1 year (Postgraduate), or 5 years (Diploma).

IRC Career Site: https://theirc.wd1.myworkdayjobs.com/External_Careers/job/Addis-Ababa-Ethiopia/Cash-Programming-Officer_JR00006108
❤1
Sponsorship System & Data Management Specialist
Ambasel Deadline: December 2nd, 2026
Requirements: BA/BSc in MIS, ICT, English, Psychology, Sociology, Development Studies, or related fields (ICT/MIS preferred). 3+ years experience in child sponsorship operations. Basic skills in Windows, Excel, Word, Publisher, and PowerPoint.
Apply: https://worldvision.wd1.myworkdayjobs.com/WorldVisionInternational/job/Ambassel-Ethiopia/Sponsorship-System---Data-Management-Specialist_JR54041
❤2
85 ሺ ብር ደመወዝ NGO ስራ Social Worker Officer
Dessie | Deadline: November 25th, 2026

Gross Salary: € 470.71 (Grade 4 - Step 1), paid monthly. 85,000 ETB

Requirements:
- Bachelor's in Social Work, Sociology, Psychology, Community Development, Child Development, Social Sciences, or related field. Master's preferred.
- 3+ years experience in social work, child protection, psychosocial support, case referral, or community-based protection.

Apply: https://forms.gle/ZiL8dNT5SgMQm1rN8
❤3
85 ሺ ብር ደመወዝ NGO ስራ ደሴ Social Worker Officer https://t.me/WJobss/906 Sponsorship System & Data Management Specialist
Ambasel አንባሰል https://t.me/WJobss/905 Cash Programming Officer
Sekota ሰቆጣ https://t.me/WJobss/904
❤2
የሚሸጥ Tv stand
Dessie ደሴ inbox @asbezaonlinecom prices 7500 birr adiss new
❤1
85 ሺ ብር ደመወዝ NGO ስራ Social Worker Officer
Dessie | Deadline: November 25th, 2026

Gross Salary: € 470.71 (Grade 4 - Step 1), paid monthly. 85,000 ETB

Requirements:
- Bachelor's in Social Work, Sociology, Psychology, Community Development, Child Development, Social Sciences, or related field. Master's preferred.
- 3+ years experience in social work, child protection, psychosocial support, case referral, or community-based protection.

Apply: https://forms.gle/ZiL8dNT5SgMQm1rN8
❤6
የካርድ አከፋፋይ Safaricom

ብዛት፡ 3

​የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ከቀን 14/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት

የመመዝገቢያ ቦታ (አድራሻ)፡ ኮምቦልቻ አሮጌው መናኸሪያ መግቢያ አማራ ባንክ ጎን በሚገኘው ቢሮአችን በአካል መጥቶ ማመልከት ይቻላል
❤1
ለሬስቶራንት፣ ካፌ፣ ሆቴል፣ ሱቅ እና ለሌሎች የውጭ ቦታዎች ተስማሚ የውጭ ጥቅም ጃንጥላ። Outdoor umbrella suitable for restaurants, cafés, hotels, shops and other outdoor spaces. የሚሸጠዉ እቃ ጥላ ብዙ ያላገለገለ price 6500 inbox me @asbezaonlinecom
85,000 ETB Monthly Salary: NGO Position – Social Worker Officer
Location: Dessie | Application Deadline: November 25, 2026

Gross Salary: € 470.71 (Grade 4 - Step 1), paid monthly. Equivalent to 85,000 ETB.

Requirements:
- Bachelor's degree in Social Work, Sociology, Psychology, Community Development, Child Development, Social Sciences, or a related field. A Master's degree is preferred.
- Minimum of 3 years of experience in social work, child protection, psychosocial support, case referral, or community-based protection.

Application Link: https://forms.gle/ZiL8dNT5SgMQm1rN8
❤1
ወንድ የሽያጭ ሰራተኛ ማስታወቂያ

በሱቃችን ውስጥ ለመስራት ተነሳሽነት ያለው፣ በራሱ የሚተማመን እና ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት መስጠት የሚወድ ወንድ የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን።

የምንፈልገው ሰው፦
• ለስፖርት ሱቅ
• ብዛት 2
• ወንድ እጩ
• ለ22 እና ሰሚት አቅራቢያ ሚኖር
• የቀድሞ የሽያጭ ስራ ልምድ ያለው
• በቡቲክ፣ በፋሽን ወይም በስፖርት ልብስ ሱቅ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
• ጥሩ የመግባቢያ እና የደንበኛ አገልግሎት ችሎታ ያለው
• ተነሳሽ፣ ኃላፊነት የሚሰማው እና ታታሪ
• ራሱን በጥሩ ሁኔታ የሚያቀርብ እና ሙያዊ ገጽታ ያለው
• ደሞዝ 10,000+commision

Apply ለማድረግ @B_BWG
ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን HIT ደረጃ 4 የጤና መረጃ ቴክኒሻን ለሴቶች ብቻ 8478/ስምንት ሽህ አራት መቶ ሰባ ስምንት ብር
የመመዝገቢያ ጊዜ ----ከ14 እስከ 22/3/2019
የመመዝገቢያ ቦታ --- አማራ ሳይንት ወረዳ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5
❤1👍1
Data Clerk
Metema Deadline : December 2nd, 2026 MSD is an indigenous, non-profit civil society organization 3/5 years related service experiences for BSC/BA/Diploma holders How to Apply: Applicants can send their CV which is not more than 3 pages though below link
https://carrier.msd.et
❤2
ሹፌር valid public service drivering license
❤3
Wereda Education Supervisor
North Welo Angot
Deadline: November 28th, 2026

Development Expertise Center (DEC) is a national civil society organization.

Requirements:
- BA/BED in education / EDPM
- At least 5 years of direct experience/NGO/

How To Apply
Submit the following documents by email to wes@decethiopia.org with the subject line:
• Updated CV
• Cover letter
❤1
SRH Project Officer
Location: Sekota
Deadline: November 26th, 2026

Ethiopian Women with Disability National Association (EWDNA) is a local, nonprofit NGO.

Requirements:
- Bachelor’s degree in Reproductive Health, Public Health, Nursing, Midwifery, Psychology, Gender Studies, Social Work, Sociology, Special Needs, or related fields.
- Strong experience in gender equality, disability inclusion, and health programs.
- Minimum 4-5 years of relevant experience in INGO/NGO project implementation, preferably in humanitarian or resilience programming.

How to Apply:
Submit cover letter, CV, and supporting documents in person or via email to ewdna2015@yahoo.com or Wonde2323@gmail.com. Use "Application for SRH Project Officer- Sekota" as the subject line. Only shortlisted candidates will be contacted.

Hand Delivery Address: Addis Ababa, Hayahulet Golagul, behind Traffic Management office.
ለሴቶች ብቻ ስራ
1/ሴት አስተናጋጅ
ወሎ ዮኒበርስቲ መምህራን ላውንች
ሴት አስተናጋጅ ይፈልጋል
ሙሉ ወጭ ተችሏት
4000 bir
felagi inbox me
0928099435 አስቸኳይ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!

2/ ነርስ
በድኘሎማ ነርስ የተመረቀች /የተመረቀ
የስራ ልምድ 1 አመት እና ከዚያ በላይ
የስራ ቦታ ኮምቦልቻ
ስልክ 0960165262 / 0985127272

3/ፑል ቤት አጫዋች
ለሴቶች የሚሆን ስራ
ብዛት 2
የስራ ቦታ ቧንቡሃ
የስራው አይነት ፑል ቤት አጫዋች
መስራት የሚፈልግ inbox argugn ወይም ደዉሉልኝ 0929462356
👍2
ለስራ ፈላጊዎች

1. በወርክሾፕ ባለሙያ
2. ግራፊክስ ዲዛይነር
3. የማተሚያ ማሽን ባለሙያ
4. ማርኬቲንግ (ሴልስ)

ሁኔታዎች፡-
1.1 በተጠቀሱት ዘርፎች የሰለጠና ልምድ ያለው ተመራጭ ነው።
1.2 ከታወቀ ኮሌጅ/ተቋም የትምህርት መረጃ ማቅረብ የሚችል።
1.3 በቂ ዋስ ያለው።
1.4 በድርጅቱ የሙያ ስልጠና ይሰጣል።
1.5 ከ0-5 ዓመት ልምድ ያለው

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ከህዳር 16/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ድረስ በድርጅቱ ቢሮ በማንኛውም የስራ ቀን/ሰዓት።

ለበለጠ መረጃ፡-
0919191990
0912731920

ስልክ፡- 0912731920 / 0930111422
አድራሻ፡- ደሴ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጦሳ ቅርንጫፍ ጀርባ
E-mail: yesdanadvert@gmail.com / danadvert@yahoo.com
❤2