WJob
2.51K subscribers
394 photos
2 videos
8 files
262 links
WJob ድርጅቶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው። for more info 07-2608-2608
Download Telegram
Cash Programming Officer
Location: Sekota
Deadline: November 24th, 2026

Educational Requirements:
Bachelor’s or postgraduate degree in social science (economics, agriculture economics, Marketing, Rural Development, Banking, Project Management) or similar.
Experience: 2 years (Bachelor’s), 1 year (Postgraduate), or 5 years (Diploma).

IRC Career Site: https://theirc.wd1.myworkdayjobs.com/External_Careers/job/Addis-Ababa-Ethiopia/Cash-Programming-Officer_JR00006108
❤1
Sponsorship System & Data Management Specialist
Ambasel Deadline: December 2nd, 2026
Requirements: BA/BSc in MIS, ICT, English, Psychology, Sociology, Development Studies, or related fields (ICT/MIS preferred). 3+ years experience in child sponsorship operations. Basic skills in Windows, Excel, Word, Publisher, and PowerPoint.
Apply: https://worldvision.wd1.myworkdayjobs.com/WorldVisionInternational/job/Ambassel-Ethiopia/Sponsorship-System---Data-Management-Specialist_JR54041
❤2
85 ሺ ብር ደመወዝ NGO ስራ Social Worker Officer
Dessie | Deadline: November 25th, 2026

Gross Salary: € 470.71 (Grade 4 - Step 1), paid monthly. 85,000 ETB

Requirements:
- Bachelor's in Social Work, Sociology, Psychology, Community Development, Child Development, Social Sciences, or related field. Master's preferred.
- 3+ years experience in social work, child protection, psychosocial support, case referral, or community-based protection.

Apply: https://forms.gle/ZiL8dNT5SgMQm1rN8
❤3
85 ሺ ብር ደመወዝ NGO ስራ ደሴ Social Worker Officer https://t.me/WJobss/906 Sponsorship System & Data Management Specialist
Ambasel አንባሰል https://t.me/WJobss/905 Cash Programming Officer
Sekota ሰቆጣ https://t.me/WJobss/904
❤2
የሚሸጥ Tv stand
Dessie ደሴ inbox @asbezaonlinecom prices 7500 birr adiss new
❤1
85 ሺ ብር ደመወዝ NGO ስራ Social Worker Officer
Dessie | Deadline: November 25th, 2026

Gross Salary: € 470.71 (Grade 4 - Step 1), paid monthly. 85,000 ETB

Requirements:
- Bachelor's in Social Work, Sociology, Psychology, Community Development, Child Development, Social Sciences, or related field. Master's preferred.
- 3+ years experience in social work, child protection, psychosocial support, case referral, or community-based protection.

Apply: https://forms.gle/ZiL8dNT5SgMQm1rN8
❤6
የካርድ አከፋፋይ Safaricom

ብዛት፡ 3

​የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ከቀን 14/03/2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ7 (ሰባት) ተከታታይ ቀናት

የመመዝገቢያ ቦታ (አድራሻ)፡ ኮምቦልቻ አሮጌው መናኸሪያ መግቢያ አማራ ባንክ ጎን በሚገኘው ቢሮአችን በአካል መጥቶ ማመልከት ይቻላል
❤1
ለሬስቶራንት፣ ካፌ፣ ሆቴል፣ ሱቅ እና ለሌሎች የውጭ ቦታዎች ተስማሚ የውጭ ጥቅም ጃንጥላ። Outdoor umbrella suitable for restaurants, cafés, hotels, shops and other outdoor spaces. የሚሸጠዉ እቃ ጥላ ብዙ ያላገለገለ price 6500 inbox me @asbezaonlinecom
85,000 ETB Monthly Salary: NGO Position – Social Worker Officer
Location: Dessie | Application Deadline: November 25, 2026

Gross Salary: € 470.71 (Grade 4 - Step 1), paid monthly. Equivalent to 85,000 ETB.

Requirements:
- Bachelor's degree in Social Work, Sociology, Psychology, Community Development, Child Development, Social Sciences, or a related field. A Master's degree is preferred.
- Minimum of 3 years of experience in social work, child protection, psychosocial support, case referral, or community-based protection.

Application Link: https://forms.gle/ZiL8dNT5SgMQm1rN8
❤1
ወንድ የሽያጭ ሰራተኛ ማስታወቂያ

በሱቃችን ውስጥ ለመስራት ተነሳሽነት ያለው፣ በራሱ የሚተማመን እና ለደንበኞች ጥሩ አገልግሎት መስጠት የሚወድ ወንድ የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን።

የምንፈልገው ሰው፦
• ለስፖርት ሱቅ
• ብዛት 2
• ወንድ እጩ
• ለ22 እና ሰሚት አቅራቢያ ሚኖር
• የቀድሞ የሽያጭ ስራ ልምድ ያለው
• በቡቲክ፣ በፋሽን ወይም በስፖርት ልብስ ሱቅ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
• ጥሩ የመግባቢያ እና የደንበኛ አገልግሎት ችሎታ ያለው
• ተነሳሽ፣ ኃላፊነት የሚሰማው እና ታታሪ
• ራሱን በጥሩ ሁኔታ የሚያቀርብ እና ሙያዊ ገጽታ ያለው
• ደሞዝ 10,000+commision

Apply ለማድረግ @B_BWG
ሄልዝ ኢንፎርሜሽን ቴክኒሽያን HIT ደረጃ 4 የጤና መረጃ ቴክኒሻን ለሴቶች ብቻ 8478/ስምንት ሽህ አራት መቶ ሰባ ስምንት ብር
የመመዝገቢያ ጊዜ ----ከ14 እስከ 22/3/2019
የመመዝገቢያ ቦታ --- አማራ ሳይንት ወረዳ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5
❤1👍1
Data Clerk
Metema Deadline : December 2nd, 2026 MSD is an indigenous, non-profit civil society organization 3/5 years related service experiences for BSC/BA/Diploma holders How to Apply: Applicants can send their CV which is not more than 3 pages though below link
https://carrier.msd.et
❤2
ሹፌር valid public service drivering license
❤3
Wereda Education Supervisor
North Welo Angot
Deadline: November 28th, 2026

Development Expertise Center (DEC) is a national civil society organization.

Requirements:
- BA/BED in education / EDPM
- At least 5 years of direct experience/NGO/

How To Apply
Submit the following documents by email to wes@decethiopia.org with the subject line:
• Updated CV
• Cover letter
❤1
SRH Project Officer
Location: Sekota
Deadline: November 26th, 2026

Ethiopian Women with Disability National Association (EWDNA) is a local, nonprofit NGO.

Requirements:
- Bachelor’s degree in Reproductive Health, Public Health, Nursing, Midwifery, Psychology, Gender Studies, Social Work, Sociology, Special Needs, or related fields.
- Strong experience in gender equality, disability inclusion, and health programs.
- Minimum 4-5 years of relevant experience in INGO/NGO project implementation, preferably in humanitarian or resilience programming.

How to Apply:
Submit cover letter, CV, and supporting documents in person or via email to ewdna2015@yahoo.com or Wonde2323@gmail.com. Use "Application for SRH Project Officer- Sekota" as the subject line. Only shortlisted candidates will be contacted.

Hand Delivery Address: Addis Ababa, Hayahulet Golagul, behind Traffic Management office.
ለሴቶች ብቻ ስራ
1/ሴት አስተናጋጅ
ወሎ ዮኒበርስቲ መምህራን ላውንች
ሴት አስተናጋጅ ይፈልጋል
ሙሉ ወጭ ተችሏት
4000 bir
felagi inbox me
0928099435 አስቸኳይ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!

2/ ነርስ
በድኘሎማ ነርስ የተመረቀች /የተመረቀ
የስራ ልምድ 1 አመት እና ከዚያ በላይ
የስራ ቦታ ኮምቦልቻ
ስልክ 0960165262 / 0985127272

3/ፑል ቤት አጫዋች
ለሴቶች የሚሆን ስራ
ብዛት 2
የስራ ቦታ ቧንቡሃ
የስራው አይነት ፑል ቤት አጫዋች
መስራት የሚፈልግ inbox argugn ወይም ደዉሉልኝ 0929462356
👍2
ለስራ ፈላጊዎች

1. በወርክሾፕ ባለሙያ
2. ግራፊክስ ዲዛይነር
3. የማተሚያ ማሽን ባለሙያ
4. ማርኬቲንግ (ሴልስ)

ሁኔታዎች፡-
1.1 በተጠቀሱት ዘርፎች የሰለጠና ልምድ ያለው ተመራጭ ነው።
1.2 ከታወቀ ኮሌጅ/ተቋም የትምህርት መረጃ ማቅረብ የሚችል።
1.3 በቂ ዋስ ያለው።
1.4 በድርጅቱ የሙያ ስልጠና ይሰጣል።
1.5 ከ0-5 ዓመት ልምድ ያለው

የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ከህዳር 16/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ድረስ በድርጅቱ ቢሮ በማንኛውም የስራ ቀን/ሰዓት።

ለበለጠ መረጃ፡-
0919191990
0912731920

ስልክ፡- 0912731920 / 0930111422
አድራሻ፡- ደሴ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጦሳ ቅርንጫፍ ጀርባ
E-mail: yesdanadvert@gmail.com / danadvert@yahoo.com
❤2
ገንዘብ ያዥ ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ማስታወቂያ

የሰኞ ገበያ ኃ/የተ/መስ/ሸ/ህ/ስራ ማህበር ጽ/ቤት ለገንዘብ ያዥ ስራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደብ፡ ገንዘብ ያዥ
ብዛት፡ 1 (አንድ)
የትምህርት ዝግጅት፡ የመጀመሪያ ድግሪ በአካዊቲንግ፣ ኮፕሪትቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኢፎርሜሽን ኮፕሪቲቭ፣ ስቲዲ ባንኪንግ ኤንድ ፋይናስ ወይም አቻ ዝግጅት።
የስራ ልምድ፡ ከ0 ዓመት
የደመወዝ ሁኔታ፡ 6000
የቤት ካርታ ና ፕላን ማስያዝ የምትችል/የምትችል
ከደባል ሱስ ነፃ መሆን

የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ከ15/03/2019 ዓ.ም እስከ 19/03/2019 ዓ.ም ድረስ ማስረጃችሁን ዋና እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ፣ በስራ ሰአት በሰኞ ገበያ በሚገኘው የድርጅት ጽ/ቤት መመዝገብ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ፡ 0914615448 / 0333117292
❤3
ግዥ ባለሙያ
የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ
የስራ ቦታ፡ ደ/ወ/ዞ/ማረ/ቤቶች መምሪያ
የስራ መደብ፡ 1/አንድ
የስራ ልምድ፡ በመንግስት ተቋም እያገለገሉ ሚገኙ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት፡ ፐርቸዚንግ አቻ፣ ፕሮኪዩርመንትና አቻ፣ አካውንቲንግና አቻ ማኔጅመንት አቻ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንትና አቻ የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት።
ተስማሚ ልምድ፡ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክተር፣ የፋይናንስ ቡድን መሪ
የምዝገባ ማስረጃዎች፡
1. የትምህርት ማስረጃ (ዋናውንና ፎቶ ኮፒ)።
2. የትዳር ሁኔታ፡ ከሚሰሩበት መቋን የጋብቻ ሰርቴፊኬት (ከ6 ወር በፊት የተሰጠ)፣ የአገልግሎት ዘመን ማረጋገጫ፤ ካልሆነ ከቀበሌ የኗሪነት ማረጋገጫ።
3. ከሚሰሩበት መቋን የስምምነት ደብዳቤ።
4. የቅርብ 2 ጊዜ የስራ አፈጻጸም ማስረጃ።
5. የድስፕሊን ግድፈት ውሳኔ ያገኘ መሆን።
6. 80,000 ብር ተያዥ ማቅረብ።

የምዝገባ ቦታ፡ ደቡብ ወሎ ዞን ማህበረሰብ አገልግሎት ቡድን ቢሮ ቁ. 5።
የምዝገባ ጊዜ፡ 16/03/2019 እስከ 24/03/2019 ዓ.ም. (በስራ ሰዓት)።
የፈተና ጊዜ፡ 25/03/2019 ዓ.ም. ከ13:30 ሰዓት በተገለጸው ቢሮ።

ተወዳዳሪዎች ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ መታወቂያ መያዝ አለባቸው። የጊዜ ገደቡ ካለፈ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም።

ወሎ ዞን መንግስት
ማስታወቂያውን ያዘጋጀችው፡ ሙሉወርቅ ገ/ገይወት (የሰራተኛ አገልግሎት ባለሙያ)
❤2
ለስራ ፈላጊዎች አስተናጋጅ የጀበና ቡና መላኩ ሽያጭ ኮስሞትክስ ቤት አራዳ እና ሼል ለመመዝገብ @asbezaonline 1. በወርክሾፕ ባለሙያ
2. ግራፊክስ ዲዛይነር
3. የማተሚያ ማሽን ባለሙያ
4. ማርኬቲንግ (ሴልስ) Dan Advert & Printing https://t.me/WJobss/920 ገንዘብ ያዥ በአካዊቲንግ የሰኞ ገበያ ኃ/የተ/መስ/ሸ/ህ/ስራ ማህበር https://t.me/WJobss/921 ግዥ ባለሙያ ፐርቸዚንግ ና አካውንቲንግና አቻ https://t.me/WJobss/922
❤3