Woldia University Students Union
1.13K subscribers
340 photos
1 video
10 files
103 links
ይህ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ይፋዊ ገጽ ነው።
እውነተኛና የተረጋገጡ መረጃዎችን ለማግኘት ገጻችንን ይቀላቀሉ!
"የኛ ስኬት የእናንተ ደስታ ነው"
የወልድያ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት
Download Telegram
Woldia University Students Union pinned «ቀን: 13/09/2018 ዓ.ም     ማስታወቂያ     ለ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች በሙሉ፤ የሃገር አቀፍ ፈተናው ሊሰጥ የታሰበው ከግንቦት 17 እስከ 20/2018 ዓ.ም የነበረው ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3/2018 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን አውቃችሁ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) በመጠቀም የራሳችሁን መለያ ማረጋገጫ (Self-Identity Verification) ከዛሬ ጀምሮ ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል።…»
ሰላም  ቤተሰብ  እንዴት  ናችሁ  ሁሉ ሰላም ?
ይህ  መልእክት ፈተና  ለጨረሳችሁ  እና ወደ  ውቢቷ ባሕርዳር  በ 18፣19እና 20 ለመጓዝ ዝግጅት ላይ ላላችሁ ተማሪዎች ብቻ እና ብቻ ነው።
ከ dawit mulugeta   ወይም @dawit9203 ላይ  የተመዘገባችሁ  እና  እየተመዘገባችሁ  ላላችሁ  እንዲሁም  መመዝገብ ለምትፈልጉ   ነገ Travel from Woldia University To Gojjam በሚለው ግሩፓችን መመዝገባችሁን   አሳውቃችሁ  ዘንድ update ማድረግ  የምትፈልጉ   አስተካክሉ  ያልተመዘገባችሁም  ተመዝገቡ  እስከ ዛሬ ማለትም 15/09/2018 ዓ.ም ሌሊት  ስድስት  ሰዓት  ድረስ ጨርሱ መልእክቱንም  ላልሰሙት አሰሙ።
ይህ  መልእክት የሚያገለግለው  dawit mulugeta  ላይ  ለተመዘገባችሁ  እና መመዝገብ ለምትፈልጉ ተማሪዎች ብቻ  ነው!!!
አሁን  ምዝገባ  ላይ  ብቻ ነን አዲስ  ነገር  ሲኖር  የምናሳውቃችሁ  ይሆናል  እስከዚያው በትዕግሥት ጠብቁን ።

አንድ  ጊዜ  ከተመዘገቡ በሗላ  ድጋሚ መመዝገብ  ፈፅሞ የተከለከለ  ነው!!!
❤2
ማስታወቂያ:-
እየመዘገባችሁ ያደረሳችሁኝ ተማሪዎች እና inbox  ያረጋችሁልኝ መመዝገባችሁን "Travel to Gojam" በሚለው ግሩፕ እየገባችሁ ቼክ አድርጉ። ዛሬ ከሶስት ሰዓት በኋላ የላካችሁልኝ ተማሪዎች እና ስም፣ እንዲሁም ቦታ እና ስልክ ቁጥር ያጓደላችሁ ተማሪዎች ቴሌግራም ላይ መልሼላችኋለሁ። እሱን ከላካችሁልኝ በኋላ ማታ አሳውቃችኋለሁ። መልካም ውሎ  !!!
ይህ  መልእክት የሚያገለግለው  dawit mulugeta  ላይ  ለተመዘገባችሁ   ተማሪዎች ብቻ  ነው!!!
አሁን  ምዝገባ  ላይ  ብቻ ነን አዲስ  ነገር  ሲኖር  የምናሳውቃችሁ  ይሆናል  እስከዚያው በትዕግሥት ጠብቁን ።

አንድ  ጊዜ  ከተመዘገቡ በሗላ  ድጋሚ መመዝገብ  ፈፅሞ የተከለከለ  ነው!!!


https://t.me/+fDnyZUXNEwM1OGE0
❤2
አስቸኳይ ማስታወቂያ!
​🚌 ወደ ባህርዳር የምትሄዱ ተጓዦች፤
​📅 ግንቦት 18፣ 19 እና 20 የምትጓዙ  ተማሪዎች  በሙሉ፡
​⏱️ ምዝገባ ለማጠናቀቅ የቀረን 2 ሰዓት ብቻ ነው!
ሰላም! 👋 እንዴት ናችሁ? 🤔 ወደ እናትዋ ጎንደር የምትጓዙ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን 🛤️, ምዝገባችንን ማጠናቀቃችን እየገለጽን ስማችሁን ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ? ✅ የደብረ ታቦርን ቀጣይ እንልካለን 🚀
❤1
ደብረ ታቦር
CamScanner 25-05-2026 09.51 (1).pdf
1.3 MB
ደብረ ታቦር ጋይንት
❤1👍1
عيد الأضحى عرفة  

<<አላህ ፍትሐዊ አድራጊዎችን ይወዳል።>>

(ሱረቱ አል ሙምተሂና 60:8)


▫️ለኹሉም የግቢያችን የእስልምና እምነት ተከታይ ተማሪዎች እና ሠራተኞች

እንኳን ለ 1147ኛው ኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳቸችሁ አደረሰን ።


Eid al adha arafa Mubarak !

▪️عيد الأضحى عرفة ميلاد  🎉🎉🎉



✍️ኃይለ ሚካኤል አባይነህ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት

©️የተማ/ህ/ጽ/ቤት
❤3👍2
መንገድ ላይ የቀሩት ተማሪዎች‼️
ከግንቦት 21/2018 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል ባለው የጸጥታ ችግር ምክኒያት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መንገድ ላይ እንዳሉ መንገዱ ተዘግቶባቸው ለተለያዩ ችግሮች ተጋልጠዋል።
መንገድ ተዘግቶባቸው ከቤተሰቦቻቸው ሳይደርሱ ከቀሩት ውስጥ 234  የወልደያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
ከወልደያ ተነስተው  ጋይንት፣ደበረታቦር፣ወረታ ፣ባህርዳር፣ጎንደርና በዙሪያ ወደ ሚገኙ ቦታዎች እየተጓዙ ያሉ ተማሪዎች ሰሜን ወሎ ዞን ፍላቂት ገረገራ ከተማ፡ሲደርሱ መንገድ ተዘግቶባቸው በከተማው ለመቆየት ተገደዋል።
የከተማ አስተዳደሩ  ከንቲባ አቶ አንደበት ተስፋየ የአካባቢውን ህብረተሰብ፣ ወጣት፣የመናሃሪያ አስተባባሪዎችን፣በጎ ፍቃደኛ ወጣቶችን፣ሹፌሮችን፣እድሮችንና ነጋዴዎችን በማስተባበር ምግብና መጠጥ  አዘጋጅቶ ተማሪዎችን እየተንከባከቡ ይገኛል።
# በከተማው የሚገኙ አልጋ ቤቶች ለተማሪዎች በነጻ  አልጋቸውን ሰጥተዋል።
# የአካባቢው ወጣቶች ለመጠጥና ንጽህና መጠበቂያ ውሃ ለተማሪዎች እያቀረቡ ይገኛል።
# ወጣቶችና የአካባቢው ማህበረሰብ እንጀራ እያዋጣና ወጥ እየሰራ ተማሪዎችን እየመገበ ይገኛል።
# የሃይማኖት አባቶች ደግሞ በቦታው ተገኝተው ጾለትና ቡራኬ እየሰጧቸው ይገኛል።
# ዛሬ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የሰኔ ጾም የሚገባበት በመሆኑ ትናንት የጾም መያዥያ ለክርስቲያን ተማሪዎች ፍየል ታርዶላቸዋል።
# ለሙስሊም ተማሪዎችም ለብቻቸው ፍየል ታርዶላቸዋል።
ተማሪዎቹ ከቤተሰብ ቢርቁም በፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ማህበረሰብ ግን የጎደለባቸው ነገር የለም ሲሉ የፍላቂት ገረራ ከተማ ነዋሪዎች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
ለዚህ በጎ ተግባር ለፍላቂት ገረራ ከተማ አስተዳደርና ነዋሪዎች ምስጋና ለማቅረብ እንወዳለን።
(አዩዘሀበሻ)
=====================
💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
❤7👍2👏1
Forwarded from All students exams&info
#UPDATE

የ ነሀሴ ድህረ ምረቃ ፈተና ውጤት ተለቋል


https://result.ethernet.edu.et/NGAT-username
የጥሪማስታዎቂያ!
ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አድስ ለተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ:

በወልድያ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሀግብር የመጀመሪያ፣ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ
- ሁሉምነባር ተማሪዎች
- በ2018 ዓ.ም የሪሜዲያል ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች
- ለ2019 ዓ.ም አድስ የተመደባችሁ የፍሬሽማንናየሪሜዲያል ተማሪዎች ወደዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ጊዜ መስከረም 26 እና 27/
2019 ዓ.ም
ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን በአካል ተገኝታችሁ ምዝገባ እንድታካሂዱ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ዋና ሬጅስትራርጽ/ቤት
❤5
Channel photo updated
Kidane(Hilawe)International and Passport
ኪዳኔ(ሕላዌ) ኢንተርናሽናል እና ፓስፖርት

ለዩኒቨርስቲያችን ተማሪዎች ልዩ ቅናሽ አድርገናል!

የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦

​❖ መደበኛ ፓስፖርት (New Passport)
​❖ አስቸኳይ ፓስፖርት (Urgent Passport)
​❖ የአረብ ሀገር COC ምዝገባ
​❖ የፓስፖርት እድሳት (Renew)
​❖ የጠፋ/የተሰረቀ ፓስፖርት (Lost/Stolen)
​❖ ለህፃናት ፓስፖርት (Under Age)

☎️ ስልክ :- 0902126536/0978189878

📩 ቴሌግራም :- @kidanemariam

📍አድራሻ :- ወልድያ
❤4👍1
Forwarded from Nuru
URGENT
ክቡራን የፍሬሽማን ተማሪዎች ተጨማሪ UPDATE  እስከ ዛሬ 10/02/2019ዓ.ም /ማክሰኞ/ ጧት 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ  የተከፈተ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን
ሁሉም ተማሪ UPDATE ማድረግ አለበት
❤1