#Notice
#ጠቅላላ_ጉባኤ
ለሁሉም የተማሪዎች ፓርላማ አባላት
"የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትና ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር - 003/2012" መሰረት የተማሪዎች ህብረት አመራርን ለማደራጀት እየተሰራ ይገኛል። ከዚህም ጋር በተያያዘ ነገ ረቡዕ ቀን 18 ጥቅምት 2019 ዓ/ም የተማሪዎች ፓርላማ (ጠቅላላ ጉባኤ) ስብሰባ ስለሚኖር ሁሉም አባላት ማለትም ከእያንዳንዱ መማሪያ ክፍል 2 የተማሪ ተወካዮች (አንድ ሴትና አንድ ወንድ) ከሰዓት 10:00 በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ (መመረቂያ አዳራሽ) እንድትገኙ እናሳስባለን።
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 17 ቀን 2019 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA

Telegram
Wachemo University Students' Union
"Inform. Engage. Empower."
Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union

❤13👍8👎4
Students Union Structure and Election Guidline_2 NEW (1).pdf
1.3 MB
#Notice
የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትና ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር - 003/2012
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም

❤12👍3👎2😁1
#Notice
#Parliament
የተማሪዎች ፓርላማ
በዛሬው ዕለት በተደረገው የተማሪዎች ፓርላማ ፕሮግራም ስለ ተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትና ምርጫ መመሪያ ገለጻ እና ውይይት ተደርጓል።
በውይይቱ ወቅት ስለ "መንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትና ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር - 003/2012" ሰፊ ገለጻ የተደረገ ሲሆን በመመሪያው አንቀጽ 16፣ 17፣ 18 እና 19 መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰው አስመራጭ ኮሚቴ ተዋቅሯል።
1. ከቀድሞ ተማሪዎች ህብረት
ፍቅረአብ በየነ
አቤነዘር ሳሙኤል
ቃልኪዳን አዲስ
2. የሴቶች ተወካይ
ቤቴልሄም ከበደ
3. ከፓርላማ
ነጻነት አበበ
ሀብታሙ ተመስገን
ነብዩ ዳንኤል

❤30😁6👎5👏1
#Notice
#Parliament
የአስመራጭ ኮሚቴ አባል ምትክ ስለማሳወቅ
በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት አደረጃጀትና ምርጫ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር - 003/2012 አንቀጽ 18 ቁጥር 4 ላይ የአስመራጭ ኮሚቴ አባል ለዋና ስራ አስፈጻሚ አመራርነት መወዳደር የሚፈልግ ከሆነ ከኮሚቴው ወጥቶ በምትኩ በድምጽ ብዛት ቅደም ተከተል መሰረት የመጀመርያ የሆነው እንደሚተካ ይገልጻል።
በዚህም መሰረት ከፓርላማ አስመራጭ ኮሚቴ ሆነው በጠቅላላ ጉባኤ ከተመረጡት መካከል ተማሪ ነብዩ ዳንኤል ለዋና ስራ አስፈጻሚነት ለመወዳደር ያለውን ፍላጎት በማመልከቻ አሳውቋል።
ስለሆነም በሱ ምትክ ቀጥሎ ካሉት መካከል ከፍተኛ ድምፅ ያላት ተማሪ ልዩ ተስፋዬ ከፓርላማ የአስመራጭ ኮሚቴ አባል መሆኑዋን እናሳውቃለን።
3. ነብዩ ዳንኤል ድምፅ=45
4. ልዩ ተስፋዬ ድምፅ=23
5. አማኑኤል ሰለሞን ድምፅ=19
6. ሎጲሶ ሄንጃሮ ድምፅ=17
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም

❤8👎3
#Notice
#Parliament
6ኛ ዙር የተማሪዎች ሕብረት ምርጫ
ለሁለት የሥራ አመታት የተማሪዎች ሕብረት ዋና ስራ አስፈጻሚ ለመሆን በሚደረግ ምርጫ መወዳደር የምትፈልጉና በመመሪያው አንቀጽ 20 የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ የተማሪዎች ፓርላማ (ጠቅላላ ጉባኤ) አባላት ICT ህንጻ ላይ በሚገኝ የአስመራጭ ኮሚቴ ጊዜያዊ ቢሮ በአካል በመገኘት ስትራቴጂክ እቅድ (በሶፍት ኮፒ እና በሀርድ ኮፒ) እንዲሁም ሠርቲፊኬት (ከኦርጂናል ጋር የተገናዘበ ኮፒ) ከቀን 19-21/ 02/ 2019 ዓ/ም ድረስ እንድታስገቡ እናሳውቃለን።
ዘግይቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት የማይኖረው ሲሆን ማቅረብ የሚቻለው እስከ ቀን 21/2/19 ዓ/ም 11፡30 ብቻ ነው።
አስመራጭ ኮሚቴ

❤18👎5😁2
#Notice
#Parliament
6ኛ ዙር የተማሪዎች ሕብረት ምርጫ
ለሁለት የሥራ አመታት የተማሪዎች ሕብረት የጠቅላላ ጉባኤ(ፓርላማ) አፈ-ጉባኤ እና ምክትል አፈ-ጉባኤ ለመሆን በሚደረግ ምርጫ መወዳደር የምትፈልጉና በመመሪያው አንቀጽ 28 የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ የተማሪዎች ፓርላማ (ጠቅላላ ጉባኤ) አባላት ICT ህንጻ ላይ በሚገኝ የአስመራጭ ኮሚቴ ጊዜያዊ ቢሮ ከቀን 20-21/02/ 2019 ዓ/ም ድረስ በአካል በመገኘት የውድድር ማመልከቻ ፎርም እንድትሞሉ እናሳውቃለን።
ዘግይቶ የሚመጣ ፎርም ተቀባይነት የማይኖረው ሲሆን መሙላት የሚቻለው እስከ ቀን 21/2/19 ዓ/ም 11፡30 ብቻ ነው።
አስመራጭ ኮሚቴ
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም

❤23👎9👍1
#Notice
#Football
⚽ ARSENAL FANS 🆚 MAN UNITED FANS 🔥
📅 Sunday, Nov 1
⏰ 8:30 AM
📍 WCU Sports Field
Come support your team! 🏆⚽
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም

❤37😁25👏4👎3👍2
#Notice
#Election
የጽሁፍ ፈተናና ቃለ-መጠይቅ ጊዜ ስለማሳወቅ
ለ6ኛ ዙር የተማሪዎች ህብረት
1/ዋና ስራ አስፈጻሚ እና
2/ አፈ-ጉባኤ ውድድር ባወጣነው ማስታወቂያ መሰረት ለመወዳደር ያመለከታችሁ በሙሉ በመመሪያው አንቀፅ 22 መሰረት ነገ ሰኞ 23/2/19 የጽሁፍ ፈተና እና ቃለ-መጠይቅ (Interview) እንዳለ እያሳወቅን ከታች በተገለጸው ዝርዝር መሰረት እንድትገኙ እናሳስባለን።
የጽሁፍ ፈተና
ሰዓት - 5:00
ቦታ - Smart room 06
ቃለ-መጠይቅ
ሰዓት - 9:00
ቦታ - Smart room 06
አስመራጭ ኮሚቴ
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
#Election
የጽሁፍ ፈተናና ቃለ-መጠይቅ ጊዜ ስለማሳወቅ
ለ6ኛ ዙር የተማሪዎች ህብረት
1/ዋና ስራ አስፈጻሚ እና
2/ አፈ-ጉባኤ ውድድር ባወጣነው ማስታወቂያ መሰረት ለመወዳደር ያመለከታችሁ በሙሉ በመመሪያው አንቀፅ 22 መሰረት ነገ ሰኞ 23/2/19 የጽሁፍ ፈተና እና ቃለ-መጠይቅ (Interview) እንዳለ እያሳወቅን ከታች በተገለጸው ዝርዝር መሰረት እንድትገኙ እናሳስባለን።
የጽሁፍ ፈተና
ሰዓት - 5:00
ቦታ - Smart room 06
ቃለ-መጠይቅ
ሰዓት - 9:00
ቦታ - Smart room 06
አስመራጭ ኮሚቴ
🇪🇹 ሆሳዕና፣ ኢትዮጵያ
🗓 ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት
===================
🔗 Telegram channel | https://t.me/WCUSU
🔗 Telegram chat | @WCUSU_Chat
📩 Email 1 | wachemosu@gmail.com
📩 Email 2 | wcusu@wcu.edu.et
📽️ YouTube | https://youtube.com/@wachemosu2026
---------------------------------------------------
ያጋጠመዎትን ችግር ሪፖርት ለማድረግ፣ ማሻሻያ ለመጠቆም ወይም አስተያየት ለመስጠት ይሄንን Google Form ይጠቀሙ
https://forms.gle/naYWGLaQwjf6K7VKA
Telegram
Wachemo University Students' Union
"Inform. Engage. Empower."
Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
Official Telegram Channel of Wachemo University Students' Union
❤17
#Notice
#Election
የቃለ-መጠይቅ ጊዜ ስለመቀየሩ ስለማሳወቅ
ለ6ኛ ዙር የተማሪዎች ህብረት
1/ዋና ስራ አስፈጻሚ እና
2/ አፈ-ጉባኤ ውድድር ባወጣነው ማስታወቂያ መሰረት ለመወዳደር ያመለከታችሁ በሙሉ በመመሪያው አንቀፅ 22 መሰረት ነገ ማክሰኞ 24/2/19 የቃለ-መጠይቅ (Interview) እንዳለ እያሳወቅን ከታች በተገለጸው ዝርዝር መሰረት እንድትገኙ እናሳስባለን።
ቃለ-መጠይቅ
ሰዓት - 2:30
ቦታ - President ህንፃ የሴኔት መሰብሰብያ አደራሽ

❤15👎1