VICTORY OFFICIAL
9.45K subscribers
894 photos
21 videos
84 files
221 links
ለመመዝገብ 👇
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE

የኢንትራንስ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን አስተያየት👇 https://t.me/victorystcom_7

☎️ 0914633658
Download Telegram
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።
2
VICTORY OFFICIAL
https://t.me/tikvahethiopia?livestream
በዚህ link በመግባት በቀጥታ መከታተል ትችላላቹ
መግለጫው ተጀምሯል በዚህ እናደርሳለን
1
12.58% አልፋል

563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል

70544 ተማሪ አልፏል
3
አዲስ አባባ 32.4% አሳልፏል

Natural 16.58%
Social 8.3%

565 ት/ት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም
5
ከፍተኛ ውጤት
591 በ Natural ሆኖ ተመዝግቧል፣
3
ከፍተኛ ውጤት
Social
576.25 ሆኖ ተመዝግቧል
1
563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል

70544 ተማሪ አልፏል

Natural 16.58%
Social 8.3%

📚 ከ 550,210 ተፈታኝ መካከል ፥ 70,554 ተማሪ ብቻ ማለትም 12% ቱ ብቻ ነው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገበው።

📚 ካሁን በፊት ከነበሩት አመታቶች ይልቅ የዘንድሮው በአንፃራዊነት የተሻለ ተማሪ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገበ ቢሆንም ፥ አሁንም ድረስ እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተፈታኝ ማለፊያ ነጥብ ማስመዘብ አልቻለም። ይኸን ያህል ተማሪ ማለፊያ ነጥብ ሳያስመዘግብ እስከመቼ በዚህ ሁኔታ እንደሚቀጥል ግልፅ አቅጣጫ አልተቀመጠም ፥ ይህን ለማሻሻልም ፈጣን የሆኑ ውሳኔዎች ና እርምጃዎች እየተወሰዱ አይደለም።
7🙏2
ሰኞ ወይም ማክሰኞ ውጤት የሚለቀቅ ይሆናል በመሆኑም ወጤቶችን እና አዳዲስ ነገሮችን እየተከታተልን በፍጥነት ለናንተ ለውድ ቤተሰቦች ገለፃ እናደርጋለን
3
Okk Remedial ትምህርትን በተመለከተ እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም በትዕግስት ጠብቁን መረጃውን እንዳገኘን እናሳውቃለን
3
ከፍተኛ ውጤት በተመለከተ!

በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ መሆኑ ተውቋል ቤተሰቦች።

ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት መሆኑ መረጃውን አጊንተናል።
4
ከዚህ ቡኃላ ለሚመጡት ጊዜያት ትምህርት ሚኒስቴር በ Skill እና በተግባረዕድ ላይ ልዩ ሂደትን በመከተል ተማሪዎች ተግባራዊ ስራን እየሰሩ እንደሚማሩ አሳውቋል።ይህም ለብዙ ተማሪዎች ትልቅ ተስፋ ነው( ከማይገቡ theory ዎች ልትላቀቁ ነው ቤተሰቦች👏)
4
ትምህርት ሚኒስቴር በ remedial ዘርፍ የምንቀበላቸው ተማሪዎችን እንደሚቀንስ አሳውቋል
3
ይህም የሆነው ያለፈው ተማሪ በመጨመሩ ምክንያት ነው
3
🔔የስራ ማስታወቂያ ፦

ውድ የቪክትሪ ቤተሰቦች በዚህኛው አመት ቪክትሪ አካዳሚ ጥሩ ውጤት ያመጡ በዛ ያሉ ተማሪዎችን ቀጥሮ አብሮ መስራትና ማሰራት ይፈልጋል በመሆኑም ጥሩ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ውጤቶቻቹን Screenshoot እያደረጋቹ በInbox በመላክ መወዳደር ትችላላቹ ፣ የ ኢንትራንስ ውጤት ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ክህሎቶችን በዋነኛነት የምንመዝን በመሆኑ ውጤታቹ ዝቅ ያላባቹ ተማሪዎች የሚያስፈልጉትን ዝርዝር ክህሎቶች ከያዛቹ በቪክትሪ ምርጭ ውስጥ የመካተት እድላቹ ሰፊ በመሆኑ በዚህ ሂደት መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ በ Victory customer service በኩል ለአድሚኖቻችን በመላክ የእድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላላቹ።

በዚህ link አድሚኖቻችንን ማግኘትና ማናገር ትችላላቹ👇

@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE

ፈጣሪ ይረዳቹ ዘንድ ቪክትሪ መልካም እድልን ለሁላቹ ይመኛል 🙏




© Victory Is A State Of Mind !
9👏1
VICTORY OFFICIAL pinned «🔔የስራ ማስታወቂያ ፦ ውድ የቪክትሪ ቤተሰቦች በዚህኛው አመት ቪክትሪ አካዳሚ ጥሩ ውጤት ያመጡ በዛ ያሉ ተማሪዎችን ቀጥሮ አብሮ መስራትና ማሰራት ይፈልጋል በመሆኑም ጥሩ ውጤት ያመጣቹ ተማሪዎች ውጤቶቻቹን Screenshoot እያደረጋቹ በInbox በመላክ መወዳደር ትችላላቹ ፣ የ ኢንትራንስ ውጤት ብቻ ሳይሆን ሌሎችንም ክህሎቶችን በዋነኛነት የምንመዝን በመሆኑ ውጤታቹ ዝቅ ያላባቹ ተማሪዎች የሚያስፈልጉትን…»
Grade-12 ዝግጁ?...🙌

እስካሁን ውጤት  በፍጥነት የምታዩባቸውን አማራጮች ለመጥቀስ ያክል ፦

@EAESbot
eaes.et
eaes.gov.et
eaes.edu.et
result.neaea.gov.et
SMS 6284

Network አስቸጋሪ ሊሆን ስለሚችል በትዕግስት ጠብቁ እኛም ከዚህ በተጨማሪ ከ አድሚኖች እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር በመሆን በዚህ ቻናል ዉስጥ እናንተን ምናግዛችሁ ይሆናል😊

አይዟቹ ፈጣሪ ከጎናቹ አለ ጥሎ አይጥላቹም ቤተሰቦች መልካም ዕድል እኖዳቹኃለን🙏

ሁሉም ተማሪ እንዲጠቀም ፤ አብሮን ያለ ችግር እንዲያይ ሼር አድርጓቸው

ውጤት አብረን የምናይበት አድራሻ ቻናል👇

https://t.me/VictoryTutor_7


©  Victory Is A State Of Mind 🏆
9🔥2
ብዙ ተማሪዎች ዝግጅት ለመጀመር ሲያስቡ 9ኛ፣ 10ኛ፣ 11ኛ እና 12ኛ ክፍል መጻሕፍት ተደርድረው ሲያዩአቸው አእምሯቸው ይደናገጣል። በዛ ላይ "ከ9ኛ ልጀምር ወይስ ከ11ኛ?" የሚለው ጥያቄ ያሰሯቸዋል።

እውነተኛው እና መሬት ላይ ያለው መፍትሔ ይህ ነው፦

"ከየት ልጀምር?" (WHERE TO START)

አጀማመራችሁ በ 3 ደረጃዎች (Steps) የተከፈለ መሆን አለበት፦

1️⃣የመጀመርያው፦ ከ11ኛ ክፍል ጀምሩ

ለዚህ ትልቅ ምክንያት የ11ኛ ክፍል ትምህርት በኢንትራንስ ፈተና ላይ ከፍተኛውን ድርሻ (እስከ 35-45%) ይይዛል ።በተጨማሪም ገና አምና የተማራችሁት ስለሆነ አእምሯችሁ በፍጥነት ለማስታወስ አይቸገርም። ይህም አቅም እና በራስ መተማመን ይሰጣችኋል።

2️⃣ሁለተኛው (ትምህርት ሲጀምር)፦ ከ12ኛ ክፍል ጋር እኩል ተጓዙ

ብዙ ተማሪዎች 12 ክፍል ላይ ክፍለጊዜ ሲቀጡ(ሲፎርፉ) እና በነዛ ጊዜያትላይ 9 እና 10 ሲያነቡ ይስተዋላሉ ይህ ፈጽሞ ስህተት ነው 12 ክፍልን ስትማሩ ለኢንትራንዝ እየተዘጋጃችሁ በማሰብ ምትማሩትን እያንዳንዱን ቻፕተር በደንብ እያጠናችሁ short ኖት በማውጣት መልሳችሁ እንዳዲስ ላለማጥናት እግረመንገዳችሁን ለኢንትራንስ ዝግጅት ምታደርጉበት ትልቅ እድል መፍጠር ትችላላችሁ።

ትምህርት ቤት ሲጀምር የመምህራንን ክፍለ-ጊዜ በፍጹም አትቅጡ። የ12ኛ ክፍልን ትምህርት "ዛሬ የተማራችሁትን ዛሬውኑ" አጠናቁ። የ12ኛ ክፍል ትምህርት ከተከማቸ በኋላ ወደ ኋላ ተመልሶ ማንበብ እጅጉን ይከብዳል።

3️⃣ሶስተኛው (ጎን ለጎን ምታስኬዱት)፦ 9ኛ እና 10ኛ ክፍል

የ9 እና የ10ኛ ክፍል መጻሕፍትን ገጽ በገጽ ማንበብ ጊዜ ማባከን ነው። ይበልጥ የሚያስፈልጉት መሠረታዊ ነጥቦች (Basic Concepts) ብቻ ናቸው። ስለዚህ የ9 እና 10ኛ ክፍልን ይዘት መጀመርያ 11 እና 12 ክፍልን ካያቹ በኋላ መሰረታዊ የሆኑትን እና ህሳባቸው 11 እና 12 ላይ የሌሉትን ነገርግን ጥያቄ ሚወጣባቸውን ለይታችሁ ብቻ አንብቡ።

ምክንያቱም 11 እና 12 ክፍል ላይ ያሉት ቶፒኮች ከገባችሁ የ 9 እና 10 ላይ ያሉትን መረዳት ብዙም አይከብዳችሁም አብዛኞቹ ለ 11 እና 12 መሰረት ሚጣልባቸው ቶፒኮች ስለሆኑ ማለት ነው።

»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»
ከወዲሁ ለኢንትራንስ ዝግጅትታችሁን መጀመር የምትፈልጉ ተማሪዎች ታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉን
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
11👍1
ውጤት ማየት ተጀምሯል ። መልካም ዕድል ቤተሰቦች

ውጤታቹን ከታች ባለው ቴሌግራም ላይ ላኩልን👇👇👇
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
1