Forwarded from Fuad
Hello victory academy, I would like to sincerely thank you for all the support, lessons, and guidance you gave me during my Grade 12 journey. Now that the entrance exam results have been released, I feel very grateful for the knowledge and motivation I gained from your academy.
Your hard work and dedication helped me a lot in my preparation. I truly appreciate everything you did for us. Thank you so much for being part of my journey and success. I will always be grateful. ❤️🙏

❤1
📢 በ 2019 ግቢ ለምትገቡ ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ላይ ይሄን የምንላችሁን ስሙ❗️
📢 በዚህ ሰሞን ሁላችሁም ውጤታችሁን አይታችኋል። ሆኖም ውጤት መጥቶላችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች ፣ «የትኛውን University ልምረጥ?» የሚለው ጉዳይ ነው አሳሳቢ ነው።
📌 በቀጣዩ ሳምንትም የUniversity ምደባ ሙሉ ተብላቹህ በት/ቤቶቻችሁ ትጠራላችሁ!!
🤔 ዩኒቨርሲቲ አምስት ና ከዛ በላይ አመታቶችን የምታሳልፉበት ነው ፥ ህይወትን በራሳችሁ መንገድ ከ 0 የምትጀምሩበት ነው። ስለዚህ የሚቀጥሉት አምስት ና ከዛ በላይ አመታት የምትኖሩበትን ቦታ በጥንቃቄ መምረጥ ያስፈልጋል።
የትኛው ዩኒቨርሲቲ እና ምን አይነት Department መግባት እንዳለባችሁ በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ እነዚህን ነገሮች አስቡባቸው፤
✅ 1. መግባት የምትፈልጉትን Department ለዩ
በጣም የሚስባችሁ የትኛው የትምህርት አይነት እንደሆነና ወደፊት ምን መስራት እንደምትፈልጉ ለራሳችሁ ግልጽ ማድረግ።
ለምሳሌ website, mobile apps የመሣሠሉት ላይ መስራት የምትፈልጉ ከሆነ፣ እነዚህን ትምህርት የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎችን መምረጥ ትችላላችሁ ፤ like Software, computer science ,it department ያላቸውን።
✅ 2. ዩኒቨርሲቲው በቡዙ ነገሮች የተሻለ መሆኑን አረጋግጡ
ዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም ካለውና ጥራት ያለው ትምህርት የሚሰጥ ከሆነ አሪፍ ነው። በተለይ ደግሞ እናንተ የምትፈልጉት department ምን ያህል ጥራት እንዳለው ማረጋገጥ አለባችሁ።
✅ መምህራኖቹ ጥሩ እውቀትና ልምድ ያላቸው መሆን አለባቸው።
✅ ቤተ መጽሐፍት፣Computer class፣ wifi፣ የላብራቶሪ መሳሪያዎችና ሌሎች ነገሮች በዩኒቨርሲቲው ውስጥ መሟላት አለባቸው።
✅ 3. አቅማችሁን እወቁ
እንደ አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ጎንደር ያሉ ትላልቅ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ተፈላጊ የሆኑ Departመንቶች ላይ ለመግባት ፍክክር አለ። ምክንያቱም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎች ከ እነዚ ዩኒቨርቲዎች ስለሚኖሩ እና አብረዋችሁ ስለሚወዳደሩ ውጤታችሁ(GPA) ከፍ ያለ መሆን አለበት።
ስለዚህ የትምህርት ፍላጎታችሁን ብቻ ሳይሆን ውጤታችሁንም እና አቅማችሁንም እያያችሁ የሚመጥናችሁን ዩኒቨርሲቲ መምረጥ አለባችሁ።
ለምሳሌ Adiss Ababa ላይ Software ለመግባት Gpa ከ 3.97 ጀምሮ መስራት ሊጠበቅባችሁ ይችላል፤ እንደ Debre brihan diredawa የመሣሠሉት ደግሞ ከ 3.5፣ 3.7 ጀምሮ ሰርታችሁ መግባት ትችላላችሁ።
ይሄ ብዙ ተማሪዎች የሚሸወዱበት ነው በትኩረት በደንብ አስቡበት፤ አቅማችሁን እወቁ!
...ሌሎች የሰላም ሁኔታ የመሣሠሉት እንዳሉ ሆነው እነዚህን ነገሮች በማሰብ ምርጫ አድረጉ።

© Victory Is A State Of Mind 🏆
❤14
አንድ ተማሪ እህታችን 323 በማምጣት ይህንን ትልቅ የምስጋና መልዕክት ልካልናለች ይህንን ስናይ በእናንተ በጣም እንረካለን ምን ያክል ፈጣሪ እኛንም እናንተንም እንደረዳቹ በጥልቅ እንመለከታለን በቪክትሪ እንዲህ ተደስታቹ ውጤት አምጥታቹ ስናይ ልባችን ይረካል እናመሰግናለን እህታችን !!
መመዝገብ ለምትፈልጉ እና ከኛ ጋር ድል ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች እታች ባለው link አድሚኖቻችንን ማግኘት ትችላላቹ👇
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
ድል ከኛ ጋር ናት አብረን እናሸንፋለን ተዘጋጁ 💪
መመዝገብ ለምትፈልጉ እና ከኛ ጋር ድል ማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች እታች ባለው link አድሚኖቻችንን ማግኘት ትችላላቹ👇
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE
ድል ከኛ ጋር ናት አብረን እናሸንፋለን ተዘጋጁ 💪
© Victory Is A State Of Mind 🏆
❤11
ከላይ ያለችው ተማሪ ያመጣችው ውጤት ነው ይሄ👆
በጦርነት ውስጥ ይሄንን ውጤት ማምጣት ለ Victory 540 ካመጣው ልጅ በላይ ትልቅ ውጤት ነው አንቺ ትችያለሽ እህቴ የሴቶች ትልቅ ምሳሌ ነሽ እንወድሻለን በጣም ኮርተንብሻል እህታችን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

❤18
📌 የጆኒ እና ሴዶ ፋይት ያስተማረን ትልቁ የኢንትራንስ ምስጢር! 🥋
ሰሞኑን የተካሄደውን የጆኒ እና የሴዶን ፋይት ያያችሁ ይመስለኛል። ጆኒ ፋይቱን ያሸነፈው በጉልበት ብቻ ሳይሆን በጁጁትሱ (Jujutsu) ቴክኒክ ሴዶን በብልሃት ቆልፎ በመያዝ ነው!
ጁጁትሱ ማለት "ትልቅ አቅም ወይም ጉልበት ያለውን አካል በትንሽ ቴክኒክና ብልሃት ማሸነፍ" (Art of Leverage) ማለት ነው።
💡 ይህ ለ2019 E.C. የኢንትራንስ ተፈታኞች ትልቅ ትምህርት አለው፦
ማትሪክ በጉልበት አይሸነፍም፦ የ9-12ኛ ክፍል መጻሕፍትን በሙሉ በጉልበት ገጽ በገጽ ለማንበብ መታገል ያደክምሃል እንጂ ፈተናውን አያሸንፍልህም።
ቴክኒክ ይጠይቃል (The Strategy)፦ ፈተናውን ለማሸነፍ በ80/20 Rule፣ በPattern Recognition እና በError Journal ፈተና አውጪዎች የሚጠቀሙበትን ዘዴ ቆልፎ መያዝ ይገባል።
በብልሃት የተዘጋጀ ያሸንፋል፦ በጉልበት ረዝም ሰአት ለማንበብ የሚለፋ ሳይሆን፣ በስትራቴጂ የታጠቀ ተማሪ በትንሽ ጊዜ ከፍተኛ ውጤት ያመጣል።
🎯 ማትሪክን በጉልበት አትታገለው፤ በቪክቶሪ አካደሚ የቴክኒክና የስትራቴጂ ካርታ በብልሃት ቆልፈህ አሸንፈው!
👇 ለበለጠ መረጃና የመስከረም ወር ልዩ ዝግጅታችንን ለመቀላቀል፦
📲 [@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE]

©️ ድል፡ የአእምሮ ልዕልና! 🏆
© Victory Is A State Of Mind! 🏆
❤5❤🔥2
#RemedialResult
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ።
መልካም እድል ቤተሰቦች እኖዳቹኃለን አብረን ከናንተ ጋር አለን

result.ethernet.edu.et
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT
❤2
VICTORY OFFICIAL
#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ። መልካም እድል ቤተሰቦች…
ማስታወቂያ 🔔
የቪክትሪ ተማሪ ለነበራቹ የሬሜዲያል ተማሪዎች ባመጣቹት ውጤት መሰረት ምን departement መግባት እንደምትችሉ እናማክራቹኃለን።
ነገር ግን የቪክትሪ ተማሪ ብቻ መሆን አለባቹ።
መልካም እድል ፈጣሪ ይቅናቹ 🙏
የውጤታቹን Screenshoot እታች ባለው Inbox ላኩልን
📲 [@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE]
የቪክትሪ ተማሪ ለነበራቹ የሬሜዲያል ተማሪዎች ባመጣቹት ውጤት መሰረት ምን departement መግባት እንደምትችሉ እናማክራቹኃለን።
ነገር ግን የቪክትሪ ተማሪ ብቻ መሆን አለባቹ።
መልካም እድል ፈጣሪ ይቅናቹ 🙏
የውጤታቹን Screenshoot እታች ባለው Inbox ላኩልን
📲 [@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE]
©️ ድል፡ የአእምሮ ልዕልና! 🏆
© Victory Is A State Of Mind! 🏆
❤6
Forwarded from ....
I just wanted to say thank you so much to Victory Academy! I started studying with your notes when I had only 3 months left for my remedial exam, and I honestly saw a huge improvement in my performance. Your notes were so easy to understand and really helped me prepare. I passed my remedial exam with a high score, and your materials played a big part in that. Thank you so much!
❤3
VICTORY OFFICIAL
https://vt.tiktok.com/ZSqFN9DbK/
ይህንን ቪዲዮ copylink share,repost,comment እና like አድርጋቹ ለምትልኩልን ቤተሰቦች ትልቅ ሽልማት አዘጋጅተንላቹኃል።
screenshoot አድርጋቹ ላኩልን ከሁለት ቀን ቡኃላ መኖሩን እና አለመኖሩን አረጋግጠን ላደረጋቹ ተማሪዎች ሽልማት እንሰጣለን

ለ2019 E.C. የኢንትራንስ ተፈታኞች በሙሉ የተዘጋጀ ወሳኝ ጥሪ ከVictory Academy!
ውድ ተማሪዎች... በዚ ሰአት የማትሪክ ውጤታቹ ላይ ትልቁን ልዩነት የሚፈጥረው ለስንት ሰዓት እንደደከማችሁ ሳይሆን፣ በምን ያህል ብልሃትና ስትራቴጂ እንደተዘጋጃችሁ ነው!
የቀደሙት ዓመታት የፈተና ውጤቶች እንደሚያሳዩት፣ ብዙ ተማሪዎች የሚያንሳቸው መጽሐፍ ማንበብ ሳይሆን እንዴት ማንበብ እንዳለባቸው አለማወቅቸው(ስትራቴጂ) እና የስነ-ልቦና ጥንካሬ አለመኖር ነው።
ይህንን ችግር ለመፍታት፣ Victory Academy ለ2019 E.C. ተፈታኞች በአዲስ መልኩ ልዩ የቱቶሪያል (Tutorial) ፕሮግራም በይፋ መጀመሩ ይታወቃል።
💡 Victory ለኢንትራንስ ሙሉ በሙሉ ብቁ የሚያደርጋችሁ በምን በምን እንደሆነ ያውቃሉ?
Victory ዝም ብሎ ተጨማሪ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ አይደለም፤ ይልቁንም ውጤታማ አጠናንን እና የፈተና ጥበብን የምታጥቁበት የተጠና የስትራቴጂ ማዕከል ነው፦
1️⃣ የላቀ የጥናትና የፈተና ስልቶች (Advanced Study Strategies)
The 80/20 Concept Focus: ከመጽሐፉ ይዘት ውስጥ በከፍተኛ መጠን ፈተና የሚወጣባቸውን ዋና ዋና (Core) ርዕሶች ላይ ያተኮረ ትምህርት።
Active Recall & Pattern Recognition: ጥያቄዎችን ገና በአይን በማየት ብቻ የፈተና አውጪዎችን አስተሳሰብ የመረዳትና በ30 ሰከንድ ውስጥ መልስ የማይሆኑትን እና የሚሆኑትን የመለየት ብልሃት።
The Error Journal System: የተሳሳታችኋቸውን ጥያቄዎች ወደ ጥንካሬ የምትቀይሩበት የራሳችሁ ልዩ የስህተት መዝገብ አዘገጃጀት እና አሰራር።
2️⃣ ሙሉ የስነ-ልቦና እና የትኩረት ዝግጅት (Psychological Readiness)
Exam Anxiety Control: የፈተና ፍርሃት እና የመደናገጥ ስሜትን ሙሉ በሙሉ የሚሰብሩ የስነ-ልቦና ስልጠናዎች ።
Time & Focus Management: ትኩረታችሁ ሳይበታተን፣ የስልችት ስሜት ሳይሰማችሁ በከፍተኛ ፍላጎት የመማርና ሰዓትን በአግባቡ የመጠቀም ጥበብ።
Personal Mentorship: በየሳምንቱ ደረጃችሁን የሚከታተሉ እና ክፍተታችሁን የሚሞሉ የባለሙያ መምህራን እና የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ምክር።
3️⃣ Real Exam Simulation
ልክ እንደ እውነተኛው የሀገር አቀፍ ፈተና የተዘጋጁ Model Exams እና የሰዓት ገደብ ልምምዶች ተማሪዎቻችን ፈተናው እለት ምንም አይነት የመረበሽ ስሜት እንዳይሰማቸው ያደርጋል።
»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»
ከወዲሁ ለኢንትራንስ ዝግጅትታችሁን መጀመር የምትፈልጉ ተማሪዎች ታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉን

Physics 4-Year Comprehensive Exam Analysis.pdf
539.6 KB
በቀጣይ ተከታታይ የአጭር ጊዜ ነፃ ስልጠና + Entrance Targeted Timetable የምንሰጥ በመሆኑ share በማድረግ ከታች ባለው link ተቀላቀሉን👇
https://t.me/VictoryTutor_7
https://t.me/VictoryTutor_7
❤2
Mathematics 4-Year Comprehensive Analysis (2015–2018).pdf
588.6 KB

❤5