🔶🔹ብዙ ተማሪ note ማውጣት ማለት መጽሃፉ ላይ ያነበበውን ሃሳብ ቀጥታ copy አድርጎ በnote መያዣ ደብተር ላይ መገልበጥ ይመስላቸዋል። ነገርግን ይህ ትልቅ ስህተት ነው !
❔ኖት ማውጣት (Active Note-Taking) ማለት በራሱ ምንድነው?
🔸Active Note-Taking ማለት በአጭሩ መጽሐፉ ላይ ያለውን መረጃ በአእምሮ "ፈጭቶና አብላልቶ"፣ ዋናውን ፍሬ ነገር ብቻ ለይቶ፣ በገዛ ቋንቋ እና አገላለጽ ደብተር ላይ ማስፈር ማለት ነው።
ይህ ሂደት 3 ደረጃዎች አሉት፡-
♦️ማንበብ እና መረዳት (Consume)፦ መጀመሪያ ክፍሉን ወይም አንቀጹን በጥሞና ማንበብ።
♦️ትርጉም መስጠት (Process)፦ "ይህ አረፍተ ነገር ምን ማለቱ ነው? በራሴ ቋንቋ ለጓደኛዬ ብነግረው እንዴት ነው የምገልጸው?" ብሎ ራስን መጠየቅ።
♦️ማስፈር (Produce)፦ የተረዳኸውን ፍሬ ሃሳብ በአጫጭር ቃላት፣ በምስል ወይም በኮድ ደብተርህ ላይ መጻፍ።
Note የምታወጣው መጽሐፉን ደብተርህ ላይ ለመድገም ሳይሆን፣ መጽሐፉ ውስጥ ያለውን እውቀት አእምሮህ ውስጥ ለመቅረጽ ነው!"
❔በጥሩ ማስታወሻ (Note) ላይ ምን አይነት ነገሮች ነው መካተት ያለባቸው? የሚለውን ስንመለከት
1. ቁልፍ ቃላት (Keywords & Definitions)
2. ዋና ቀመሮች እና ልዩ ሁኔታዎች (Formulas & Exceptions)
3. ምስላዊ መዋቅሮች (Diagrams, Mind Maps, Arrows)
4. የራስህ ጥያቄዎች (Self-Generated Questions) መያዝ ይኖርበታል።
♻️ተማሪዎች note በሚያወጡበት ጊዜ ደብተራቸውን (ወይም ነጭ ወረቀታቸውን) ልክ እንደዚህ በ3 ዋና ዋና ክፍሎች ከፋፍለው መጠቀም አለባቸው።
»»»

❤4👏3
🎯ለምሳሌ:- አንድ ተማሪ ስለ Cellular Respiration (የሴሎች የኃይል አመራረት ሂደት) እያነበበ ቢሆን፣ ይህንን ስልት በመጠቀም ወረቀቱ ላይ ኖቱን ልክ በዚ መልኩ እንደዚህ ያሰፍረዋል ማለት ነው።
ይህንን ማስታወሻ የማውጣት መንገድ እጅግ አስደናቂ የሚያደርገው ለክለሳ (Revision) በሚያመች መልኩ የተሰራ መሆኑ ነው።
✨ተማሪው ፈተና ሲቃረብ በቀኝ በኩል ያለውን "CORE NOTE-TAKING" ክፍል በሌላ ወረቀት ወይም በእጁ ይሸፍነዋል።
✨በመቀጠል በግራ በኩል በጻፋቸው "CUES / QUESTIONS" ስር ያሉትን ጥያቄዎች ብቻ ያነባል። (ለምሳሌ፦ "Where does Glycolysis take place?")
✨ይህም መልሱን ከመጽሐፍ ላይ ከማንበብ ይልቅ፣ አእምሮው ያንን ጥያቄ በሚያነብበት ሰአት መልሱን ፈልፍሎ እንዲያወጣ (Active Recall እንዲያደርግ) ያስገድደዋል።
»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»»
ከወዲሁ ለኢንትራንስ ዝግጅትታችሁን መጀመር የምትፈልጉ ተማሪዎች ታች ባለው ሊንክ ተቀላቀሉን
@VICTORY_CUSTOMER_SERVICE

👏4❤3
❓እንዴት እንዘጋጅ?
ጓደኞቼ... ማትሪክን ማሸነፍ ልክ እንደ ማራቶን ሩጫ ነው፤ ገና ከመነሻው 100 ሜትር እንደሚሮጥ ሯጭ ሩጫችሁን ከጀመራችሁ፣ መሃል መንገድ ላይ ቁጭ ብላችሁ ትቀራላችሁ። energy እና ጊዜያችሁን በስልት መከፋፈል እና መጠቀም አለባችሁ። እንዴት?
የዛሬውን የ8 ወር ጉዟችንን በ 3 ደረጃዎች(Levels) ከፋፍለን እንመለከተዋለን፤ እያንዳንዱን ሌቨል ስታልፉ 'Unlock' የምታደርጉት አዲስ አቅም አለ።
🎯LEVEL 1: The Foundation Phase (የመጀመሪያዎቹ 5 ወራት)
ይህ Level 1 (The Foundation Phase) ብዙ ተማሪዎች "ጊዜ አለኝ" ብለው በቸልታ የሚያልፉት፣ ነገር ግን የማትሪክ እጣ ፈንታቸውን የሚወስን እጅግ ወሳኝ ምዕራፍ ነው።
✨በዚ ደርጃ ላይ 3 ዋና ዋና ተግባራት፦
🔸No Shortcuts, Only Concepts: Past paper ከመሸምደድ ይልቅ ዋናውን ጽንሰ-ሐሳብ (concept) መረዳት።
🔸Gathering the Weapons: የ9–12ኛ ክፍል መጻሕፍትን፣ ኖቶችንና አጫጭር ማስታወሻዎችን አስቀድሞ በአንድ ቦታ ማደራጀት።
🔸The 70% Target: ፈተናው ከመድረሱ ከወራት በፊት ቢያንስ 70% የሚሆነውን ክፍል ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ።
🎯LEVEL 2: The Acceleration Phase (ቀጣዮቹ 2 ወራት)
ይህ ሌቨል ደግሞ 'The Question Crusher' (ጥያቄ ቀጥቃጭ) ይባላል። መሠረቱን ጥለሃል፣ አሁን ደግሞ ጡንቻህን የምታፈርጥበት ሰዓት ነው።
በLevel 1 ላይ 70% ታነቡና 30% ጥያቄ ትሰሩ ነበር። አሁን ግን ነገሩ ይገለበጣል። 30% ብቻ ታነባላችሁ፣ 70% ግን ጥያቄዎችን ትሰራላችሁ!
✨በዚ ደርጃ ላይ 3ት ዋና ዋና ተግባራት፦
🔹The Past Paper Tsunami: የ4–6 ዓመታት ያለፉ የማትሪክ ጥያቄዎችን በብዛት መስራትና የተሳሳታችሁትን ከኖታችሁ ላይ ማረም።
🔹The 30-Second Pattern Recognition: የጥያቄዎችን ባህሪ (Pattern) በፍጥነት በመለየት የሚፈለገውን ፎርሙላና መንገድ ወዲያው ማወቅ።
የማትሪክ ጥያቄዎችን ደጋግማችሁ ስትሰሩ ፈተና ላይ ጥያቄውን ገና በአይናችሁ ስታዩት 'ኦ! ይሄ ጥያቄ በ2012ም፣ በ2015ም የመጣ ነው፤ የሚፈልገው ይህችን ፎርሙላ ነው' ብላችሁ በ30 ሰከንድ ውስጥ 'Pattern' (ባህሪውን) ትለያላችሁ። ፈተና አውጪዎቹ አዲስ ትምህርት አይፈጥሩም፤ የድሮውን ጥያቄ ቅርፅ ብቻ ነው የሚቀያይሩት!
🔹Feeding the Error Journal: በተደጋጋሚ የምትሳሳቱትን የጥያቄ አይነት በሙሉ በ'Error Journal' (የስህተት ደብተር) ላይ በመመዝገብ ድክመታችሁን/ሚከብዳችሁን topic ማወቅ።
🎯LEVEL 3: The Simulation Phase (የመጨረሻው 1 ወር)
በዚህ 1 ወር ውስጥ አዲስ መጽሐፍ ወይም አዲስ ቻፕተር መክፈት ፍጹም ክልክል ነው! አእምሯችሁ አዲስ መረጃ መቀበል አይፈልግም፤ የተማረውን ማውጣት (Retrieve ማድረግ) ብቻ ነው የሚለማመደው።
አዲስ ነገር ማንበብ ማቆም፤ እውነተኛ የፈተና ሁኔታዎችን ቤት ውስጥ በመለማመድ አእምሮን ማዘጋጀት ብቻ።
✨በዚ ደርጃ ላይ 3 ዋና ዋና ተግባራት፦
♦️Dress Rehearsal: በሳምንት አንድ ቀን ስልክ አጥፍቶ፣ ታይመር ሞልቶ፣ ልክ እንደ እውነተኛ ፈተና አዳራሽ ሳያቋርጡ መስራት።
ለምሳሌ ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ስልካችሁን አጥፍታችሁ፣ ማንም እንዳያቋርጣችሁ በሩን ዘግታችሁ ተቀመጡ። አንድ ሙሉ ያለፈ ዓመት የማትሪክ ፈተና ታይመር (Timer) ሞልታችሁ ልክ እውነተኛ ፈተና አዳራሽ እንዳላችሁ ሆናችሁ ሳታቋርጡ ስሩ። ሽንት ቤት መሄድ እንኳ አይፈቀድም!
♦️Mastering the Clock: ለአንድ ጥያቄ ከ1 ደቂቃ በላይ አለማጥፋትና ፈጣን የጊዜ አጠቃቀም መለማመድ።
♦️The Error Journal Sentence: በዚህ 1 ወር ውስጥ የምታነቡት ብቸኛው ነገር ቅድም ያወጣችሁትን 'Error Journal' (የስህተት ማስታወሻ ደብተር) ብቻ ነው። የድሮ ስህተቶቻችሁን እያያችሁ እሱን በደንብ መረዳት እና ማረም።

❤13
ተማሪዎች ትኩረታቸው ሳይበታተን በብቃት ማጥናት የሚችሉባቸው ተግባራዊ ስልቶች እነሆ፦
1. 📱 ትኩረት የሚበታተኑ ነገሮችን (Distractions) ማራቅ
ትኩረታችን የሚሰረቀው አብዛኛውን ጊዜ ከአካባቢያችን በሚመጡ ምልክቶች ነው። ስለዚህ እነዚህን ነገሮች መቆጣጠር ያስፈልጋል።
አንደኛው ስልክን ማራቅ ስልክህን በምታጠናበት ክፍል ውስጥ አታስቀምጥ (ወደ ሌላ ክፍል አስቀምጠው ወይም 'Do Not Disturb' ላይ አድርገው)።
ሌላው የጥናት ቦታ መለየት መኝታ አልጋ ላይ ሆኖ ማጥናት አእምሮ የድካም እና የእንቅልፍ ስሜት እንዲሰማው ያደርጋል። ስለዚህ ሁልጊዜ በቋሚ ወንበርና ጠረጴዛ ላይ ብቻ ለማጥናት ሞክር።
2. 🧠 ንቁ አጠናንን (Active Learning) መከተል
ዝም ብሎ መጽሐፍ ማንበብ ወይም መስመር ማስመር (Highlight ማድረግ) በፍጥነት አእምሮ እንዲበታተን እና እንቅልፍ እንዲመጣ ያደርጋል።
ያነበብከውን ኮንሴፕት እሱ ቦታ ላይ ለሌላ ሰው እንደምታስረዳ አድርገህ ድምፅ እያወጣህ ማጥናት። ከዛም መጽሐፉን ዘግተህ የተረዳኸውን በራስህ አባባል ደብተር ላይ መጻፍ።
በመጨረሻም ከንባብ ይልቅ ጥያቄዎችን መስራት አእምሮን ንቁ ያደርገዋል።
3. 📝 ግልጽና አነስተኛ ግብ (Specific Goal) ማስቀመጥ
ዝም ብሎ "ዛሬ ፊዚክስ አጠናለሁ" ማለት ትኩረት እንዲበታተን ያደርጋል።
በምትኩ፦ "በነዚህ 45 ደቂቃዎች ውስጥ የChapter 2ን የመጀመሪያዎቹን 3 ገጾች አብራርቼ እጨርሳለሁ" የሚል ግልጽና አነስተኛ ግብ አስቀምጥ።
ግብ ሲኖርህ/ሽ አእምሮህ/ሽ ወዴት ማተኮር እንዳለበት ያውቃል።
4. 💧 የሰውነት እና የአእምሮ ዝግጅት ማድረግ
አእምሯችን ትንሽ እንኳን ውሃ ሲጠማው (Dehydration) የማሰብ እና የመጨነቅ አቅሙ ይወርዳል። አጠገብህ ውሃ አድርገህ በጥናትህ መሃል መጠጣት።
ሌሊት በጥሩ ሁኔታ ያልተኛ አእምሮ በማግስቱ ትኩረት የማድረግ አቅሙ እጅግ ዝቅተኛ ነው። ስለዚህ በቂ ረፍት ማድረግ።
5. 🧹 አእምሮን ከጭንቀት ማጽዳት (Brain Dump)
ለማጥናት ስትቀመጥ የተለያዩ የቤት፣ የህይወት ወይም የሌሎች ስራዎች ሀሳብ የሚመጣብህ ከሆነ፦
አንድ ባዶ ወረቀት አጠገብህ አስቀምጠህ የሚመጡብህን ሃሳቦች በሙሉ እዚያ ወረቀት ላይ "በኋላ እሰራዋለሁ" ብለህ ፅፈህ አስቀምጠው። ሀሳቡ ወረቀት ላይ ሲያርፍ አእምሮህ ዘና ብሎ ወደ ጥናቱ ይመለሳል።

❤9👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ2019 ተፈታኞች እጅግ የሚጠቅም መልዕክት
ሙሉ ቪዲዮ TikTok ላይ ተለቆላችዃል
👇👇👇👇👇👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSVhK6hoE/
አዳምጣችሁት ሀሳበችሁን comment ላይ አስቀምጡልን
ሙሉ ቪዲዮ TikTok ላይ ተለቆላችዃል
👇👇👇👇👇👇👇
https://vt.tiktok.com/ZSVhK6hoE/
አዳምጣችሁት ሀሳበችሁን comment ላይ አስቀምጡልን
❤5👍1🔥1
VICTORY OFFICIAL
https://t.me/tikvahethiopia?livestream
በዚህ link በመግባት በቀጥታ መከታተል ትችላላቹ
አዲስ አባባ 32.4% አሳልፏል
Natural 16.58%
Social 8.3%
565 ት/ት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም
Natural 16.58%
Social 8.3%
565 ት/ት ቤቶች ምንም ተማሪ አላሳለፉም
❤5
563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል
70544 ተማሪ አልፏል
Natural 16.58%
Social 8.3%
📚 ከ 550,210 ተፈታኝ መካከል ፥ 70,554 ተማሪ ብቻ ማለትም 12% ቱ ብቻ ነው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገበው።
📚 ካሁን በፊት ከነበሩት አመታቶች ይልቅ የዘንድሮው በአንፃራዊነት የተሻለ ተማሪ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገበ ቢሆንም ፥ አሁንም ድረስ እጅግ በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተፈታኝ ማለፊያ ነጥብ ማስመዘብ አልቻለም። ይኸን ያህል ተማሪ ማለፊያ ነጥብ ሳያስመዘግብ እስከመቼ በዚህ ሁኔታ እንደሚቀጥል ግልፅ አቅጣጫ አልተቀመጠም ፥ ይህን ለማሻሻልም ፈጣን የሆኑ ውሳኔዎች ና እርምጃዎች እየተወሰዱ አይደለም።

❤7🙏2
ሰኞ ወይም ማክሰኞ ውጤት የሚለቀቅ ይሆናል በመሆኑም ወጤቶችን እና አዳዲስ ነገሮችን እየተከታተልን በፍጥነት ለናንተ ለውድ ቤተሰቦች ገለፃ እናደርጋለን
❤3
Okk Remedial ትምህርትን በተመለከተ እስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም በትዕግስት ጠብቁን መረጃውን እንዳገኘን እናሳውቃለን
❤3
ከፍተኛ ውጤት በተመለከተ!
በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ መሆኑ ተውቋል ቤተሰቦች።
ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት መሆኑ መረጃውን አጊንተናል።

❤4
ከዚህ ቡኃላ ለሚመጡት ጊዜያት ትምህርት ሚኒስቴር በ Skill እና በተግባረዕድ ላይ ልዩ ሂደትን በመከተል ተማሪዎች ተግባራዊ ስራን እየሰሩ እንደሚማሩ አሳውቋል።ይህም ለብዙ ተማሪዎች ትልቅ ተስፋ ነው( ከማይገቡ theory ዎች ልትላቀቁ ነው ቤተሰቦች👏)
❤4