Paradise
652 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
Forwarded from Chelsea Fc Fan (tostao)
[Forwarded from ግሩምኒሆ ነኝ የቸልሲው ልጅ]
#11ኛ_ዙር_የደም_ልገሳ

#ኮሮናን ባለመጨባበጥ እንከላከላለን
የሰው ህይወት ለመታደግ #ደም እንለግሳል

💙💉 ደሜን ለወገኔ 💉💙

👏 👥 ኑ...አንድ ሆነን ወገንን እንታደግ

📆 ፦ ቀን እሁድ 23/09/12
፦ ሰአት 4:00 ሰዓት
🏥 ፦ ብሔራዊ ደም ባንክ

💙Ethiopia Chelsea Fans💙

💉ደሜን ለወገኔ ለ11ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ለማግረድ የቼልሲ ደጋፊዎች ማህበር ተዘጋጅተናል:: በብሔራዊ የደም ባንክ በ23/09/12 ዓ.ም እሁድ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ አንድ ላይ ሰብሰብ ብለን ስቴድየም በሚገኘው በብሔራዊ ደም ባንክ በመገኘት በክለባችን ቼልሲ ደጋፊዎች ስም በተከፈተ የደጋፊዎች File ውስጥ ስማችንን በማስፈር የደም ልገሳ እናደርጋለን✔️

ለበለጠ መረጃ፦

📞09 10 28 67 00 ሙሉቀን ከኳስ ሜዳ
📞09 12 28 64 18 Andi Bbc
📞0912 86 09 48 አብርሐም ቼልሲ
📞09 10 13 26 69 ግሩምኒሆ
📞09 13 58 10 45 አንዱአለም

👉 ለሌሎች እዲደርስ Like Share & Comment በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ


💙💙 Blue is the coluor💙💙
አንዱ ሰው #የተሰበሰበበት ቦታ ሆኖ #ማስክ አላረገም ግን #ሳኒታይዘር 30 ጊዜ ይጠቀማል😁😁 #ኮሮናን ይሁን #ኮሌራን ሚከላከለው አልገባኝም🤷🏽‍♂


#stay#safe

@USA2A