Paradise
652 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
እሁድ 4፡00 ሰአት ቀይ መስቀል
👇👇👇 👇👇👇
⚽️❤️❤️❤️ Vs 💙💙💙⚽️

ሊቬዎችችች ቼልሲዎችች
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
#ኑደም_እንለግስ_ኑ ደም_እንለግስ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
👉ኑ ክቡር የሆነውን የሰው ህይወት እንታደግ

👉ኑ ደም በመለገስ የአንዲትን እናት ህይወት እናትርፍ

👉ኑ በበጎ ተግባር በአንድነት እንሰለፍ

👉ኑ ደሜን ለወገኔ እያልን እንዘምር

⚽️ቸልሲና ሊቨርፑል ቀጠሮ አላቸው
⚽️ደም ሊለግሱ ነው ይሄው ለአገራቸው

⚽️ሊቬዎች በቀዩ አሸብርቀው መተው
⚽️ቸልሲዎችም አሉ ሰማያዊ ለብሰው

⚽️መልካምነት ስራ ሁሌም መለያቸው
⚽️ከእግር ኳስ ባለፈ ይሄ ነው ስራቸው

፨፨፨#ኑ፨፨፨#ደም፨፨#እንለግስ፨፨፨፨፨፨፨
፨፨፨#ኑ፨፨፨#ደም፨፨#እንለግስ፨፨፨፨፨፨፨

ባትለግሱም ኑ ለሚለግሱት ትልቅ ሞራል ትሆናላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው #ካላችሁ_ማልያ ብቻ ነው

ቀን እሁድ ግንቦት 4/8/2011

ሰአት ፦ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ

ቦታ ፦ ስቴድየም አካባቢ በሚገኘው ቀይ መስቀል ቅጥር ግቢ ውስጥ እንገናኝ