በአሁኑ ጊዜ በሃገራችን የኮሮና ቫይረስ በሽታ#(COVID-19) ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ የህዝብ እንቅስቃሴ መገደብ የበጎ ፈቃደኛ #ደም ለጋሾች ቁጥር #መቀነስ ሃገራዊ የደም ክምችቱ ላይ እጥረት እያስከተለ መሆኑን ተገልጿል፡፡
በዚህ ወረርሽኝ ወቅት በቂ የደም አቅርቦትን ማረጋገጥ እጅግ አስፈላጊ መሆኑንና በተለይ #በወሊድ ወቅት የሚፈጠረው የደም መፍሰስ፣ የድንገተኛ አደጋ እንዲሁም የካንሰር ህመምተኞች የሚያጋጥማቸው የደም እጥረት ለመቅረፍ የበጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች ደም እንዲለግሱ ጥሪ ቀርቧል፡፡
ደምና የደም ተዋፅኦዎች በተፈጥሮ ባላቸው አጭር የመጠቀሚያ ጊዜ ምክንያት በመደበኛነት የደም ማሰባሰብ ስራዎችን መስራት አስፈላጊ እንደሆነና ለዚህም በሃገሪቱ የሚገኙ ደም ባንኮች በሙሉ የደም ማሰባሰብ ስራዎችን አጠናክረው ለመስራት እየሞከሩ እንደሆነ የጤና ሚኒስትር ሚኒስቴር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል፡፡
#ወደ_ዉጪ_አንዉጣ_ከወጣን_አይቀር_ደም_በመለገስ_የሰዉ_ህይወት_እናትርፍ!!!
ምንጭ፡- ጤና ሚኒስቴር
©tikvahethmagazine
@USA2A