Paradise
661 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
#USA_jokes_እዉነታ

70% የሚሆነው የዓለም ህዝብ የመጸዳጃ ወረቀት አይጠቀምም።

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome
#USA_jokes_እዉነታ

በሰውነታችን ውስጥ በ የ አንድ ሰከንድዋ አምስት ሚሊዮን ሴሎች ይሞታሉ። ይህን ፅሁፍ በምታነቡበነት ወቅት እንክዋን ወደ 50 ሚሊዮን ያህል የሚሆኑት ሴሎችዎ ሞተዋል::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stayhome

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ

በሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ዩኒቨርስቲ በተደረገ ጥናት መሠረት አንዲት ሴት ልጅ “ከ አንተ #አይደለም ችግሩ #ከ ኔ ነዉ ካለች ፣ በትክክል ከ አንተ ነዉ ችግሩ ማለት ነዉ:

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ

#stay@_home🏡

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ
ሰማይ ለምን ሰማያዊ እንደ ሆነ ለማብራራት የመጀመሪያው ሰው #ሊዮናርዶ_ዳ_ቪንቺ ነበር::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home🏡

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ

ሳይንስ ስለ ስለ #እናት_ጡት_ወተት ከሚያዉቀዉ የበለጠ ስለ ወይን🍷 ፣ ቡና🍵 እና ቲማቲም 🍅 ያዉቃል ::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ
#stay@_home 🏡

@USA2A
ለምን ምርጫው ይራዘም ወይስ አይራዘም የሚል ምርጫ አናደርግም

#አላለም_አንዱ_ዱዝ

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home🏡

@USA2A
Forwarded from Chelsea Fc Fan (tostao)
[Forwarded from ግሩምኒሆ ነኝ የቸልሲው ልጅ]
#11ኛ_ዙር_የደም_ልገሳ

#ኮሮናን ባለመጨባበጥ እንከላከላለን
የሰው ህይወት ለመታደግ #ደም እንለግሳል

💙💉 ደሜን ለወገኔ 💉💙

👏 👥 ኑ...አንድ ሆነን ወገንን እንታደግ

📆 ፦ ቀን እሁድ 23/09/12
፦ ሰአት 4:00 ሰዓት
🏥 ፦ ብሔራዊ ደም ባንክ

💙Ethiopia Chelsea Fans💙

💉ደሜን ለወገኔ ለ11ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ለማግረድ የቼልሲ ደጋፊዎች ማህበር ተዘጋጅተናል:: በብሔራዊ የደም ባንክ በ23/09/12 ዓ.ም እሁድ ከረፋዱ 4:00 ጀምሮ አንድ ላይ ሰብሰብ ብለን ስቴድየም በሚገኘው በብሔራዊ ደም ባንክ በመገኘት በክለባችን ቼልሲ ደጋፊዎች ስም በተከፈተ የደጋፊዎች File ውስጥ ስማችንን በማስፈር የደም ልገሳ እናደርጋለን✔️

ለበለጠ መረጃ፦

📞09 10 28 67 00 ሙሉቀን ከኳስ ሜዳ
📞09 12 28 64 18 Andi Bbc
📞0912 86 09 48 አብርሐም ቼልሲ
📞09 10 13 26 69 ግሩምኒሆ
📞09 13 58 10 45 አንዱአለም

👉 ለሌሎች እዲደርስ Like Share & Comment በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ


💙💙 Blue is the coluor💙💙
ከነ ማብራርያዉ ለመለሰ 25 ብር ካርድ

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home🏡

@USA2A
አጭሩ ፍሬንድ መከላከያ ሆንኩ አላለኝም😂😂
.
.
.
የወሊድ ነው👅👅😁😜😜😂😂

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home🏡

@USA2A
#እሷ#ፍቅር_ማለት_ምን_ማለት_ነው...?

#እኔ፦ ፍቅር ማት ባልሽ ከሌላ ወንድ ጋር ስትማግጪ ይዞሽ "የኔ ፍቅር ተነሺ ልብስሽን ልበሺ ወደ ቤት እንሂድ" ካለሽ ይህ ፍቅር ነው።

#እሷ፦ እሺ #ሞትስ_ምንድን_ነው...?

#እኔ፦ ሞት ማለት ደግሞ ይህ #እውነት_መስሎሽ ተከትለሽው ወደ ቤት ከሄድሽ ይህ ሞት ይባላል😂

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home🏡

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ

በሰሜን ኮሪያ ሰማያዊ ጂንስ 👖 መልበስ ሕገወጥ ነው ምክንያቱም የአሜሪካ ኢምፔርያሊዝም ተምሳሌት ናቸው ተብሎ ስለሚታሰብ::
#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_ 🏡

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ

ወንድ ልጅ አንድ ጥሩ ፎቶ ካለው

ያንን ፎቶ ለ ረጅም ጊዜ ፕሮፋይሉ አድርጎ ይጠቀመዋል::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_🏡

@USA2A
#USA_jokes_እዉነታ

በፈረንሳይ ከሚገኙት 2 ኛ ደረጃ ት / ቤቶች ወደ 96 በመቶው የሚሆኑት የኮንዶም ሽያጭ ማሽኖች አሏቸው::

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_🏡

@USA2A
🔥 አሳዛኝ ዜና 🔥

ሰሞኑን ከ 12:00pm ሰአት በኃላ ሁሉም ሀገር ሁሉም ሰፈር ጭር እያለ መንገዱም ባዶ እየሆነ ነዉ ምክንያቱም


#አፍጥር_ሰአት_ነበር😜😂

#ከኮረና_መጠንቀቅ_እንዳይዘነጋ_ታድያ #stay@_home_🏡

@USA2A