Paradise
640 subscribers
933 photos
864 videos
75 files
147 links
╯▅╰╱▔▔▔▔▔▔▔╲╯╯☼🙊🧐😆
▕▕╱╱╱╱╱╱╱╱┛▂╲╲╭😳😜
╱▂▂▂▂▂▂╱╱┏▕╋▏╲╲ @USA2A
▔▏▂┗┓▂▕▔┛▂┏▔▂▕▔ 😡😂
▕▕╋▏▕╋▏▏▕┏▏▕ ❤️💋😆
#Welcome_to_ur_home_of_jokes
#አማረኛ ና በ #English ቀልዶች, #videoዎች,በ #ዘፈኖች🎶,በ #Meme, #በጥያቄዎች ና በብዙ ነገር ለመዝናናት
እኛን ለማግኝት በዚ @Galaxy1bot ተጠቀሙ
Download Telegram
ባለፈው ለት እስታዲየም ቁጭ ብዬ ሸንኮራ እየበላው አንዷ የቦሌ ቀበጥ👱‍♀ መታ አጠገቤ ቁጭ አለች እኔም ጨዋታ ለመጀመር ብዬ እንብላ አልኳት #እሷም👱‍♀ ቴንQ ብላ ከተቀበለቺኝ በኋላ ዝም ብላ ማገላበጥ ጀመረች


#እኔም🧔፦ምነው አበዪም እንዴ?


#እሷ👱‍♀፦አይ Open የሚለውን አጥቼውነው።😂😂


ለነገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሷ ሆኜ ነበር😜😜

#Share&ይሸለሙ


@USA2A