UAT Tutorial Official
13.9K subscribers
817 photos
29 videos
147 files
611 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
"The exam is coming. Are you ready?

Reading notes is passive. You need to test yourself before the real thing.

With Havan, you get Mock Exams, high-yield Notes, and Soluizon AI to help you pass.

⚠️ Spots are limited this week! We are only taking a few students to ensure quality support.

Don't panic the night before. Secure your 4.0 GPA right now 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
🥳 የምስራች ይዘንላችሁ መተናል!

የMid Exam ዝግጅታችሁን ወደ ሌላ ደረጃ የሚያደርስ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ እየመጣን ነው!

💥 THE ULTIMATE MID EXAM PREPARATION CHALLENGES 💥

ይህን Challenge ያዘጋጀነው እናንተ በተሻለ ሁኔታ እንድትዘጋጁ፣ እውቀታችሁን እንድትፈትሹ እና በፈተናችሁ ላይ በራስ መተማመን እንዲኖራችሁ ነው። ❤️

ከእንግዲህ የMid Exam ዝግጅት ብቻችሁን አይደለም፤ አብረን እንዘጋጃለን!

👀 STAY TUNED! ለMid Exam ዝግጅታችሁ የተዘጋጀው ልዩ ተሞክሮ በቅርቡ ይጀምራል!

🔥 THE ULTIMATE MID EXAM CHALLENGES በቅርቡ ይጀምራል!

ዝግጁ ከሆናችሁ ❤️ react አድርጉ!
Let's do this together!
❤7
Stop wasting hours on the wrong materials. If you want to protect your GPA, you need:
✅ Video Lectures
✅ Mock Exams
✅ Soluizon AI

⚠️ ONLY A FEW SPOTS LEFT this week. We can't take everyone.

Don't wait for the panic to set in. Secure your access now! 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
❤2
"3 hours 'studying' = 2.5 hours on TikTok + 30 mins reading. Sound familiar?

Stop wasting time. You need to test yourself, not just read.

With Havan:
📝 Mock Exams
🤖 Soluizon AI

⏳ Spots are filling up fast this week. Get the tools to actually pass! 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
❤2
Global Trends course በፍጹም ከባድ አይደለም!!

Senior ተማሪዎች Global ከባድ ነው ውጤት ያበላሻል እያሉ ሊያስጨንቋችሁ ይችላሉ ፤ እኛጋር እንዴት ቅልል እንደምናደርግላችሁ ታዩታላችሁ ።

የHavan Academy ተማሪዎች ሆናችሁ Global Trends A+ ካላመጣችሁ መጨረሻ ላይ እንተዛዘባለን!!
Register
http://t.me/HavanAcademyBot
let's go for A+ in Global Trends
🔥
logic A+ማምጣት በደንብ ይቻላል!🔥

Logic course ከምታስቡት በላይ ቀላል ትምህርት ነው!!

"logic B ካመጣችሁ እራሱ ጎበዝ ናችሁ"
ብለዋችሁ ይሆናል senior students.

ከእኛ ጋር ግን አይደለም B
A+ ካላመጣችሁ እኛ እንቀጣለን! 🙌

ይልቅ mid exam ከመጀመሩ በፊት ዛሬውኑ ይቀላቀሉን !!

Register today:
http://t.me/HavanAcademyBot
❤1
📢 ሁለተኛው ዙር ከልዩ ትኩረትና ከተዘጋጀ የትምህርት እቅድ ጋር እነሆ! 🔥

የHavan Academy አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ በድጋሚ ተከፍቷል!
በመጀመሪያው ዙር መመዝገብ አልቻላችሁም? ወይስ ዝግጅታችሁን ገና አልጀመራችሁም?

ወደኋላ ቀርተናል ብላችሁ እንዳትፈሩ! ❤️ አሁንም ለመጀመርና ዝግጅታችሁን በተሻለ መንገድ ለመቀጠል ዕድሉ አላለፈም።

በዚህ ዙር የሚጠብቋችሁ፦
✔️ የተዘጋጁ የትምህርት እቅዶች (Study Plans)
✔️ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ላይ special focus
✔️ ኖቶችና የልምምድ ጥያቄዎች
✔️ የዕለት ተዕለት ቻሌንጆችና ውድድሮች
✔️ የትምህርት ድጋፍና ክትትል

⏳ የምዝገባ ጊዜ: November 8 – November 20

ይህንን ዕድል አታስመልጡ! አሁኑኑ የHavan Academy ቤተሰብ ሁኑ!

📲 Download Havan App and Register Now!
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
HAVAN IS NOW ON GOOGLE PLAY STORE!

Your learning partner is now just a download away!

Get access to Havan's learning resources and explore our preparation packages designed to support you throughout your academic journey.

Whether you're preparing for Freshman, COC, GAT or NGAT, Havan is ready to support your next step.

Don't just prepare. Prepare with Havan!

Download the app, explore our packages and register today.

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

Download here and write your review
🔥1
You can check the upcoming competitions in the Competition section of the Havan Academy app.

Psychology: 12:00 – 12:40 LT
Global: 12:50 – 1:30 LT
Physics: 12:50 – 1:50 LT
Maths (Both): 2:00 – 2:50LT in the evening

⚠️ These questions are challenging and tricky. If you can handle them, you’ll be ready to tackle your other exams with much more confidence.

⏱️ Be ready. Read carefully. Think before you answer. Good luck!
​"በኋላ አየዋለሁ..." ብለህ ለምታዘገየው እያንዳንዱ ቀን ዋጋ የምትከፍለው  በውጤትህ ነው 🤷‍♀

​ፈተና ደርሶ ሞጁሎች ሲከመሩብህ "እንዴት ልወጣው ነው?🤯" ብለህ መጨነቅ እና መደናገጥ ከመጀመር ዛሬውኑ ብልጥ ውሳኔ ውሰድ።

​የሀቫን አካዳሚ
✔️አጫጭር ኖቶች እና
✔️የቪዲዮ ማብራሪያዎች
✔️ያለፉ የዩንቨርስቲ ፈተናዎች

ጊዜህን ቆጥበው ከፍተኛ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ተደርገው የተዘጋጁ ናቸው። ጊዜው አልቆ 🙆‍♀🙆በጭንቀት ከመተሸናችሁ በፊት

Register Here 👇
@HavanAcademyBot
❤1
The "24-Hour Challenge"

⏰ THE MID-EXAM COUNTDOWN: Are you studying smart or just studying hard?

Since AAU mid-exams are literally this week, you don't have time to read 500-page PDFs. You need the High-Yield stuff.

Here is your challenge: Take one Havan Mock Exam today. See what you score. Fix your mistakes using Soluizon AI.

The students doing this are walking into their exams with total confidence. The ones just reading notes are panicking.



Get the exact tools you need to pass your mid-exams. 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
❤1
Havan Academy Week 3 Study plan.pdf
1.3 MB
🔥 Dears, የ3ኛው ሳምንት የStudy Plan ይዘንላችሁ መጥተናል!

ሁለት ሳምንታትን አሳልፈናል፤ አሁንም በተሻለ ትጋትና ትኩረት ወደ ቀጣዩ ሳምንት እንገባለን! 🚀

የጀመራችሁትን አታቋርጡ። በየቀኑ የምታደርጉት ጥረት ውጤት ያመጣል!

Weekly Study Plans:
🔹 Week 1:https://t.me/havanacademyofficial/5914]
🔹 Week 2: https://t.me/havanacademyofficial/5963

📢 ለ2ኛ ዙር ምዝገባ ለምታደርጉ ተማሪዎች፦
አዲስ የStudy Plan መርሃ ግብር በቅርቡ ይለቀቃል። Stay tuned! 🔥

የግል የጥናት ዕቅድ ለማዘጋጀትና Progress ለመከታተል፦
👉 http://study.freshmanexam.com

📮 Consistency is the key. Keep going!
@havanacademyofficial
የAAU ተማሪዎች! ሌሎች ተማሪዎች ለMid Exam በHavan እየተዘጋጁ ነው። እናንተስ?

የMid Exam ፈተና አርብ ይጀምራል! እናንተም መዘጋጀት ጀምሩ

በHavan Academy Freshman Package የምታገኙት፦

- በቪዲዮ የተደገፉ ትምህርቶች
- የተዘጋጁ ኖቶች
- ከ2012–2018 ዓ.ም. 14,000+ የዩኒቨርሲቲ Mid እና Final የቀድሞ ፈተናዎች

ሌሎች ተማሪዎች በHavan እየተለማመዱ ነው። እናንተም ተቀላቀሉ!

የፈተና ዝግጅታችሁን ዛሬውኑ ጀምሩ!

Havan Academyን ከPlay Store አውርዱና ፓኬጃችሁን ግዙ።


https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
📢 FRESHMEN, የመጀመሪያችሁ MIDTERM EXAM እየተቃረበ ነው!

እንዴት እየተሰማችሁ ነው? 😅

የUniversity የመጀመሪያ ፈተናችሁ ሊመጣ ነው።
ለአንዳንዶቻችሁ የመጀመሪያ የUniversity Exam ልምድ ሲሆን፣ ለሌሎቻችሁ ደግሞ አዲስ የፈተና አቀራረብ ሊሆን ይችላል።

እንግዲህ ጥቂት ጥያቄዎች እንጠይቃችሁ!

💬 LET'S TALK!

1️⃣ ለFirst Midterm ዝግጁ ነኝ ትላላችሁ ወይስ ገና ብዙ ይቀረኛል?

2️⃣ ከሁሉም በላይ የሚያሳስባችሁ ምንድን ነው? የጥያቄዎች አይነት? የጊዜ አጠቃቀም? ወይስ የትምህርቱ መብዛት?

3️⃣ ከSenior Students የቀደሙ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን ማግኘት ብትችሉ ይረዳችኋል?

🚀 AND HERE IS HAVAN'S PLAN!

Havan Academy የመጀመሪያችሁን Midterm Exam በተሻለ ዝግጅት እንድትጋፈጡ ልዩ የ7 ቀን የPreparation Campaign ለማዘጋጀት እየሰራ ነው!

በዚህ Campaign ውስጥ፦

📚 የተለያዩ የPractice Questions

📝 አጫጭር Notes እና Study Tips

🎯 የቀደሙ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎች

💡 የመጀመሪያ University Exam እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ምክሮች

🔥 የተለያዩ የKnowledge Challenges
ይቀርባሉ!

BUT WE WANT YOUR VOICE TOO!

ከእናንተ የሚነሱ ሀሳቦችና ጥያቄዎች የCampaign ዋና አካል ይሆናሉ።

👇 አሁን በComment ወይም Reaction አሳውቁን፦

የመጀመሪያችሁን Midterm Exam በተመለከተ በጣም ማወቅ የምትፈልጉት ምንድን ነው?

Let's prepare together. Let's perform better together!

HAVAN ACADEMY

YOUR GPA MATTERS. 🎓
📢 አሁንም መመዝገብ ይቻላል🎟

ብዙዎቻችሁ "ገና መመዝገብ ይቻላል?" እና "ከየት ልጀምር?" እያላችሁ እንደሆነ እናውቃለን።

አዎ! አሁንም የHavan Academy ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ። ዝግጅታችሁን በተሻለ መንገድ እንድትጀምሩም የራሳችሁን Study Schedule እናጋራችኋለን።

በዚህ ዙር የሚጠብቋችሁ፦
✔️ Personalized Study Plans
✔️ Video Lectures & Notes
✔️ Chapter-based Practice Questions
✔️  Challenges & Competitions
✔️ Academic Support

ገና አልረፈደም፤ የምትጀምሩበት ጊዜ አሁን ነው!
⏳ Registration closes: November 20

📲 Download Havan App & Register Now!
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
❤1
🤯የMid Exam ጊዜ እየተቃረበ ነው!

እንግዲህ ከማንበብ ጋር የቀድሞ ፈተናዎችንም የምትለማመዱበት ጊዜ ነው።

ከሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የ6 ዓመታት Midterm እና Final Exam ጥያቄዎችን በ http://www.freshmanexam.com/ ማግኘት ትችላላችሁ።

ያለፉትን ፈተናዎች ተለማመዱ፣ ያልገባችሁን ነገር ለዩ፣ ለሚመጣው ፈተና በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ።

🔗 Start practicing: http://freshmanexam.com
Don't just study. Practice with past exams!
🚨 SECOND ROUND REGISTRATION IS NOW OPEN! 🎓

📢 HAVAN ACADEMY SECOND ROUND REGISTRATION HAS BEGUN!

የተማሪነት ጉዞአችሁን በተሻለ ዝግጅትና በተሻለ ውጤት ለማሳመር አሁንም ጊዜ አላችሁ!

Havan Academy ከእናንተ ጋር በመሆን የትምህርት ግቦቻችሁን እንድታሳኩ የሚረዱ የተለያዩ የLearning Resources እና Academic Support ያቀርባል።

📚 WHAT ARE YOU WAITING FOR?

✅ በተደራጀ መንገድ ተማሩ።

✅ በቂ የPractice Questions እና Notes ያግኙ።

✅ የትምህርት አቅማችሁን ያሳድጉ።

✅ ወደ የተሻለ Academic Performance ይሂዱ።

⏳ REGISTRATION IS ONGOING!

የRegistration ዕድሉን ይጠቀሙና የHavan Academy ቤተሰብ አባል ይሁኑ!

📲 Download Havan App & Register Now!
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

👉 @HavanAcademyBot

📲 Stay connected: @havanacademyOfficial

HAVAN ACADEMY

YOUR GPA MATTERS. 🎯