UAT Tutorial Official
17.1K subscribers
340 photos
19 videos
112 files
266 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

በልዩ 25% ቅናሽ ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል እሁድ መስከረም 4, 2017 ተጀምሯል። እንዳያመልጣችሁ!

ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Freshman መጀመር ያስደስታልም፣ ያስጨንቃልም፣ ብቻ ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነበር።

ሰላም 👋 Ruth እባላለሁ። የ2017ዓ.ም የFreshman ተማሪ ነበርኩኝ። በቅርቤ የነበረ University ስለደረሰኝ በሶ፣ ቆሎ እያልኩኝ የተለየ ዝግጅት አላደረግኩም ነበር። University ስገባ በጣም ደስተኛ ነበርኩኝ። ጓደኞቼም አብረውኝ ስለገቡ እንዲሁም ተመሳሳይ Campus መመደባችን የUniversity ህይወትን የሚያቀልልኝ መስሎኝ ነበር። ግን Section እና Dorm ሲመደብ ሁሉም ጓደኞቼ አንድ ላይ ሲደርሳቸው እኔ ብቻ ብቻዬን ደረሰኝ😭 እንዲሁም Dorm ከGC ተማሪዎች ጋር ስለደረሰኝ በጣም ፈርቼ ነበር። የመጀመሪያው ወራት ትንሽ መላመድ ከብዶኝ ነበር ፤ ስቀርባቸው ግን ደስ ይሉ ነበር።

የDorm ልጆች (GC ተማሪዎቹ) ስለ Freshman በጣም አብዝተው ይመክሩኝ ነበር። ከማስታውሰው ላካፍላችሁ።

1.ሙሉ የUniversity ቆይታሽን ቀለል ለማድረግ Freshmanን ወጥረሽ ስሪ።

2. አብዛኞቹ የUniversity አስተማሪዎች አዲስ ፈተና ማውጣት አይወዱም፤ Past papers ነው የሚደግሙት። በተቻለሽ መጠን እነሱን እየፈለግሽ ስሪ።

3.University ውስጥ ብር እና ጥሩ Grade ቀድመሽ Save ካላደረክሽ መጨረሻሽ ወንድ እጅ ላይ መውደቅ ነው።
( እህቶቼን ስለወገንኩ feel sry😊 )

ምን ዋጋ አለው😭 እነዚህ ምክሮች የገቡኝ 2nd semester ስንጀምር ነበር። 3ቱንም በስርዓት ተገበርኳቸው። GPAዬም Bank accountም ጨመሩ ተመስገን🤲

የአጠናን ስልት
በ 1st semester በዋነኝነት ውጤት ያወረዱብኝ ነገሮች፦

1ኛ. ክላስ አለመግባት ነበር።( አስቡት በከሰዓት ክፍለ ጊዜ አስተማሪው እንደ መድረክ ንግግር አንድ ቦታ ቆመው አሰልቺ Course ለ2 ሰዓታት ሲያስተምሩ😭😭 እንዴት ደግመን እንግባ) ብቻ የዩኒቨርስቲ አስተማሪዎች በClassኣቸው ትንሽ ተማሪ ሲገባ አሳይመንት መስጠት እና Quiz መፈተን የተለመደ ነገር ነው። በዚህም ምክንያት ብዙ Mark እንዳጣ አድርጎኛል። እናም 2nd semester አንድ Class ሳልቀር በስርዓት ተማርኩኝ፤ ጥሩ ውጤትም ሰራው (5 ተማሪ ሆነን የተማርንበት ጊዜም ነበር 😁)። አደራ ሁሉንም Class ግቡ። ዓላማ እንዳይረሳ🙏

2ተኛ.ከስር ከስር አለማንበብ። University ላይ እንደ Highschool 7 chapters በ10 ወር ሳይሆን በ3 ወር ነው የምትማሩት ስለዚህ ከስር ከስር አለማንበብ ትልቅ ኪሳራ ነው። አንብቡ አንብቡ አንብቡ።

3ተኛ. ጥያቄዎችን አለመስራት ነበር። ሁሉም course ላይ የድሮ ፈተናዎች በጣም ይደገማሉ። እነሱን መስራት ፐ GPA እንዴት አንደሚያሳምር።

በአጠቃላይ በFreshman ቆይታዬ በትምህርት ነክ ብቻ ሳይሆን በህይወቴም ሀላፊነት መውሰድን፣ ሰዓትን እና ገንዘብን መቆጣጠር የመሳሰሉትን አስተምሮኛል

በተጨማሪ የምመክራችሁ፦
📌 ምንም ቢሆን የራሳችሁን መንገድ ተጓዙ።
📌 አላማችሁን መቼም ቢሆን እንዳትረሱ።
📌በሀይማኖታችሁ ጠንካራ ሁኑ ፤ ፀልዩ ፤ በየሀይማኖታችሁ ወደየ ቤተ እምነቱ ሂዱ። (በFreshman ጊዜ Tension የሚቀንስ ብቸኛው መድሀኒት ነው።)


©️havanacademy ( @havanacademyofficial )

Your GPA Matters!

🛣 Havan Pathway, Pathway to a high GPA and Your Dream Department

ትቶሪያል በመማር ከፍተኛ GPA ለማምጣት የምትፈልጉ ተማሪዎች⤵️
@HavanacademyBot

Join : @havanpathway
39💯3👍1👏1💊1
Forwarded from Havan Academy
📚 የ 2018 ዓ.ም የ ፍሬሽማን መወያያ Official Groups ከተከፈተ ሰነባበት። ብዙዎች ገና ዩኒቨርሲቲ ሳይገቡ የካምፓስ ጓደኛሞች እየሆኑ ነው፡፡ 🔓

🙋‍♂ በ Groupኣችሁ ሀሳባችሁን ከመለዋወጥ እና ከትውውቅ ባሻገር ግቢያችሁን የሚመለከቱ
💡 Study materials, Modules , Mid Exam, Final Exam, Coc Exam ይለቀቃሉ።
Click on your university’s link below and start your journey! 👇🏾

🔔 0. Ethiopian Public Service University 2018 👇🏾
https://t.me/+sZ0EFxtA7RwxN2Zk

🔔 1. AASTU👇🏾https://t.me/+O8ekhntd-g41YzA0
🔔 2. Adama science & technology University👇🏾
https://t.me/+isPjuoqRZa05ZDU0
🔔 3. Addis Ababa University👇🏾
https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0
🔔 4. Adigrat University👇🏾
https://t.me/+EstElwf-E60zYmQ8
🔔 5. Ambo University 👇🏾
https://t.me/+AniireLpH3Y0ZGU0
🔔 6. Arba Minch University👇🏾
https://t.me/+ub6LgwjRIDY5MjRk
🔔 7. Arsi University 👇🏾
https://t.me/+vW1r1WhRUJ0yMThk
🔔 8. ASOSSA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+E-L6DpYBiQxkZGZk
🔔 9. Aksum University.👇🏾
https://t.me/+popoM4waAexhYmQ0
🔔 10. Bahir Dar University👇🏾
https://t.me/+PhKvIiJ_Nx1lYjBk
🔔 11 BONGA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+Z3hL4JCQ_sRjYTg0
🔔 12. BULE HORA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+XZyfaLtZaf5iZmQ0
🔔 13. DEBARK UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+lhLKtgk6jjU0ZTc0
🔔 14 Debrebirhan University👇🏾
https://t.me/+Zexa0drDRbw4ZTU0
🔔 15 Debremarkos University👇🏾
https://t.me/+-OVoPTBQIIllYmM0
🔔 16. DEBRETABOR UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+hulpiZGRWRlhNDg0
🔔 17. DEMBI DOLO UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+qCMwKYzHpYJlMzI0
🔔 18 Dilla University👇🏾
https://t.me/+tJK8OPqkwRZiNzU0
🔔 19 Dire Dawa University👇🏾
https://t.me/+eYAddnysWCM0ZmM0
🔔 20 Gambella University👇🏾
https://t.me/+fjLOC1njaaczNWRk
🔔 21 Gondar University👇🏾
https://t.me/+JX5vDSaTTF81MDI8
🔔 22 Haramaya University👇🏾
https://t.me/+R6GYB3RaCrRiOGE0
🔔 23. Hawassa University👇🏾
https://t.me/+b2muLY5nW8VkY2Vk
🔔 24 INJIBARA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+oEIqJnLjbVc0MzU0
🔔 25. Jigjiga University👇🏾
https://t.me/+WAglftTWI4ljMGM0
🔔 26. Jimma University👇🏾
https://t.me/+xymTAgAaQQNmOWU8
🔔 27. JINKA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+UT3riXV0_0M2YWZk
🔔 28 KEBRI DEHAR UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+a05UhygRKDYyOWI8
🔔 29 Kotebe Metropolitan University👇🏾
https://t.me/+7eB15JX3uIw0ZTE0
🔔 30 Madda Walabu University👇🏾
https://t.me/+bYGyfPYpzTc5NzVk
🔔 31 Mekelle University 👇🏾
https://t.me/+dELhiUwSMGZlY2Vk
🔔 32 MEKIDELA AMBA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+zPKUgJwjKrUzODI0
🔔 33 MATTU UNIVERSITY 👇🏾
https://t.me/+04dwqjZhjWQ4NDZk
🔔 34 Mizan Tepi University 👇🏾
https://t.me/+eNuqkZeJRlEyNTg8
🔔 35. Oda Bultum OBU 👇🏾
https://t.me/+tl6vh7z3S9wzNDM0
🔔 36 RAYA UNIVERSITY👇🏾
https://t.me/+srIy6evlsJ43ODY0
🔔 37 Salale University 👇🏾
https://t.me/+nMxccllEkX5kN2E0
🔔 38 Semara University 👇🏾
https://t.me/+P9I660n6OAszMjlk
🔔 39 WACHEMO UNIVERSITY 👇🏾
​​https://t.me/+VjO1KedvFe1kZTk0
🔔 40 Welketie UNIVERSITY 👇🏾
https://t.me/+eeQJNA3Djro2NjNk
🔔 41 WERABE UNIVERSITY 👇🏾
https://t.me/+MTaC2kFGc84xYzVk
🔔 42 Wolayita Sodo University 👇🏾
https://t.me/+9vtVCkJyKo01NzA0
🔔 43 Woldiya University 👇🏾
https://t.me/+9Hw2UhER6LdiYTNk
🔔 44 Wollega University 👇🏾
https://t.me/+FuPg9yl54V00MDI0
🔔 45 . Wollo University 👇🏾
https://t.me/+dz3un-xuQq1hZjFk

Private Universities
🔔 1 . Admas University👇🏾
https://t.me/+H7a3Of8aiFg4NGQ8
🔔 2 . St Marry’s University👇🏾
https://t.me/+tuwGuE6D2kw1Mjg0
🔔 3 . Unity University 👇🏾
https://t.me/+6DPHGN1ye0QwYjA0

The Mega Channel: @HavanAcademyOfficial
9
እስካሁን Join ያላደረጋችሁ ይሄው Join and Discuss 👇


💠AAU 4 Kilo Campus 2018: https://t.me/AAU4kilo2018
💠AAU 6 kilo Campus : https://t.me/AAU6kilo2018

💠Lideta Campus: https://t.me/LidetacampusAAU2018

💠5 kilo Campus (AAIT) : https://t.me/aau5kilo2018

💠Sefere Selam Campus : https://t.me/sefereselamcampus2018
💠 FBE Campus: https: //t.me/FbcampusAAU2018

💠Commerce Campus:
https://t.me/AAUcommerce2018

Share and join 🙏

All Campuses in One
https://t.me/+t_Ky2i032UM3ZWE0
4💯1
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይ (በማታ) የ2018 ዓ.ም. የቅድመ-ምረቃ መርሀ-ግብር ምደባ ላገኛችሁ ተማሪዎች በሙሉ
● የመመዝገቢያ ቀን ከጥቅምት 13-15/ 2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡
● የመታወቂያ ቁጥራችሁን (ID Number) እና የተመደባችሁበትን ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት በportal.aau.edu.et Freshman  My Section  በመጫን የUGA ቁጥራችሁን በማስገባት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
● የምዝገባ ሚስጥር ቁጥር (Password) ከተመደባችሁበት ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት በሚገኘው የሬጅስትራር ቢሮ የምትቀበሉ ይሆናል፡፡
● የምዝገባ ቅደም ተከተል ሂደቱ Steps for Registration በሚል ከታች የተዘረዘረ ሲሆን በበይነመረብ ያስገባችሁት የትምሕርት ማስረጃዎችና 4 ጉርድ ፎቶግራፍ በተመደባችሁበት ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት የምታስገቡ ይሆናል
● የቅሬታ ማስገቢያ ቀን ከጥቅምት 10-12/2018 ዓ.ም አድሚሽን ቢሮ ቁጥር 202 እና 203 ይሆናል፡፡

Join @UATTutorialOfficial
2
UG extension accepted applicants list for 2025_26 AY.xlsx
40.6 KB
UG extension accepted applicants list for 2025_26 AY

Join @UATTutorialOfficial
1
Steps_for_Registration_of_accepted_applicants_for_the_undergraduate.docx
16.5 KB
Steps for Registration of accepted applicants for the undergraduate Continuing (extension) programs in Addis Ababa University

Join @UATTutorialOfficial
1👍1
⚠️⚠️⚠️❗️

በጣም ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን ስለሆነ @havanacademybot ተጠቅማችሁ ተመዝግባችሁ Private class link ያልደረሳችሁ ተማሪዎች የApproval መልእክት ለመመዝገብ በተጠቀማቹበት ቦት ስለሚላክ ከአሁን ጀምራችሁ check አድርጉት!!

እስካሁን ያልተመዝግባችሁ ተማሪዎች ደግሞ ወዲያው እንደተመዝግባችሁ Private class access የምታደርጉበት link የሚላክ ይሆናል::

✔️ክፍያው አንዴ ብቻ ነው የሚከፈለው ከዛን ሙሉ የ ፍሬሽማን ቱቶሪያልን በቆንጆ video፣በኖት ፣እና ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነ መልሱ በጣም በተደራጀ መልኩ የምታገኙ ይሆናል::
ቱቶሪያሉ በምን እና እንዴት ይሰጣል?

💻በዌብሳይት
💻በስልክ መተግበርያ(Application)
💻እንዲሁም በቴሌግራም private class አማራጮች የሚሰጥ ይሆናል::

✔️Your GPA Matters!!

🙋Any Questions?
@ContactHavanBot
@HavanStudentSupport

📞 Call: 0907667755 / 0908661122

🔸ለመመዝገብ:⤵️
🔸@havanacademybot

🔸@havanacademyofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
👀ይሄን አይታችኋል!

📌እየውላችሁ የፍሬሽማን ውጤት ላይ👉
1) የአስተማሪው ባህሪይ
2) የእናንተ የዝግጅት መጠን ዋነኛዎቹ ወሳኝ ነገሮች ናቸው።

😏ታድያ ያስተማሪውን አይነት እናንተ የምትወስኑት ነገር አይደለም።

👨‍💻ዝግጅታችሁን ግን በዚች 3 ወር በቅጡ በማትሞላ ጊዜ ብልህ ከሆናችሁ የተሳካ ማድረግ የግላችሁ ነው።

💁‍♀️ያው አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል አደል እሚባለው? በደንብ የተዘጋጀ ሰውም ከ Lecturerም ሆነ ከሌላ የሚመጣን ጫና የሚቋቋም እና ውጤቱንም የሚያስጠብቅ ይሆናል።

🙄ከላይ እንዳያችሁት አይነት ውጤት ከፈለጋችሁ፤በደንብ የተዘጋጁ ቱቶሪያሎችን ማግኘት አለባችሁ።

😭 ሙሉውን Module ማንበብ ደግሞ በጣም ያሰለቻል።
ለዚህ ነው እኛ:
📌 አጫጭር ፣ ግልፅ ፣ ለመረዳት አመቺ የሆነ ፣ሙሉ በሙሉ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ Video lectures

📌ከModuleኡ ልቅም ተደርገው የወጡ እና ፈተና ላይ የሚያተኩሩ Notes ያዘጋጀንላችሁ!!

📌 በጥራትም በአቀራረብም ለየት ያለው Serviceኣችን የሆነው Havan soluzion ደግሞ በየዩኒቨርሲቲው ከፋፍሎ ያለፉ ዓመታትን የMid እና Final exams ስብስብ ከነ መልሶቻቸው ይዞላችሁ ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ እናንተን እየተጠባበቀ ይገኛል🎉

ታዲያ ለ ትንሽ ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ለእናንተ ብቻ!
መዝገቡ ⤵️

FIRST COME, FIRST SERVED!
Link: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_873283118

Ask⤵️
@havanstudentsupport
@contacthavanbot

☎️0907667755 / 0908661122

Your GPA Matters!
Join:
@havanacademyofficial
7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎉መልካም ዜና በዚህ ዓመት ፍሬሽማን ሆናችሁ ዩንቨርስቲ ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ:

✔️ሃቫን አካዳሚ ዘንድሮም እናንተን ለስኬት ልያበቃ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ነው::

እስካሁን ያልተመዝግባችሁ ተማሪዎች ወዲያው እንደተመዝግባችሁ Private class access የምታደርጉበት link የሚላክ ይሆናል::

✔️ክፍያው አንዴ ብቻ ነው የሚከፈለው ከዛን ሙሉ የፍሬሽማን ቱቶሪያልን በቆንጆ video፣በኖት ፣እና ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነ መልሱ በጣም በተደራጀ መልኩ የምታገኙ ይሆናል::

ቱቶሪያሉ በምን እና እንዴት ይሰጣል?
💻በዌብሳይት
💻በስልክ መተግበርያ(Application)
💻እንዲሁም በቴሌግራም private class አማራጮች የሚሰጥ ይሆናል::

✔️Your GPA Matters!!

🙋Any Questions?
@ContactHavanBot
@HavanStudentSupport

📞 Call: 0907667755 / 0908661122

🔸ለመመዝገብ:⤵️
🔸@havanacademybot
👀 Discount code: Fresh2018

🔸@havanacademyofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6
❇️It’s crystal clear that everyone wants to score like this or even better!

🤔Unluckily, many freshmen students don’t know HOW? and they struggle a lot.

😭It turns out that they usually fail to get what they want and become doubtful. The good thing is, there is a solution for this.

🆒If you decide and become a part of havan family by registering at havan academy, you will be one of the thousands who have already became front-liners.

STRUGGLERS or FRONT-LINERS which one you belong?

For front-liners!
HAVAN ACADEMY is there for you with services such as;

1️⃣Freshman lectures both for Ns/Ss.
2️⃣COC preparation for departments like medicine, Law and architecture.
3️⃣HAVAN SOLUZION.

Register⤵️
Discount link: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_873283118

🔆Your GPA matters!🔆

🔘Ask Questions

@ContactHavanBot
@HavanStudentSupport

☎️ 0907667755/090866112

🔸Follow us

@havanacademyofficial
6
📣 ፍሬሽማን ላይ ቆይታችሁን ከ ሃቫን ጋር ከሆነ በጣም አሪፍ ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ትገባላችሁ!!

✔️ሃቫን አካዳሚ ዘንድሮም እናንተን ለስኬት ልያበቃ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ፍሬሽማን Tutorial እያስተማረ ይገኛል::

እስካሁን ያልተመዝግባችሁ ተማሪዎች ወዲያው እንደተመዝግባችሁ Private class access የምታደርጉበት link የሚላክ ይሆናል::

✔️ክፍያው አንዴ ብቻ ነው የሚከፈለው ከዛን ሙሉ የፍሬሽማን ቱቶሪያልን በቆንጆ video፣በኖት ፣እና ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን ከነ መልሱ በጣም በተደራጀ መልኩ የምታገኙ ይሆናል::

ቱቶሪያሉ በምን እና እንዴት ይሰጣል?
💻በዌብሳይት
💻በስልክ መተግበርያ(Application)
እንዲሁም በቴሌግራም private class አማራጮች የሚሰጥ ይሆናል::

✔️Your GPA Matters!!

🙋Any Questions?
@ContactHavanBot
@HavanStudentSupport

📞 Call: 0907667755 / 0908661122

🔸ለመመዝገብ:⤵️
🔸@havanacademybot
👀 Discount code: Fresh2018

🔸@havanacademyofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
እንዴት Promo code በመጠቀም በቅናሽ መመዝገብ ይቻላል?

1. @havanacademybot በመጫን ቦቱን start አድርጉት ::

2. በመቀጠል "Enrollment Form" የሚለውን አማርጭ ንኩት

3. ስማችሁን, ስልክ ቁጥራችሁን ካስገባችሁ በኃላ የተመደባቹበትን University ትመርጣላችሁ::

4. በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም : Freshman Natural
Freshman Social
Freshman + Havan Soluzion
FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

5. "Fresh2018" የሚለውን promo code በመጠቀም Apply discount ብላችሁ በቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ::


Any Questions?
@HavanStudentSupport

📞 Call: 0907667755 / 0908661122

ለመመዝገብ
🔽
@havanacademybot

@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
❗️🫵እንዴት Discount code በመጠቀም Freshman Tutorial  በቅናሽ መመዝገብ ይቻላል?

ለ ሁሉም ኮርሶች
300 ⛔️
270

1. @havanacademybot  በመጫን ቦቱን start አድርጉት ::

2. በመቀጠል "Enrollment Form" የሚለውን አማርጭ ንኩት

3. ስማችሁን, ስልክ ቁጥራችሁን ካስገባችሁ በኃላ የተመደባቹበትን University ትመርጣላችሁ::

4. በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም : Freshman Natural
              Freshman Social
       Freshman + Havan Soluzion
       FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

5. "Fresh2018" የሚለውን Discount code ከላይ በቀይ የተከበበው ቦታ ላይ በመፃፍ "Apply discount code "ብላችሁ በቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ::

"Fresh2018" ስትፅፉት ክፍተት መኖር የለበትም::

6. የከፈላቹበትን ደርሰኝ upload ማድረግ ነው.


Any Questions?
@HavanStudentSupport

📞 Call: 0907667755 / 0908661122

ለመመዝገብ🔽
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816

@havanacademyofficial
2👍2
Discount code በመጠቀም Freshman Tutorial በ Havan Academy በቅናሽ መመዝገብ ይቻላል?

ለሁሉም ኮርሶች አንዴ ብቻ ትከፍላላችሁ ከዛን ሰሚስተሩን ሙሉ 👌
▶️300 ብር
▶️270 birr
🤩🤩 አስተዉሉ: አንዴ ከፍላችሁ ድጋሚ መክፈል ሳይጠበቅባችሁ በ webiste ፣ በApp ወይም በቴሌግራም private class አማራጮች ሴምስተሩን ሙሉ ትመራላችው!!

1️⃣. @havanacademybot በመጫን ቦቱን start አድርጉት ::

2️⃣. በመቀጠል "Enrollment Form" የሚለውን አማርጭ ንኩት

3️⃣. ስማችሁን, ስልክ ቁጥራችሁን ካስገባችሁ በኃላ የተመደባቹበትን University ትመርጣላችሁ::

4️⃣. በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም :Freshman Natural
              Freshman Social
       Freshman + Havan Soluzion
       FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

5️⃣. "Fresh2018" የሚለውን Discount code ከላይ በቀይ የተከበበው ቦታ ላይ በመፃፍ "Apply discount code "ብላችሁ በቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ::

"Fresh2018" ስትፅፉት ክፍተት መኖር የለበትም::
🚩 የከፈላቹበት ደረሰኝ upload ማድረግ ከዛም ሊንክ ይደርሳቹሃል::

▶️ወይም ለመመዝገብ⬇️
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816

@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7
😃እስካሁን ጥቂት እድለኞች ብቻ ይሄን ነገር አውቀውበታል::

አሁንም ግን ሁላችሁም እንድታውቁት........👍

▶️ከላይ ባለው ምስል ላይ እንደምታዩት "Register Now" የምለውን አማራጭ ተጠቅማችሁ ስትመዘገቡ ታላቅ Discount የምታገኙ ይሆናል::
▶️በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም : Freshman Natural
Freshman Social
Freshman + Havan Soluzion
FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

የከፈላቹበትን የሚያረጋግጥ Reciept upload ታደርጋላችሁ::
ክፍያው አንዴ ብቻ የሚከፈል ሲሆን ሙሉ ስምስቴር የምትማሩ ይሆናል::

ታድያ የቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሆናሉ::

▶️ወይም ለመመዝገብ ከታች ያለውን ቦት ⤵️ ነክታችሁ "Fresh2018" ብላችሁ Discount Code በማስገባት መመዝገብ ይቻላል::
▶️ @havanacademybot

🔸@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4💯1
🍲ፍሬሽማን ተከሽኖ!🍱

🍗ለመያዝ እጅግ በጣም ቀላል ፣ግልፅ እና በጥልቀት የተዘጋጁ የቪዲዮ ሌክቸሮች በተለየ ጥራት፤
🥗 ለየቪዲዮዎቹ እጥር ምጥን ብለው የተዘጋጁ short notes እንደ Dessert የሚበሉ፤
🍝ምን ይሄ ብቻ:- በHavan soluzion ደግሞ በየዩኒቨርሲቲው ያሉ ያለፉ ዓመት ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው በማብራሪያ ተቁላልተው ቀርበው ለእናንተ ለበይዎቹ ቀርበዋል።
☕️ከትኩሱ ተቋድሱ!
🍔ኧረ በዚህም አላበቃም! ለCOC ተፈታኞችስ የፈተናው content ምንድን ነው፣ መቼ እና እንዴት ልዘጋጅ ብላችሁ እንዳትጨነቁብን ስንል፤ ለፈተናው ብቁ የሚያደርጓችሁን የተመሰከረላቸው ቱቶሪያሎች እና ጥያቄዎች ይዘን ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን እንገኛለን።

🥂ታድያ እናንተስ? የተመዘገቡ ተማሪዎች ኑ እንብላ እያሏችሁ ነው፤ እንዳትግደረደሩ! መግደርደር ድሮ ቀረ!

👂"ና እንብላ ሲሉት ቶሎ ያልመጣ፣ ቁርስም አያገኝ ቀልብም አያጣው ተብሏል።"

በዚህ ሊንክ ከተመዘገባችሁ፤ታላቅ ቅናሽ አለው።⤵️
Link: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_873283118

Ask⤵️
@havanstudentsupport
@contacthavanbot

☎️0907667755 / 0908661122

Your GPA Matters!

Join:
@havanacademyofficial
3
Forwarded from Havan Academy
You are the winner 😔

የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ተቀላቅላችሁ ለመማር GPA 4(::) ማምጣት ግዴታ ይመስላል!!

🔸የግቢ ላይ ቆይታችሁ ወሳኝ ምዕራፍ ማለት ፍሬሽማን እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም ::

🔸እስካሁን ባለው እውነታ መሰረት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተጨማሪ ቱቶሪያል ያገኙ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ::

🔸እናንተስ ጥሩ ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት መግባት ትፈልጋላችሁ?

🔸ዝግጅታችሁን ሁሌም ቢሆን አጠናክራችሁ ብትቀጥሉ የተሻለ ይሆናል:: Your future is on your hand!!

✔️የሃቫን አካዳሚ ፍሬሽማን ቱቶሪያል ምዝገባ ዛሬም አንደቀጠለ ነው::

🔺ቱቶርያሉ ለማን ለማን ይሰጣል?
Natural science Freshman
Social science Freshman
👀 የፍሬሽማን ሙሉ ጥያቄዎች ከነ መልስ እና ማብራርያ የምታገኙበት " ሃቫን Soluzion " ጨምሮ.....

💻ቱቶሪያሉ በምን እና እንዴት ይሰጣል?

በዌብሳይት
በስልክ መተግበርያ(Application)
እንዲሁም በቴሌግራም private class አማራጮች የሚሰጥ ይሆናል::

አንዴ ብቻ ከፍላችሁ ሁሉን ኮርስ የምታገኙ ይሆናል::

✔️Your Freshman GPA Matters!!

👨‍💻ለመመዝገብ ⤵️
🔸@havanacademybot

✔️በቅናሽ ለመመዝገብ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816

🔸@Havanacademyofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4
Discount code በመጠቀም Freshman Tutorial በ Havan Academy በቅናሽ መመዝገብ ይቻላል?

ለሁሉም ኮርሶች አንዴ ብቻ ትከፍላላችሁ ከዛን ሰሚስተሩን ሙሉ 👌
▶️300 ብር
▶️270 birr
🤩🤩 አስተዉሉ: አንዴ ከፍላችሁ ድጋሚ መክፈል ሳይጠበቅባችሁ በ webiste ፣ በApp ወይም በቴሌግራም private class አማራጮች ሴምስተሩን ሙሉ ትመራላችው!!

1️⃣. @havanacademybot በመጫን ቦቱን start አድርጉት ::

2️⃣. በመቀጠል "Enrollment Form" የሚለውን አማርጭ ንኩት

3️⃣. ስማችሁን, ስልክ ቁጥራችሁን ካስገባችሁ በኃላ የተመደባቹበትን University ትመርጣላችሁ::

4️⃣. በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም :Freshman Natural
              Freshman Social
       Freshman + Havan Soluzion
       FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

5️⃣. "Fresh2018" የሚለውን Discount code ከላይ በቀይ የተከበበው ቦታ ላይ በመፃፍ "Apply discount code "ብላችሁ በቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ::

"Fresh2018" ስትፅፉት ክፍተት መኖር የለበትም::
🚩 የከፈላቹበት ደረሰኝ upload ማድረግ ከዛም ሊንክ ይደርሳቹሃል::

▶️ወይም ለመመዝገብ⬇️
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816

@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1