UAT Tutorial Official
13.9K subscribers
817 photos
29 videos
147 files
611 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
📢 የHavan ሳምንታዊ ውድድር እንዴት መሳተፍ ይቻላል?

በውድድሩ ለመሳተፍ የሚከተሉትን ቀላል ደረጃዎች ተከተሉ፦

1️⃣ የHavan App ውስጥ ወደ Competition ግቡ።
2️⃣ በUpcoming ስር ውድድሩን ፈልጉና የመጀመሪያ ሰዓቱ እስኪደርስ ጠብቁ።
3️⃣ የውድድሩ ሰዓት ሲደርስ ውድድሩ Live ላይ ይታያል። ከዚያ ገብታችሁ ፈተናውን ውሰዱ!
4️⃣ ፈተናውን ከጨረሳችሁ በኋላ በLeaderboard ላይ ያላችሁን ደረጃ ተመልከቱ።

🏆 ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተወዳዳሪዎች ይሸለማሉ!

⚡ አስፈላጊ ማስታወሻ!

ይህ ውድድር በHavan ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች ብቻ አይደለም!

የHavan App ያወረደ ማንኛውም ሰው በውድድሩ መሳተፍ ይችላል።
ስለዚህ ጓደኞቻችሁንም ጋብዙና አብራችሁ ተወዳደሩ! 🔥

@havanacademyofficial
❤1
ያለፉ ፈተናዎች እንዴት ይጠቅሟችኋል?

❌ መልሱን ብቻ ለማየት አትስሩ።

✅ የሚከተሉትን ሞክሩ፦

1⃣ ጥያቄዎቹን በራሳችሁ ለመመለስ ሞክሩ።

2⃣ ጥያቄውን ለመመለስ የተወሰነ ጊዜ መድቡ።

3⃣ መልሳችሁን ከትክክለኛው መልስ ጋር አወዳድሩ።

4⃣ የተሳሳታችሁባቸውን ምክንያቶች ፈልጉ።

5⃣ ከዚያ ተመሳሳይ አይነት ጥያቄ እንደገና ሥሩ።

ይሄ ልምምድ የምታውቁትንና ተጨማሪ ልምምድ ማድረግ ያለባችሁን ቦታ እንድትለዩ ይረዳችኋል።

📌 ዛሬ ቢያንስ 5 ጥያቄዎችን ፈትሹ።

ያለፉ ጥያቄዎችን ለማግኘት
Register Hear 👉 freshmanexam.com
❤1
🔥 ብዙዎቻችሁ የHavan Special Offer Weekን እድል ተጠቅማችሁ የምትፈልጉትን ፓኬጅ አግኝታችኋል!

እናንተስ? 👀

እድሉን እያያችሁ ነገ እንደሚያልፍ አትርሱ!
⏳ Special Offer Week ነገ ያበቃል!

አሁንም ያልተጠቀማችሁበት ከሆነ ይህ የመጨረሻ ዕድላችሁ ነው።

የሚያስፈልጋችሁን ፓኬጅ ዛሬውኑ ምረጡና በዚህ ልዩ እድል ተጠቀሙ!

ለትምህርታችሁ ጥሩ ጅማሬ ዛሬውኑ አድርጉ!

Download Havan app and register now!
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
❤1
Havan Week 2 Study Plan.pdf
377.3 KB
🔥 Dears, የ2ኛው ሳምንት የStudy Plan ይዘን መጥተናል!

አንድ ሳምንት አልፏል፤ አሁን ደግሞ በተሻለ ትጋት ወደ ቀጣዩ ሳምንት እንገባለን!
የጀመራችሁትን አታቋርጡ። በየቀኑ በትንሹም ቢሆን የምታደርጉት ጥረት ውጤት ያመጣል።

የግል የጥናት ዕቅድ ማዘጋጀትና progress track ማድረግ ከፈለጋችሁ ይሄን የHavan study planner ተጠቀሙ
👉
http://study.freshmanexam.com
📮Consistency is the key. Keep going!

@havanacademyofficial
📚 DEPARTMENT SERIES

🚚 LOGISTICS AND SUPPLY CHAIN MANAGEMENT

📦 1. What Is It?

Logistics and Supply Chain Management ማለት እቃዎችን ከምርት ቦታ እስከ ደንበኛ ድረስ በትክክለኛ ጊዜና ቦታ የማድረስ ሂደትን የሚያስተዳድር ዘርፍ ነው።

📖 2. What Will You Study?

Procurement, Transportation, Warehousing, Inventory Management, Supply Chain Management እና Business Management ትማራላችሁ።

🧠 3. Skills You Need

Planning 📋, Communication, Problem-Solving, Negotiation እና Decision-Making አስፈላጊ ናቸው።

💼 4. Career Opportunities

በImport and Export Companies, Banks, NGOs, Government Institutions, Manufacturing Industries እና Logistics Companies ውስጥ መስራት ትችላላችሁ።

📈 5. Challenges

የእቃ አቅርቦትን ማቀናጀት፣ ወጪን መቆጣጠር፣ የጊዜ ገደብን ማክበር እና ያልተጠበቁ ችግሮችን መፍታት ይጠይቃል።

🎯 6. Tips for Freshman Students

Good study habits ገንቡ፣ Excel እና computer skill አሳድጉ።

So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ ለ ሚኖረው competition እና  አሪፍ GPA አንዲኖራቹ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ HAVAN እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ።

💙 YOUR GPA MATTERS

📢 @havanacademyOfficial
❤3
“ሜዲስን ለመማር ነበር ህልሜ… ግን GPAዬ አልበቃም።”
ይህን ነገር እናንተ ስትናገሩ ማየት አንፈልግም።
ከአሁኑ ጀምሮ GPAችሁን በቁም ነገር ያዙ።

የምትፈልጉት ዲፓርትመንት ምን ያህል ውጤት እንደሚፈልግ አስቀድማችሁ እወቁ።
Placement ከመጣ በኋላ ለመጀመር አትጠብቁ።

ከአሁኑ ጀምራችሁ ከምትፈልጉት ዲፓርትመንት ጋር የሚያያዙ ትምህርቶችን እና የሚያስፈልጉ ክህሎቶችን ራሳችሁን ማስለመድ ጀምሩ።
ዛሬ የምታደርጉት ጥረት ነገ የምትመርጡትን ዲፓርትመንት ሊወስን ይችላል።
ለመጸጸት ከመጠበቅ ይልቅ፣ ከአሁኑ ተዘጋጁ።
እና በዚህ ጉዞ ብቻችሁን አይደላችሁም።

Havan Academy እዚህ አለ — ለመርዳት፣ ለመምራት እና ለቀጣዩ ደረጃ እንድትዘጋጁ ከጎናችሁ ለመቆም።

App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

Website: www.havanacademy.com
😭2
"The exam is coming. Are you ready?

Reading notes is passive. You need to test yourself before the real thing.

With Havan, you get Mock Exams, high-yield Notes, and Soluizon AI to help you pass.

⚠️ Spots are limited this week! We are only taking a few students to ensure quality support.

Don't panic the night before. Secure your 4.0 GPA right now 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
🥳 የምስራች ይዘንላችሁ መተናል!

የMid Exam ዝግጅታችሁን ወደ ሌላ ደረጃ የሚያደርስ አዲስ ነገር ይዘንላችሁ እየመጣን ነው!

💥 THE ULTIMATE MID EXAM PREPARATION CHALLENGES 💥

ይህን Challenge ያዘጋጀነው እናንተ በተሻለ ሁኔታ እንድትዘጋጁ፣ እውቀታችሁን እንድትፈትሹ እና በፈተናችሁ ላይ በራስ መተማመን እንዲኖራችሁ ነው። ❤️

ከእንግዲህ የMid Exam ዝግጅት ብቻችሁን አይደለም፤ አብረን እንዘጋጃለን!

👀 STAY TUNED! ለMid Exam ዝግጅታችሁ የተዘጋጀው ልዩ ተሞክሮ በቅርቡ ይጀምራል!

🔥 THE ULTIMATE MID EXAM CHALLENGES በቅርቡ ይጀምራል!

ዝግጁ ከሆናችሁ ❤️ react አድርጉ!
Let's do this together!
❤7
Stop wasting hours on the wrong materials. If you want to protect your GPA, you need:
✅ Video Lectures
✅ Mock Exams
✅ Soluizon AI

⚠️ ONLY A FEW SPOTS LEFT this week. We can't take everyone.

Don't wait for the panic to set in. Secure your access now! 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
❤2
"3 hours 'studying' = 2.5 hours on TikTok + 30 mins reading. Sound familiar?

Stop wasting time. You need to test yourself, not just read.

With Havan:
📝 Mock Exams
🤖 Soluizon AI

⏳ Spots are filling up fast this week. Get the tools to actually pass! 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
❤2
Global Trends course በፍጹም ከባድ አይደለም!!

Senior ተማሪዎች Global ከባድ ነው ውጤት ያበላሻል እያሉ ሊያስጨንቋችሁ ይችላሉ ፤ እኛጋር እንዴት ቅልል እንደምናደርግላችሁ ታዩታላችሁ ።

የHavan Academy ተማሪዎች ሆናችሁ Global Trends A+ ካላመጣችሁ መጨረሻ ላይ እንተዛዘባለን!!
Register
http://t.me/HavanAcademyBot
let's go for A+ in Global Trends
🔥
logic A+ማምጣት በደንብ ይቻላል!🔥

Logic course ከምታስቡት በላይ ቀላል ትምህርት ነው!!

"logic B ካመጣችሁ እራሱ ጎበዝ ናችሁ"
ብለዋችሁ ይሆናል senior students.

ከእኛ ጋር ግን አይደለም B
A+ ካላመጣችሁ እኛ እንቀጣለን! 🙌

ይልቅ mid exam ከመጀመሩ በፊት ዛሬውኑ ይቀላቀሉን !!

Register today:
http://t.me/HavanAcademyBot
❤1
📢 ሁለተኛው ዙር ከልዩ ትኩረትና ከተዘጋጀ የትምህርት እቅድ ጋር እነሆ! 🔥

የHavan Academy አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ በድጋሚ ተከፍቷል!
በመጀመሪያው ዙር መመዝገብ አልቻላችሁም? ወይስ ዝግጅታችሁን ገና አልጀመራችሁም?

ወደኋላ ቀርተናል ብላችሁ እንዳትፈሩ! ❤️ አሁንም ለመጀመርና ዝግጅታችሁን በተሻለ መንገድ ለመቀጠል ዕድሉ አላለፈም።

በዚህ ዙር የሚጠብቋችሁ፦
✔️ የተዘጋጁ የትምህርት እቅዶች (Study Plans)
✔️ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎች ላይ special focus
✔️ ኖቶችና የልምምድ ጥያቄዎች
✔️ የዕለት ተዕለት ቻሌንጆችና ውድድሮች
✔️ የትምህርት ድጋፍና ክትትል

⏳ የምዝገባ ጊዜ: November 8 – November 20

ይህንን ዕድል አታስመልጡ! አሁኑኑ የHavan Academy ቤተሰብ ሁኑ!

📲 Download Havan App and Register Now!
👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
👉 @HavanAcademyBot
HAVAN IS NOW ON GOOGLE PLAY STORE!

Your learning partner is now just a download away!

Get access to Havan's learning resources and explore our preparation packages designed to support you throughout your academic journey.

Whether you're preparing for Freshman, COC, GAT or NGAT, Havan is ready to support your next step.

Don't just prepare. Prepare with Havan!

Download the app, explore our packages and register today.

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app

Download here and write your review
🔥1
You can check the upcoming competitions in the Competition section of the Havan Academy app.

Psychology: 12:00 – 12:40 LT
Global: 12:50 – 1:30 LT
Physics: 12:50 – 1:50 LT
Maths (Both): 2:00 – 2:50LT in the evening

⚠️ These questions are challenging and tricky. If you can handle them, you’ll be ready to tackle your other exams with much more confidence.

⏱️ Be ready. Read carefully. Think before you answer. Good luck!
​"በኋላ አየዋለሁ..." ብለህ ለምታዘገየው እያንዳንዱ ቀን ዋጋ የምትከፍለው  በውጤትህ ነው 🤷‍♀

​ፈተና ደርሶ ሞጁሎች ሲከመሩብህ "እንዴት ልወጣው ነው?🤯" ብለህ መጨነቅ እና መደናገጥ ከመጀመር ዛሬውኑ ብልጥ ውሳኔ ውሰድ።

​የሀቫን አካዳሚ
✔️አጫጭር ኖቶች እና
✔️የቪዲዮ ማብራሪያዎች
✔️ያለፉ የዩንቨርስቲ ፈተናዎች

ጊዜህን ቆጥበው ከፍተኛ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ተደርገው የተዘጋጁ ናቸው። ጊዜው አልቆ 🙆‍♀🙆በጭንቀት ከመተሸናችሁ በፊት

Register Here 👇
@HavanAcademyBot
❤1
The "24-Hour Challenge"

⏰ THE MID-EXAM COUNTDOWN: Are you studying smart or just studying hard?

Since AAU mid-exams are literally this week, you don't have time to read 500-page PDFs. You need the High-Yield stuff.

Here is your challenge: Take one Havan Mock Exam today. See what you score. Fix your mistakes using Soluizon AI.

The students doing this are walking into their exams with total confidence. The ones just reading notes are panicking.



Get the exact tools you need to pass your mid-exams. 👇
👉 t.me/HavanAcademyBot
❤1
Havan Academy Week 3 Study plan.pdf
1.3 MB
🔥 Dears, የ3ኛው ሳምንት የStudy Plan ይዘንላችሁ መጥተናል!

ሁለት ሳምንታትን አሳልፈናል፤ አሁንም በተሻለ ትጋትና ትኩረት ወደ ቀጣዩ ሳምንት እንገባለን! 🚀

የጀመራችሁትን አታቋርጡ። በየቀኑ የምታደርጉት ጥረት ውጤት ያመጣል!

Weekly Study Plans:
🔹 Week 1:https://t.me/havanacademyofficial/5914]
🔹 Week 2: https://t.me/havanacademyofficial/5963

📢 ለ2ኛ ዙር ምዝገባ ለምታደርጉ ተማሪዎች፦
አዲስ የStudy Plan መርሃ ግብር በቅርቡ ይለቀቃል። Stay tuned! 🔥

የግል የጥናት ዕቅድ ለማዘጋጀትና Progress ለመከታተል፦
👉 http://study.freshmanexam.com

📮 Consistency is the key. Keep going!
@havanacademyofficial
የAAU ተማሪዎች! ሌሎች ተማሪዎች ለMid Exam በHavan እየተዘጋጁ ነው። እናንተስ?

የMid Exam ፈተና አርብ ይጀምራል! እናንተም መዘጋጀት ጀምሩ

በHavan Academy Freshman Package የምታገኙት፦

- በቪዲዮ የተደገፉ ትምህርቶች
- የተዘጋጁ ኖቶች
- ከ2012–2018 ዓ.ም. 14,000+ የዩኒቨርሲቲ Mid እና Final የቀድሞ ፈተናዎች

ሌሎች ተማሪዎች በHavan እየተለማመዱ ነው። እናንተም ተቀላቀሉ!

የፈተና ዝግጅታችሁን ዛሬውኑ ጀምሩ!

Havan Academyን ከPlay Store አውርዱና ፓኬጃችሁን ግዙ።


https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havan.app
📢 FRESHMEN, የመጀመሪያችሁ MIDTERM EXAM እየተቃረበ ነው!

እንዴት እየተሰማችሁ ነው? 😅

የUniversity የመጀመሪያ ፈተናችሁ ሊመጣ ነው።
ለአንዳንዶቻችሁ የመጀመሪያ የUniversity Exam ልምድ ሲሆን፣ ለሌሎቻችሁ ደግሞ አዲስ የፈተና አቀራረብ ሊሆን ይችላል።

እንግዲህ ጥቂት ጥያቄዎች እንጠይቃችሁ!

💬 LET'S TALK!

1️⃣ ለFirst Midterm ዝግጁ ነኝ ትላላችሁ ወይስ ገና ብዙ ይቀረኛል?

2️⃣ ከሁሉም በላይ የሚያሳስባችሁ ምንድን ነው? የጥያቄዎች አይነት? የጊዜ አጠቃቀም? ወይስ የትምህርቱ መብዛት?

3️⃣ ከSenior Students የቀደሙ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን ማግኘት ብትችሉ ይረዳችኋል?

🚀 AND HERE IS HAVAN'S PLAN!

Havan Academy የመጀመሪያችሁን Midterm Exam በተሻለ ዝግጅት እንድትጋፈጡ ልዩ የ7 ቀን የPreparation Campaign ለማዘጋጀት እየሰራ ነው!

በዚህ Campaign ውስጥ፦

📚 የተለያዩ የPractice Questions

📝 አጫጭር Notes እና Study Tips

🎯 የቀደሙ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎች

💡 የመጀመሪያ University Exam እንዴት መዘጋጀት እንዳለባችሁ ምክሮች

🔥 የተለያዩ የKnowledge Challenges
ይቀርባሉ!

BUT WE WANT YOUR VOICE TOO!

ከእናንተ የሚነሱ ሀሳቦችና ጥያቄዎች የCampaign ዋና አካል ይሆናሉ።

👇 አሁን በComment ወይም Reaction አሳውቁን፦

የመጀመሪያችሁን Midterm Exam በተመለከተ በጣም ማወቅ የምትፈልጉት ምንድን ነው?

Let's prepare together. Let's perform better together!

HAVAN ACADEMY

YOUR GPA MATTERS. 🎓