📚 DEPARTMENT SERIES
🦷 DENTISTRY (DOCTOR OF DENTAL MEDICINE)
🩺 1. What Is Dentistry?
Dentistry ማለት የጥርስ፣ የድድ እና የአፍ ጤናን የሚያጠና የህክምና ዘርፍ ነው። 🦷
📖 2. What Will You Study?
Anatomy, Physiology, Oral Biology, Dental Anatomy እና Oral Diseases የመሳሰሉ ትምህርቶችን ትማራላችሁ።
🧠 3. Skills You Need
Precision 🎯, Patience, Communication 🗣️, Problem-Solving እና Manual Skills ✋ በዚህ ዘርፍ በጣም አስፈላጊ ናቸው።
💼 4. Career Opportunities
ከትምህርታችሁ በኋላ በHospitals 🏥, Dental Clinics 🦷 እና Public Health Programs 🌍 ውስጥ የመስራት እድል ሊኖራችሁ ይችላል።
📈 5. Challenges of Dentistry
የህክምና እውቀት፣ ተግባራዊ ልምምድ እና በዝርዝር ላይ ትኩረት መስጠት ይጠይቃል። ታካሚዎችን በትዕግስት መንከባከብም አስፈላጊ ነው።
🎯 6. Tips for Freshman Students
ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ computer skills አሳድጉ፣ practical exercises ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል እናንተ ማድርግ ሚጠበቅባቹ ለfreshman yearአቹ የfreshman packageን በመግዛት በደንብ መዘጋጀት ብቻ ነው
💙 YOUR GPA MATTERS
📢 @havanacademyOfficial

❤1
ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ GPAህ ከመውረዱ በፊት ይህን መልዕክት አንብብ!
አብዛኞቹ ተማሪዎች እርዳታ የሚፈልጉት ውጤታቸው ከተበላሸ በኋላ ነው። ነገር ግን ብልጥ ተማሪ ቀድሞ ይዘጋጃል። ሀቫን አካዳሚ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ባዘጋጀው የፍሬሽማን ፕሮግራም በመመዝገብ ከሌሎች ተማሪዎች አንድ እርምጃ እራቅ ብለህ እንድትቆም ያደርግሃል።
Register Now: @havanacademybot

ከ1 ቀን የእረፍት ጊዜ በኋላ ተመልሰናል!
ተማሪዎች፣ ዛሬ አዲስ ጅማሬ ነው! እረፍታችንን ወስደናል፤ አሁን ደግሞ በአዲስ ጉልበትና በተሻለ ትኩረት ወደ ትምህርታችን እንመለስ። 💪
የዛሬን የጥናት ዕቅድ በጥንቃቄ ተከተሉ። ሁሉንም በአንድ ቀን ፍጹም ማድረግ አያስፈልግም፤ ዋናው ነገር በየቀኑ መቀጠልና የተማራችሁትን መረዳት ነው። ዛሬ የምታደርጉት ትንሽ ጥረት ነገ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
⏳ አትዘግዩ! ሌሎች ተማሪዎች በየቀኑ እየተሻሻሉ ሳለ እናንተ ከቆማችሁ፣ የምታጡት ጊዜ ብቻ አይደለም። አሁኑኑ ጀምሩ፤ የምትመኙት GPA በዛሬው ጥረታችሁ ይገነባል!
🎯 ከHavan Academy ጋር አንድ እርምጃ ወደ ስኬት!
የተደራጀ የጥናት ዕቅድ፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎችና የልምምድ ጥያቄዎችን ተጠቅማችሁ ከሌሎች በፊት ራሳችሁን አዘጋጁ።
Havan Academy — ዛሬ ተማሩ፣ ነገን ገንቡ!
Register Now: @HavanAcademyBot
@havanacademyOfficial

🚨 አንድ የFreshman ተማሪ ውጤቱን ከሌላው የሚያስቀድመው ከexam በፊት ብቻ አይደለም!
ሁለቱም ተማሪዎች ተመሳሳይ course አነበቡ።
ሁለቱም ለexam ተዘጋጁ።
ግን አንዱ የሚያነበውን ብቻ ደጋገመ፤ ሌላው ደግሞ ያነበበውን በጥያቄዎች ፈተነ።
Guess what? ሁለተኛው ተማሪ የሚያውቀውን ብቻ ሳይሆን የማያውቀውንም ቀድሞ ያውቃል!
ምክንያቱም ማንበብ አንድ ነገር ነው፤ በexam ላይ መመለስ መቻል ደግሞ ሌላ ነገር ነው።
እንግዲህ ከFreshman ጀምራችሁ የምትለዩበትን ሚስጥር እወቁ!
❌ እስከ exam ቀን ድረስ ማንበብ ብቻ አትቀጥሉ።
✅ ያነበባችሁትን በpast exams ፈትኑ።
✅ የሚቸግሯችሁን ጥያቄዎች ለዩ።
✅ ወደ exam hall ከመግባታችሁ በፊት እውቀታችሁን አረጋግጡ።
ለዚህ ነው www.freshmanexam.com የሚጠቅማችሁ!
የFreshman ያለፉ ዓመታት exams ፈልጉ፣ የራሳችሁን እውቀት ፈትኑ፣ ደካማ የሆናችሁበትን ክፍል አውቃችሁ በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ።
አሁኑኑ ጎብኙ፦ www.freshmanexam.com
የምታውቁትን ከመድገም በላይ፣ የማታውቁትን ቀድማችሁ እወቁ!
#FreshmanExam #StudySmart #HavanAcademy

💯1
🎮📚 LEVEL UP YOUR FRESHMAN GAME!
University isn't a game… but you can still play smart! 😉
Tired of searching everywhere for notes, videos, and practice questions?
It's time to upgrade your study game with the Havan App! 📱
🎯 Your mission:
Learn new topics
Watch video lessons
Practice questions
Test yourself with chapter exams
Every level you complete brings you one step closer to your academic goals!
🔥 Ready to level up?
Download the Havan App and put your next academic move at your fingertips!
🎮 Your journey.
Your progress.
Your success.
#HavanAcademy #HavanApp #FreshmanLife #LevelUpYourStudy #StudySmarter

ጥናታችሁን በተሻለ መንገድ መምራት ትፈልጋላችሁ? 🎯
በ Havan Study Hub የዕለት የጥናት ፕላኖችን፣ ውጤታማ የአጠናን ምክሮችን እና ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዷችሁን ዘዴዎች ታገኛላችሁ!
⚪️ ለበለጠ የትምህርት ዝግጅት ደግሞ Havan Academy የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ማስታወሻዎችን እና የልምምድ ጥያቄዎችን ይጠቀሙ!
👉 Havan Study Hubን ይቀላቀሉ፤ በዕቅድ ያጥኑ፣ በልበ ሙሉነት ይዘጋጁ!
Join: @freshmanbootcamp

🎯 አንድ ግብ፣ የተለያዩ ምርጫዎች! 📚🔥
በHavan App ማስታወሻዎችን አግኝታቹ፣ በቪዲዮዎች ተምራቹ፣ ጥያቄዎችን ተለማመዱ።
ለ4.0 GPA በተሻለ ዝግጅት ! 💙❤️
📲 Havan Appን አውርዱ፣ የFreshman ስኬታቹን ዛሬ ጀምሩ!
#HavanAcademy #FreshmanSuccess #GPA4.0

ውድ የHavan ቤተሰቦቻችን፣ Day 6 ደርሰናል! 📖
እንዴት ናችሁ የHavan ቤተሰብ? 🫶 አዲስ ቀን፣ አዲስ ዕድል! ዛሬም ከትናንት ትንሽ የተሻለ ለመሆን አብረን እንስራ። የዛሬን ፕላን እንከተል፣ በትኩረት እናጥና፣ እርስ በርሳችንም እንበረታታ። ❤️
ገና ያልጀመራችሁ የHavan ቤተሰቦች፣ አትዘግዩ! ሌሎች ቀን በቀን ወደ ግባቸው እየተጠጉ ነው። እናንተም ይህን ዕድል እንዳታሳልፉ፣ ዛሬውኑ ጀምሩ። ጥቂት ብታጠኑም ከምንም ይሻላል! 💪
📚 Havan Academy በቪዲዮ ትምህርቶች፣ በኖቶች፣ በልምምድ ጥያቄዎችና በጥናት ፕላኖች ከጎናችሁ ነው።
አብረን እንጀምር፣ አብረን እንቀጥል፣ አብረን እናሸንፍ!

🚨STOP WASTING YOUR POTENTIAL. START WINNING WITH HAVAN! 🚨
ውጤታችሁን ከፍ ማድረግ ትፈልጋላችሁ? ከሌሎች ቀድማችሁ መዘጋጀትስ? 🔥
HAVAN ACADEMY ከእናንተ ጋር ነው!
✔️ Video Lectures — ረጅም ሰዓታትን በአጭር ጊዜ ተማሩ!
✔️ Well-Prepared Notes — ትምህርታችሁን በቀላሉ እንድትረዱ!
✔️ Chapter-Based Questions — እውቀታችሁን ፈትኑ!
✔️ Past-Year Questions & Solutions — ለፈተና በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ!
✔️ Student Support — በትምህርት ጉዞአችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም!
⚠️ እውነቱ ይሄ ነው! ፈተናው እስኪደርስ መጠበቅ ከዚያ በኋላ መጸጸት አይጠቅምም። ሌሎች ዛሬ ሲዘጋጁ፣ እናንተ ነገ እጀምራለሁ ማለት ምን ይጠቅማል?
🔥 የዛሬ ዝግጅታችሁ የነገ ውጤታችሁን ይወስናል!
አሁኑኑ HAVAN ACADEMYን ተቀላቅላችሁ የHavan ቤተሰብ ሁኑ!
Register Now:@HavanAcademyBot

AEROSPACE ENGINEERING ✈️
1. What Is Aerospace Engineering?
Aerospace Engineering ማለት አውሮፕላኖችን ✈️ እና የጠፈር ተሽከርካሪዎችን 🚀 የሚያጠና፣ የሚነድፍ እና የሚያሻሽል የEngineering ዘርፍ ነው።
2. What Will You Study?
Mathematics ➗, Physics ⚛️, Aerodynamics 🌬️, Aircraft Structures 🛩️, Propulsion 🔥 እና Flight Mechanics የመሳሰሉ ትምህርቶችን ትማራላችሁ።
🧠 3. Skills You Need
Mathematical Thinking, Problem-Solving 💡, Physics, Computer Skills 💻 እና Creativity በዚህ ዘርፍ ጠቃሚ ናቸው።
💼 4. Career Opportunities
እንደ ትምህርታችሁ ልዩ ዘርፍና ተጨማሪ ብቃታችሁ፣ በAircraft Design, Aerospace Research, Maintenance-related Engineering እና Aviation Industries ውስጥ የስራ እድሎችን መከታተል ትችላላችሁ።
📈 5. Challenges of the Department
Advanced Mathematics, Physics እና complex engineering calculations ፈታኝ ሊሆኑ ይችላሉ። ተከታታይ ማጥናትና practical exercises መስራት ይረዳችኋል።
🎯 6. Tips for Freshman Students
ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ practical exercises past exams ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል

❤1🔥1
Logic እና Psychology ፈተና ላይ A+ ያመጣሁት ግቢ ከመግባቴ በፊት በሰራሁት አንድ ውሳኔ 💪 ነው!
ያለፈው ዓመት የፍሬሽማን ተማሪ የነበረው ዮናስ ወደ ግቢ ሲጠራ ያደረገው የመጀመሪያው ነገር የሀቫን አካዳሚን የፍሬሽማን ፓኬጅ መግዛት ነበር። ግቢ ገብተው ሌሎች ተማሪዎች በከበዷቸው Handouts እና አዲስ የትምህርት አቀራረብ ሲጨነቁ፣ ዮናስ ግን ቀድሞ በተዘጋጁ የቪዲዮ ማብራሪያዎች፣ አጫጭር ኖቶች እና የሞዴል ፈተና ጥያቄዎች (Past Exams) ይለማመድ ነበር። Mid Exam ሲደረስ ዮናስ ሙሉ በሙሉ ተዘጋጅቶ ነበር! 😉
አንተስ የመጀመሪያውን ሴሚስተር በከፍተኛ GPA ለመጨረስ ዝግጁ ነህ? የሀቫን አካዳሚን ቪዲዮዎች፣ ኖቶች እና የፈተና ጥያቄዎች የያዘውን ፓኬጅ አሁኑኑ ግዛ! 👇
@HavanAcademyBot

❤3
ችሎታችሁን የምታሳድጉበት ቦታ እየፈለጋችሁ ነው?
የተግባር ልምድ ለማግኘት፣ ችሎታችሁን ለማዳበርና ለሙያዊ እድገት ጠንካራ መሠረት ለመጣል የምትፈልጉ ከሆነ ይህ ዕድል ለእናንተ ነው 🫵
የሥልጠናና የስራ ዕድሎች በሚከተሉት ዘርፎች ይጠብቁሃል፦
✍️ የይዘት ፈጠራ/Content Creation
🎨 ግራፊክስ ዲዛይን/Graphics Design
🔎 ምርምር/ Research
🎯 ስትራቴጂ ዝግጅት/Strategy
💰 ሽያጭ/Sales
ከሀሳብ ወደ ተግባር፤ ከችሎታ ወደ ስኬት!
👇ከታች ባለው ሊንክ ተመዝገቡ
https://forms.gle/JNHMRfrSxDcuFfjp8
#HAVANAcademy #Internship #MarketingAndSales #ችሎታ #ሙያዊእድገት

🎓 Worried about your freshman journey? You’re not alone! 💙
From a father’s worries to a student’s exam anxiety, starting university comes with many questions.
But with the Havan App, preparation becomes easier with study materials, video lessons, practice tests, and helpful tips—all in one place! 📚
💛 Give your freshman journey a stronger start.
Download Havan App today and learn with confidence!
#HavanAcademy #HavanApp #FreshmanLife #GATPreparation #LearnGrowGoFurther

Freshman ከመጀመራችሁ በፊት፣ ብታውቁ…
✴ Efficiency:- means doing things correctly.
✴ Effectiveness:- means doing the right things.
ለምሳሌ፦ አሁን HPE course Pass or Fail ነው የሚባለው፣ ከአንድ ተማሪ የሚጠበቀውም 50+ ማምጣት ነው።
ተማሪ A ግን ብዙ ጊዜ ሰጥቶ ሌሎችን ኮርሶች መማር እያለ HPE 95 / A+ አመጣ።
ይህ ተማሪ ነገሩን Efficiently ሰርቷል እንጂ Effectively አልሰራም።❌
ምክንያቱም ጊዜውን የሚያስፈልገው ቦታ ላይ አላዋለም።
👉 የምትሰሩት ነገር Value Worth የሚያደርግ መሆን አለበት።
Be both Efficient & Effective!
🎯 በግቢ ተማሪዎች ላይ specific ስናደርገው፦
More credit hour ያላቸውን courses በተለይ focus አድርጉ።
እና እዚህ ላይ አንድ important tip!
ያለፈውን ዓመት exam መስራት ጊዜ ማባከን አይደለም—smart study ነው!
ያለፉትን exams በመስራት የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን፣ የcourse አቀራረብን እና የexam pattern በቀላሉ መረዳት ትችላላችሁ።
Goal 50+ ብቻ አይሁን፤ A+ ማምጣት የምትችሉበትን መንገድ ተጠቀሙ!
👉 ያለፉትን Freshman exams በአንድ ቦታ ለመስራት፦
🌐 www.freshmanexam.com
Study hard
Study smart
Study effectively

🎓 One mistake I wish I had avoided as a student…
I used to spend hours rereading my notes, thinking that studying longer meant learning more. But when exam day came, I sometimes struggled to recall what I had studied.
Here’s what I learned from experience:
💡 Don’t just read it. Test yourself. After every topic, close your notes and explain the main ideas in your own words.
📝 Practice before the exam. Solve questions while you still have time to understand your mistakes
🔁 Review before you forget. A short review today can save you hours of cramming tomorrow.
Remember, the goal isn’t to finish your notes. It’s to understand what you learn and remember it when it matters.
Make Havan App part of your study routine. Learn, practice, and track your progress.
Havan Academy — Learn. Grow. Go Further. 💙
#HavanAcademy #StudyTips #StudentExperience #StudySmart #HavanApp

Freshman Students ፣ ከclass የምትወጡት ሁሉ እኩል እውቀት ይዛችሁ ነው… ግን ከexam hall የምትወጡት ውጤት እኩል ላይሆን ይችላል!
ለምን መሰላችሁ?
አንዳንዶች የሚያነቡትን ብቻ ይመለሳሉ።
ሌሎች ግን የሚያነቡትን ይፈትናሉ።
የምታውቁትን ማሰብ እና በexam ላይ በትክክል መመለስ አንድ አይደሉም!
ስለዚህ ከአሁኑ ጀምራችሁ ራሳችሁን በ3 ጥያቄዎች ፈትኑ፦
❓ ያነበብኩትን ያለ notes መመለስ እችላለሁ?
❓ የማልረዳቸው ርዕሶች የትኞቹ ናቸው?
❓ በexam ሁኔታ ራሴን ፈትኜ አውቃለሁ?
ከእነዚህ አንዱ መልሳችሁ “አላውቅም” ከሆነ፣ እስከ exam ቀን ድረስ አትጠብቁ! ⚠️
የምትፈልጉት ውጤት በቀጣይ ምን እንደምታደርጉ ላይም ይመረኮዛል።
Past exams መስራት ለምን አስፈላጊ ነው? የምታውቁትን ለማረጋገጥ፣ የሚቸግሯችሁን ለመለየት እና ለፈተና ዝግጁ ለመሆን!
የFreshman ያለፉ ዓመታት exams የምታገኙበት ቦታ፦
🌐 www.freshmanexam.com
እድሉን ለexam ቀን አታስቀምጡ። ዛሬ ጀምሩ፣ ዛሬ ራሳችሁን ፈትኑ፣ ዛሬ የሚቀራችሁን እወቁ!
የA+ ግብ ካላችሁ፣ ዝግጅታችሁን ከዛሬ ጀምሩ!
👉 www.freshmanexam.com
#FreshmanExam #StudySmart #AimForAPlus #HavanAcademy