ብዞቻቹ የHavan acadamy app ስታወርዱ የምጠይቁት ጥያቄ
1. App አውርጄ አልከፍት አለኝ የሚል
2.Video አልወርድ አለኝ
እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ትጠይቃላቹ
እዚህ ላይ ባለው መሠረት ተከትላቹ መጠቀም ትችላላቹ
https://t.me/havanacademyofficial
1. App አውርጄ አልከፍት አለኝ የሚል
2.Video አልወርድ አለኝ
እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ትጠይቃላቹ
እዚህ ላይ ባለው መሠረት ተከትላቹ መጠቀም ትችላላቹ
https://t.me/havanacademyofficial
#News
ለ2019 የዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን ተማሪዎች የምስራች!
በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰጡ የበርካታ ዓመታት የፍሬሽማን ፈተናዎችን የያዘው FreshmanExam.com ለ2019 ፍሬሽማን ባች በይፋ ክፍት ሆኗል!
📚 የቀደሙትን ዓመታት ፈተናዎች በመለማመድ ዝግጅታችሁን ከዛሬውኑ ጀምሩ!
🌐 ድረ-ገጹን አሁኑኑ ጎብኙ፦
👉 https://freshmanexam.com

❤2
📚 Don't Just Study. Test Your Understanding!
Reading your notes is important,
but
practicing with exam questions helps you discover what you know, identify your weak areas, and prepare more effectively for your freshman exams.
With Havan Freshman Exams, you can:
✅ Practice previous-year freshman exam questions.
✅ Revise course topics chapter by chapter.
✅ Check your answers and understand why they're correct.
✅ Identify gaps and focus on what you need to improve.
🔥 Your next exam won't wait until you feel ready. Start preparing today!
🚀 Visit Havan Freshman Exams, choose your university, and start practicing‼️
https://freshmanexam.com

❤1
LET US GIVE YOU SOME STUDY TIP
ADDITIONAL TO STUDY PLAN
For those who gonna start
Three Habits to start your semster strong
1.Review the day's lesson before sleeping
2.Practice questions instead of only rereading notes
3.Identify confusing topic before the next class
4.Register in the Havan app
5.save this tip and share it with your friends
To get this kind of tips Register now 👉 @havanacademybot

Telegram
Havan Academy
╱◥██████◣
│∩ │🪟 ▤│🪟 │
The First and Leading Freshman Tutoring Platform in Ethiopia❕
Mark this phrase #Your GPA Matters❗️
Ask: @ContactHavanBot
Testimony: https://t.me/havanacademyinfo/44
Register: @havanacademybot
Website: www.havanacademy.com
App

"ልጄ ነገ ምን ይሆንልኛል?" በሚለው ጭንቀት እንቅልፍ ያጣችበትን ያንን ምሽት ማርታ በጭራሽ አትረሳውም።
የወደፊት ህይወቱ ብሩህ እንዲሆን ትመኛለች፤ ነገር ግን ተራ ትምህርት ብቻ በቂ አለመሆኑን ታውቃለች። የዛሬ ዓመት ከሀቫን አካዳሚ ጋር የተቀላቀለው ልጇ ዛሬ፦ ነገን በራስ መተማመን የሚጋፈጥ፣ አዳዲስ ክህሎቶችን ያደበረ ልጅ ሆኗል። ልዩነቱ በትምህርት ጥራት ብቻ ሳይሆን የወደፊት ህልሙን ለማሳካት የሚያግዘውን GPA እንዲያሳካ በማገዛችን ነው።
የራሳችሁን ነገ ዛሬ ወስኑ!
Your GPA maters!
Register Now: @havanacademybot

😭1
"የመጀመሪያው ሴሚስተር GPAዬ ሲወጣ ደንግጬ አልቀረሁም..." 👉 የናታን የታሪክ መነሻ ይህ ነበር።
"ከከፍተኛ ትምህርት ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ ስገባ የትምህርቱ ከባድነት እና የጥናት ስልቱ አዲስ ሆነብኝ። ነገር ግን ተስፋ ሳይቆርጥ በሀቫን አካዳሚ ኮርሶች ማጥናት ጀመርኩ። ዛሬ በግቢ ውስጥ ውጤታማ እና በውጤቴ የምተማመን ተማሪ ነኝ!"
ዩኒቨርሲቲ ከባድ የሚሆነው ትክክለኛውን የመማሪያ ስልት እና ክህሎት ሳትይዙ ስትገቡ ብቻ ነው።
የፍሬሽማን ህይወታችሁን በውጤታማነት ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ?
አሁኑኑ ተመዝገቡ 👉 @havanacademybot

📚 DEPARTMENT SERIES
🦷 DENTISTRY (DOCTOR OF DENTAL MEDICINE)
🩺 1. What Is Dentistry?
Dentistry ማለት የጥርስ፣ የድድ እና የአፍ ጤናን የሚያጠና የህክምና ዘርፍ ነው። 🦷
📖 2. What Will You Study?
Anatomy, Physiology, Oral Biology, Dental Anatomy እና Oral Diseases የመሳሰሉ ትምህርቶችን ትማራላችሁ።
🧠 3. Skills You Need
Precision 🎯, Patience, Communication 🗣️, Problem-Solving እና Manual Skills ✋ በዚህ ዘርፍ በጣም አስፈላጊ ናቸው።
💼 4. Career Opportunities
ከትምህርታችሁ በኋላ በHospitals 🏥, Dental Clinics 🦷 እና Public Health Programs 🌍 ውስጥ የመስራት እድል ሊኖራችሁ ይችላል።
📈 5. Challenges of Dentistry
የህክምና እውቀት፣ ተግባራዊ ልምምድ እና በዝርዝር ላይ ትኩረት መስጠት ይጠይቃል። ታካሚዎችን በትዕግስት መንከባከብም አስፈላጊ ነው።
🎯 6. Tips for Freshman Students
ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ computer skills አሳድጉ፣ practical exercises ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል እናንተ ማድርግ ሚጠበቅባቹ ለfreshman yearአቹ የfreshman packageን በመግዛት በደንብ መዘጋጀት ብቻ ነው
💙 YOUR GPA MATTERS
📢 @havanacademyOfficial

ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ GPAህ ከመውረዱ በፊት ይህን መልዕክት አንብብ!
አብዛኞቹ ተማሪዎች እርዳታ የሚፈልጉት ውጤታቸው ከተበላሸ በኋላ ነው። ነገር ግን ብልጥ ተማሪ ቀድሞ ይዘጋጃል። ሀቫን አካዳሚ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ባዘጋጀው የፍሬሽማን ፕሮግራም በመመዝገብ ከሌሎች ተማሪዎች አንድ እርምጃ እራቅ ብለህ እንድትቆም ያደርግሃል።
Register Now: @havanacademybot
አብዛኞቹ ተማሪዎች እርዳታ የሚፈልጉት ውጤታቸው ከተበላሸ በኋላ ነው። ነገር ግን ብልጥ ተማሪ ቀድሞ ይዘጋጃል። ሀቫን አካዳሚ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ባዘጋጀው የፍሬሽማን ፕሮግራም በመመዝገብ ከሌሎች ተማሪዎች አንድ እርምጃ እራቅ ብለህ እንድትቆም ያደርግሃል።
Register Now: @havanacademybot
❤1
ከ1 ቀን የእረፍት ጊዜ በኋላ ተመልሰናል!
ተማሪዎች፣ ዛሬ አዲስ ጅማሬ ነው! እረፍታችንን ወስደናል፤ አሁን ደግሞ በአዲስ ጉልበትና በተሻለ ትኩረት ወደ ትምህርታችን እንመለስ። 💪
የዛሬን የጥናት ዕቅድ በጥንቃቄ ተከተሉ። ሁሉንም በአንድ ቀን ፍጹም ማድረግ አያስፈልግም፤ ዋናው ነገር በየቀኑ መቀጠልና የተማራችሁትን መረዳት ነው። ዛሬ የምታደርጉት ትንሽ ጥረት ነገ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
⏳ አትዘግዩ! ሌሎች ተማሪዎች በየቀኑ እየተሻሻሉ ሳለ እናንተ ከቆማችሁ፣ የምታጡት ጊዜ ብቻ አይደለም። አሁኑኑ ጀምሩ፤ የምትመኙት GPA በዛሬው ጥረታችሁ ይገነባል!
🎯 ከHavan Academy ጋር አንድ እርምጃ ወደ ስኬት!
የተደራጀ የጥናት ዕቅድ፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎችና የልምምድ ጥያቄዎችን ተጠቅማችሁ ከሌሎች በፊት ራሳችሁን አዘጋጁ።
Havan Academy — ዛሬ ተማሩ፣ ነገን ገንቡ!
Register Now: @HavanAcademyBot
@havanacademyOfficial

🚨 አንድ የFreshman ተማሪ ውጤቱን ከሌላው የሚያስቀድመው ከexam በፊት ብቻ አይደለም!
ሁለቱም ተማሪዎች ተመሳሳይ course አነበቡ።
ሁለቱም ለexam ተዘጋጁ።
ግን አንዱ የሚያነበውን ብቻ ደጋገመ፤ ሌላው ደግሞ ያነበበውን በጥያቄዎች ፈተነ።
Guess what? ሁለተኛው ተማሪ የሚያውቀውን ብቻ ሳይሆን የማያውቀውንም ቀድሞ ያውቃል!
ምክንያቱም ማንበብ አንድ ነገር ነው፤ በexam ላይ መመለስ መቻል ደግሞ ሌላ ነገር ነው።
እንግዲህ ከFreshman ጀምራችሁ የምትለዩበትን ሚስጥር እወቁ!
❌ እስከ exam ቀን ድረስ ማንበብ ብቻ አትቀጥሉ።
✅ ያነበባችሁትን በpast exams ፈትኑ።
✅ የሚቸግሯችሁን ጥያቄዎች ለዩ።
✅ ወደ exam hall ከመግባታችሁ በፊት እውቀታችሁን አረጋግጡ።
ለዚህ ነው www.freshmanexam.com የሚጠቅማችሁ!
የFreshman ያለፉ ዓመታት exams ፈልጉ፣ የራሳችሁን እውቀት ፈትኑ፣ ደካማ የሆናችሁበትን ክፍል አውቃችሁ በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ።
አሁኑኑ ጎብኙ፦ www.freshmanexam.com
የምታውቁትን ከመድገም በላይ፣ የማታውቁትን ቀድማችሁ እወቁ!
#FreshmanExam #StudySmart #HavanAcademy

💯1
🎮📚 LEVEL UP YOUR FRESHMAN GAME!
University isn't a game… but you can still play smart! 😉
Tired of searching everywhere for notes, videos, and practice questions?
It's time to upgrade your study game with the Havan App! 📱
🎯 Your mission:
Learn new topics
Watch video lessons
Practice questions
Test yourself with chapter exams
Every level you complete brings you one step closer to your academic goals!
🔥 Ready to level up?
Download the Havan App and put your next academic move at your fingertips!
🎮 Your journey.
Your progress.
Your success.
#HavanAcademy #HavanApp #FreshmanLife #LevelUpYourStudy #StudySmarter

ጥናታችሁን በተሻለ መንገድ መምራት ትፈልጋላችሁ? 🎯
በ Havan Study Hub የዕለት የጥናት ፕላኖችን፣ ውጤታማ የአጠናን ምክሮችን እና ጊዜያችሁን በአግባቡ ለመጠቀም የሚረዷችሁን ዘዴዎች ታገኛላችሁ!
⚪️ ለበለጠ የትምህርት ዝግጅት ደግሞ Havan Academy የቪዲዮ ትምህርቶችን፣ ማስታወሻዎችን እና የልምምድ ጥያቄዎችን ይጠቀሙ!
👉 Havan Study Hubን ይቀላቀሉ፤ በዕቅድ ያጥኑ፣ በልበ ሙሉነት ይዘጋጁ!
Join: @freshmanbootcamp

🎯 አንድ ግብ፣ የተለያዩ ምርጫዎች! 📚🔥
በHavan App ማስታወሻዎችን አግኝታቹ፣ በቪዲዮዎች ተምራቹ፣ ጥያቄዎችን ተለማመዱ።
ለ4.0 GPA በተሻለ ዝግጅት ! 💙❤️
📲 Havan Appን አውርዱ፣ የFreshman ስኬታቹን ዛሬ ጀምሩ!
#HavanAcademy #FreshmanSuccess #GPA4.0

ውድ የHavan ቤተሰቦቻችን፣ Day 6 ደርሰናል! 📖
እንዴት ናችሁ የHavan ቤተሰብ? 🫶 አዲስ ቀን፣ አዲስ ዕድል! ዛሬም ከትናንት ትንሽ የተሻለ ለመሆን አብረን እንስራ። የዛሬን ፕላን እንከተል፣ በትኩረት እናጥና፣ እርስ በርሳችንም እንበረታታ። ❤️
ገና ያልጀመራችሁ የHavan ቤተሰቦች፣ አትዘግዩ! ሌሎች ቀን በቀን ወደ ግባቸው እየተጠጉ ነው። እናንተም ይህን ዕድል እንዳታሳልፉ፣ ዛሬውኑ ጀምሩ። ጥቂት ብታጠኑም ከምንም ይሻላል! 💪
📚 Havan Academy በቪዲዮ ትምህርቶች፣ በኖቶች፣ በልምምድ ጥያቄዎችና በጥናት ፕላኖች ከጎናችሁ ነው።
አብረን እንጀምር፣ አብረን እንቀጥል፣ አብረን እናሸንፍ!

🚨STOP WASTING YOUR POTENTIAL. START WINNING WITH HAVAN! 🚨
ውጤታችሁን ከፍ ማድረግ ትፈልጋላችሁ? ከሌሎች ቀድማችሁ መዘጋጀትስ? 🔥
HAVAN ACADEMY ከእናንተ ጋር ነው!
✔️ Video Lectures — ረጅም ሰዓታትን በአጭር ጊዜ ተማሩ!
✔️ Well-Prepared Notes — ትምህርታችሁን በቀላሉ እንድትረዱ!
✔️ Chapter-Based Questions — እውቀታችሁን ፈትኑ!
✔️ Past-Year Questions & Solutions — ለፈተና በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ!
✔️ Student Support — በትምህርት ጉዞአችሁ ብቻችሁን አይደላችሁም!
⚠️ እውነቱ ይሄ ነው! ፈተናው እስኪደርስ መጠበቅ ከዚያ በኋላ መጸጸት አይጠቅምም። ሌሎች ዛሬ ሲዘጋጁ፣ እናንተ ነገ እጀምራለሁ ማለት ምን ይጠቅማል?
🔥 የዛሬ ዝግጅታችሁ የነገ ውጤታችሁን ይወስናል!
አሁኑኑ HAVAN ACADEMYን ተቀላቅላችሁ የHavan ቤተሰብ ሁኑ!
Register Now:@HavanAcademyBot

AEROSPACE ENGINEERING ✈️
1. What Is Aerospace Engineering?
Aerospace Engineering ማለት አውሮፕላኖችን ✈️ እና የጠፈር ተሽከርካሪዎችን 🚀 የሚያጠና፣ የሚነድፍ እና የሚያሻሽል የEngineering ዘርፍ ነው።
2. What Will You Study?
Mathematics ➗, Physics ⚛️, Aerodynamics 🌬️, Aircraft Structures 🛩️, Propulsion 🔥 እና Flight Mechanics የመሳሰሉ ትምህርቶችን ትማራላችሁ።
🧠 3. Skills You Need
Mathematical Thinking, Problem-Solving 💡, Physics, Computer Skills 💻 እና Creativity በዚህ ዘርፍ ጠቃሚ ናቸው።
💼 4. Career Opportunities
እንደ ትምህርታችሁ ልዩ ዘርፍና ተጨማሪ ብቃታችሁ፣ በAircraft Design, Aerospace Research, Maintenance-related Engineering እና Aviation Industries ውስጥ የስራ እድሎችን መከታተል ትችላላችሁ።
📈 5. Challenges of the Department
Advanced Mathematics, Physics እና complex engineering calculations ፈታኝ ሊሆኑ ይችላሉ። ተከታታይ ማጥናትና practical exercises መስራት ይረዳችኋል።
🎯 6. Tips for Freshman Students
ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ practical exercises past exams ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል

❤1🔥1