#Promotion
Keep your devices handy wherever you go! 📱💻
DIY laptop and phone stands
450 birr each
400 birr for Hava Academy members — just mention Hava Academy when ordering!
DM @menen_crafts to order
Keep your devices handy wherever you go! 📱💻
DIY laptop and phone stands
Functional, portable, and easy to carry in your bag.
400 birr for Hava Academy members — just mention Hava Academy when ordering!
DM @menen_crafts to order
❤1
የጅማ አየር ብቻ ሳይሆን የወደፊት ካምፓስ ህይወትህም አዲስ ይሆናል ብላችሁ ተጨንቃችኋል? ☕️🤝
የዩኒቨርሲቲ ጉዞን ብቻን ከመጀመር ይልቅ የቀደሙትን አርአያ አድርጎ መጓዝ ስኬትን ያፋጥናል። የመጀመሪያ አመት ግራ መጋባትን፣ የትምህርት ጫናን እና የካምፓስ ህይወትን በቀላሉ ለማለፍ የሚያስችል ልዩ Jimma university Networking Event ተዘጋጅቷል!
ለ ሲኒየሮች (Seniors): በጅማ ያሳለፋችሁት ልምድ፣ የገጠሟችሁ ፈተናዎች እና ያገኛችሁት ስኬት ለአዲሶቹ ተማሪዎቻችን ትልቅ መንገድ መሪ ነው። እውቀታችሁን በማካፈል አሻራችሁን አሳርፉ!
ለ ፍሬሾች (Freshmen): የ4 እና 5 አመት የካምፓስ ቆይታችሁን በውጤታማነት ለመጀመር ከቀደሙት ስኬታማ ተማሪዎች ጋር ተገናኙ፤ መረባችሁን (Network) አሁኑኑ ዘርጉ።
ቦታችሁ ሳይያዝ አሁኑኑ ተመዝገቡ፤ በልምድ የተገነባ ጠንካራ ቤተሰብ እንፍጠር!
🎓 ልምዳችሁን ማጋራት የምትፈልጉ JU ሲኒየሮች፦
በዚህ 👉 ለሲኒየር ተማሪዎች ተመዝገቡ
🌟 ከሲኒየሮች ልምድ መውሰድ የምትፈልጉ JU ፍሬሾች፦
በዚህ 👉 ለፍሬሽ ተማሪዎች ተመዝገቡ

❤2
DAY 04 — ዛሬስ ከዕቅዱ ጋር እየተጓዛችሁ ነው? 👀🔥
ስኬት የሚመጣው በፈተና ዋዜማ በሚደረግ የመጨረሻ ደቂቃ ጥረት ብቻ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረግ ትክክለኛ ዝግጅት ነው! 💯
4ኛው ቀን ደርሷል! አንዳንዶች ቀድመው እየተዘጋጁ ነው፣ ሌሎች ግን ገና ከየት እንደሚጀምሩ እያሰቡ ነው። በመጨረሻ ልዩነቱን የሚፈጥረው ዛሬ የምታደርጉት ነው! 🔥
✅ የዛሬን ዕቅድ ተከተሉ።
✅ የተማራችሁትን ይለማመዱ።
✅ የትናንቱን አትርሱ፤ ይድገሙ!
ከኋላ ሳትቀሩ፣ ከዛሬው ጋር ተራመዱ! 💪
በHAVAN የ30 ቀን Study Plan ውስጥ ከእኛ ጋር ያላችሁ ሁሉ፣ የዛሬን ዕቅድ ከጨረሳችሁ 🔥 comment below👇
HAVAN ACADEMY — ዛሬ የምትሠሩት ለነገ ውጤታችሁ ነው!
Register Now: @havanacademybot

የFreshman Exam ድረ ገጽ በይፋ ተጀምሯል! 🎉
የፍሬሽማን ተማሪዎች፣ የፈተና ዝግጅታችሁን ወደ ሌላ ደረጃ ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ናችሁ?
ከ12,000+ የፍሬሽማን ጥያቄዎች ጋር በቀላሉ ተለማመዱ፣ እውቀታችሁን ፈትሹ፣ ለሚድና ለፋይናል ፈተናዎቻችሁም በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ!
✅ 12,000+ የፍሬሽማን ጥያቄዎች
✅ የቀደሙ ዓመታት የሚድና የፋይናል ፈተናዎች
✅ በምዕራፍ የተከፋፈሉ ጥያቄዎች
✅ እውቀታችሁን የምትፈትሹበት የልምምድ አማራጭ
🌐 አሁኑኑ ጎብኙ፦
👉 https://freshmanexam.com
Your GPA Matters!
ለጓደኞቻችሁም አጋሩ!
@havanacademyofficial

ብዞቻቹ የHavan acadamy app ስታወርዱ የምጠይቁት ጥያቄ
1. App አውርጄ አልከፍት አለኝ የሚል
2.Video አልወርድ አለኝ
እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ትጠይቃላቹ
እዚህ ላይ ባለው መሠረት ተከትላቹ መጠቀም ትችላላቹ
https://t.me/havanacademyofficial
1. App አውርጄ አልከፍት አለኝ የሚል
2.Video አልወርድ አለኝ
እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ትጠይቃላቹ
እዚህ ላይ ባለው መሠረት ተከትላቹ መጠቀም ትችላላቹ
https://t.me/havanacademyofficial
#News
ለ2019 የዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን ተማሪዎች የምስራች!
በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰጡ የበርካታ ዓመታት የፍሬሽማን ፈተናዎችን የያዘው FreshmanExam.com ለ2019 ፍሬሽማን ባች በይፋ ክፍት ሆኗል!
📚 የቀደሙትን ዓመታት ፈተናዎች በመለማመድ ዝግጅታችሁን ከዛሬውኑ ጀምሩ!
🌐 ድረ-ገጹን አሁኑኑ ጎብኙ፦
👉 https://freshmanexam.com
ለ2019 የዩኒቨርሲቲ ፍሬሽማን ተማሪዎች የምስራች!
በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰጡ የበርካታ ዓመታት የፍሬሽማን ፈተናዎችን የያዘው FreshmanExam.com ለ2019 ፍሬሽማን ባች በይፋ ክፍት ሆኗል!
📚 የቀደሙትን ዓመታት ፈተናዎች በመለማመድ ዝግጅታችሁን ከዛሬውኑ ጀምሩ!
🌐 ድረ-ገጹን አሁኑኑ ጎብኙ፦
👉 https://freshmanexam.com
❤2
📚 Don't Just Study. Test Your Understanding!
Reading your notes is important,
but
practicing with exam questions helps you discover what you know, identify your weak areas, and prepare more effectively for your freshman exams.
With Havan Freshman Exams, you can:
✅ Practice previous-year freshman exam questions.
✅ Revise course topics chapter by chapter.
✅ Check your answers and understand why they're correct.
✅ Identify gaps and focus on what you need to improve.
🔥 Your next exam won't wait until you feel ready. Start preparing today!
🚀 Visit Havan Freshman Exams, choose your university, and start practicing‼️
https://freshmanexam.com

LET US GIVE YOU SOME STUDY TIP
ADDITIONAL TO STUDY PLAN
For those who gonna start
Three Habits to start your semster strong
1.Review the day's lesson before sleeping
2.Practice questions instead of only rereading notes
3.Identify confusing topic before the next class
4.Register in the Havan app
5.save this tip and share it with your friends
To get this kind of tips Register now 👉 @havanacademybot

Telegram
Havan Academy
╱◥██████◣
│∩ │🪟 ▤│🪟 │
The First and Leading Freshman Tutoring Platform in Ethiopia❕
Mark this phrase #Your GPA Matters❗️
Ask: @ContactHavanBot
Testimony: https://t.me/havanacademyinfo/44
Register: @havanacademybot
Website: www.havanacademy.com
App

"ልጄ ነገ ምን ይሆንልኛል?" በሚለው ጭንቀት እንቅልፍ ያጣችበትን ያንን ምሽት ማርታ በጭራሽ አትረሳውም።
የወደፊት ህይወቱ ብሩህ እንዲሆን ትመኛለች፤ ነገር ግን ተራ ትምህርት ብቻ በቂ አለመሆኑን ታውቃለች። የዛሬ ዓመት ከሀቫን አካዳሚ ጋር የተቀላቀለው ልጇ ዛሬ፦ ነገን በራስ መተማመን የሚጋፈጥ፣ አዳዲስ ክህሎቶችን ያደበረ ልጅ ሆኗል። ልዩነቱ በትምህርት ጥራት ብቻ ሳይሆን የወደፊት ህልሙን ለማሳካት የሚያግዘውን GPA እንዲያሳካ በማገዛችን ነው።
የራሳችሁን ነገ ዛሬ ወስኑ!
Your GPA maters!

😭1
"የመጀመሪያው ሴሚስተር GPAዬ ሲወጣ ደንግጬ አልቀረሁም..." 👉 የናታን የታሪክ መነሻ ይህ ነበር።
"ከከፍተኛ ትምህርት ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲ ስገባ የትምህርቱ ከባድነት እና የጥናት ስልቱ አዲስ ሆነብኝ። ነገር ግን ተስፋ ሳይቆርጥ በሀቫን አካዳሚ ኮርሶች ማጥናት ጀመርኩ። ዛሬ በግቢ ውስጥ ውጤታማ እና በውጤቴ የምተማመን ተማሪ ነኝ!"
ዩኒቨርሲቲ ከባድ የሚሆነው ትክክለኛውን የመማሪያ ስልት እና ክህሎት ሳትይዙ ስትገቡ ብቻ ነው።
የፍሬሽማን ህይወታችሁን በውጤታማነት ለመጀመር ዝግጁ ናችሁ?
አሁኑኑ ተመዝገቡ 👉 @havanacademybot

📚 DEPARTMENT SERIES
🦷 DENTISTRY (DOCTOR OF DENTAL MEDICINE)
🩺 1. What Is Dentistry?
Dentistry ማለት የጥርስ፣ የድድ እና የአፍ ጤናን የሚያጠና የህክምና ዘርፍ ነው። 🦷
📖 2. What Will You Study?
Anatomy, Physiology, Oral Biology, Dental Anatomy እና Oral Diseases የመሳሰሉ ትምህርቶችን ትማራላችሁ።
🧠 3. Skills You Need
Precision 🎯, Patience, Communication 🗣️, Problem-Solving እና Manual Skills ✋ በዚህ ዘርፍ በጣም አስፈላጊ ናቸው።
💼 4. Career Opportunities
ከትምህርታችሁ በኋላ በHospitals 🏥, Dental Clinics 🦷 እና Public Health Programs 🌍 ውስጥ የመስራት እድል ሊኖራችሁ ይችላል።
📈 5. Challenges of Dentistry
የህክምና እውቀት፣ ተግባራዊ ልምምድ እና በዝርዝር ላይ ትኩረት መስጠት ይጠይቃል። ታካሚዎችን በትዕግስት መንከባከብም አስፈላጊ ነው።
🎯 6. Tips for Freshman Students
ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ computer skills አሳድጉ፣ practical exercises ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል እናንተ ማድርግ ሚጠበቅባቹ ለfreshman yearአቹ የfreshman packageን በመግዛት በደንብ መዘጋጀት ብቻ ነው
💙 YOUR GPA MATTERS
📢 @havanacademyOfficial

ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ GPAህ ከመውረዱ በፊት ይህን መልዕክት አንብብ!
አብዛኞቹ ተማሪዎች እርዳታ የሚፈልጉት ውጤታቸው ከተበላሸ በኋላ ነው። ነገር ግን ብልጥ ተማሪ ቀድሞ ይዘጋጃል። ሀቫን አካዳሚ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ባዘጋጀው የፍሬሽማን ፕሮግራም በመመዝገብ ከሌሎች ተማሪዎች አንድ እርምጃ እራቅ ብለህ እንድትቆም ያደርግሃል።
Register Now: @havanacademybot
አብዛኞቹ ተማሪዎች እርዳታ የሚፈልጉት ውጤታቸው ከተበላሸ በኋላ ነው። ነገር ግን ብልጥ ተማሪ ቀድሞ ይዘጋጃል። ሀቫን አካዳሚ ለፍሬሽማን ተማሪዎች ባዘጋጀው የፍሬሽማን ፕሮግራም በመመዝገብ ከሌሎች ተማሪዎች አንድ እርምጃ እራቅ ብለህ እንድትቆም ያደርግሃል።
Register Now: @havanacademybot
❤1
ከ1 ቀን የእረፍት ጊዜ በኋላ ተመልሰናል!
ተማሪዎች፣ ዛሬ አዲስ ጅማሬ ነው! እረፍታችንን ወስደናል፤ አሁን ደግሞ በአዲስ ጉልበትና በተሻለ ትኩረት ወደ ትምህርታችን እንመለስ። 💪
የዛሬን የጥናት ዕቅድ በጥንቃቄ ተከተሉ። ሁሉንም በአንድ ቀን ፍጹም ማድረግ አያስፈልግም፤ ዋናው ነገር በየቀኑ መቀጠልና የተማራችሁትን መረዳት ነው። ዛሬ የምታደርጉት ትንሽ ጥረት ነገ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
⏳ አትዘግዩ! ሌሎች ተማሪዎች በየቀኑ እየተሻሻሉ ሳለ እናንተ ከቆማችሁ፣ የምታጡት ጊዜ ብቻ አይደለም። አሁኑኑ ጀምሩ፤ የምትመኙት GPA በዛሬው ጥረታችሁ ይገነባል!
🎯 ከHavan Academy ጋር አንድ እርምጃ ወደ ስኬት!
የተደራጀ የጥናት ዕቅድ፣ የቪዲዮ ትምህርቶች፣ ማስታወሻዎችና የልምምድ ጥያቄዎችን ተጠቅማችሁ ከሌሎች በፊት ራሳችሁን አዘጋጁ።
Havan Academy — ዛሬ ተማሩ፣ ነገን ገንቡ!
Register Now: @HavanAcademyBot
@havanacademyOfficial

🚨 አንድ የFreshman ተማሪ ውጤቱን ከሌላው የሚያስቀድመው ከexam በፊት ብቻ አይደለም!
ሁለቱም ተማሪዎች ተመሳሳይ course አነበቡ።
ሁለቱም ለexam ተዘጋጁ።
ግን አንዱ የሚያነበውን ብቻ ደጋገመ፤ ሌላው ደግሞ ያነበበውን በጥያቄዎች ፈተነ።
Guess what? ሁለተኛው ተማሪ የሚያውቀውን ብቻ ሳይሆን የማያውቀውንም ቀድሞ ያውቃል!
ምክንያቱም ማንበብ አንድ ነገር ነው፤ በexam ላይ መመለስ መቻል ደግሞ ሌላ ነገር ነው።
እንግዲህ ከFreshman ጀምራችሁ የምትለዩበትን ሚስጥር እወቁ!
❌ እስከ exam ቀን ድረስ ማንበብ ብቻ አትቀጥሉ።
✅ ያነበባችሁትን በpast exams ፈትኑ።
✅ የሚቸግሯችሁን ጥያቄዎች ለዩ።
✅ ወደ exam hall ከመግባታችሁ በፊት እውቀታችሁን አረጋግጡ።
ለዚህ ነው www.freshmanexam.com የሚጠቅማችሁ!
የFreshman ያለፉ ዓመታት exams ፈልጉ፣ የራሳችሁን እውቀት ፈትኑ፣ ደካማ የሆናችሁበትን ክፍል አውቃችሁ በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ።
አሁኑኑ ጎብኙ፦ www.freshmanexam.com
የምታውቁትን ከመድገም በላይ፣ የማታውቁትን ቀድማችሁ እወቁ!
#FreshmanExam #StudySmart #HavanAcademy

💯1