UAT Tutorial Official
14.8K subscribers
725 photos
29 videos
144 files
545 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
DEPARTMENT SERIES

​MARKETING MANAGEMENT

​የከበርቴዎችና የትልልቅ ድርጅቶች ስኬት በድንገት የተፈጠረ ይመስላችኋል?
​ከ2 ዓመት በፊት በንግድ የተሰማራ አንድ ወጣት ምርቱ ጥራት ያለው ቢሆንም ገዢ አጥቶ ስራው ሊዘጋ ነበር። ችግሩ የምርቱ ጥራት ሳይሆን የገበያ ስልት (Marketing Strategy) ማጣቱ ነበር። ማርኬቲንግ የሰዎችን ስነ-ልቦና ተረድቶ ፍላጎታቸውን ወደ ሽያጭ የሚቀይር ጥበብና ሳይንስ ነው!

​ What Will You Study?

✔️ Consumer Behavior
✔️ Digital Marketing & Social Media
✔️ Brand Management & Advertising
✔️ Sales Management & Market Research

​Skills You Need:

Communication  | Creativity  | Data Analysis  | Problem-Solving

​Career Opportunities:

በባንኮች፣ አየር መንገዶች፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ ማስታወቂያ ኤጀንሲዎች ወይም የራስዎን ቢዝነስ በመክፈት መስራት ትችላላችሁ!

​ Challenges:

የገበያ ለውጦችን በፍጥነት መከታተልና በተግባር መለማመድን ይጠይቃል።
​🔥 በማርኬቲንግ ዘርፍ ከፍተኛ GPA አምጥታችሁ ስኬታማ መሆን ትፈልጋላችሁ?

​ከ Freshman እስከ Graduation ድረስ የ Havan Academy የጥናት ቪዲዮዎች፣ ሞዴል ፈተናዎች እና የ
A+ን የሚያስንቁ የከፍተኛ ማርክ መመሪያዎች ከጎናችሁ ናቸው!

​👉 Register Now:
@ContactHavanBot
Download APP : @havanacademybot
Exams : www.freshmanexam.com
website : www.havanacademy.com

​💙 YOUR GPA MATTERS 📢

👉 @havanacademyOfficial
❤4
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንደገና ተመረጡ… 😂
አዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፦

“እንግዲህ የትምህርት ሥርዓቱ ደግሞ ከዚህ የበለጠ ከባድ ሊሆን ነው?” 😭
አዲስ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ ትምህርቶች፣ አዲስ መምህራን…

እስከዚያ ድረስ ያልተለመደ የትምህርት ሁኔታ ቢጨመርባችሁ? 😂
አትፍሩ። ነገሩን ከመጣ በኋላ ከመታገል በፊት መዘጋጀት ይሻላል።
የመጀመሪያ Semester እስኪጀምር ድረስ

“እንደምንም እናልፈዋለን” ብላችሁ አትጠብቁ።
ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለመበርታት ተዘጋጁ።
በHavan ላይ Study Plan፣ Video፣ Note እና Exam ልምምዶች አሉ።
Semester እስኪጀምር ከጠበቃችሁ፣

ሌሎች ከጀመሩ በኋላ እናንተ መከተል ትጀምራላችሁ።
አሁን ከጀመራችሁ ግን እናንተ ቀድማችሁ ትገባላችሁ።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ሌላ ዙር ጀመሩ። 😂

እናንተም የመጀመሪያ Semester እና የመጀመሪያ Exam በዝግጅት ጀምሩ።
👉 Havan ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
@HavanAcademyBot
❤5
LET ME GUSS YOUR CURRENT SITUATIONS

👉እንደሌሎቹ ተማሪዎች በጊዜ ማጥናት አልጀመራቹም
👉ነገ ነገ እያላቹ ምንም አልጀመራቹም
👉Assignment እና quize እየተደራረበባቹ ምታረጉት ነገር ጨንቋችሃል😱
👉ፀሎታችሁ ሁሉ 'ፈጣሪዬ ሆይ የዛሬን ብቻ ብላቹ እየጸለያቹ ነው

LET ME TELL YOU THIS IF YOU ARE IN THIS SITUATION

አዎ ልክ ናቹ ወድቃችሃል😱😭‼️❗️‼️

ግን ይህ በእናንተ አስተሳሰብ ነው
እኛ HAVAN ACADAMY እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነን

ከእናንተ ሚጠበቀው

የHAVAN APP ማውረድ
ከዛ የፈጠነ መመዝገብ

እስካሁን እዚው ናቹ ??
ቶሎ በሉ ፍጠኑ??

Download APP : @havanacademybot
Exams : www.freshmanexam.com
website : www.havanacademy.com

@havanacademyofficial
❤1
“እኔ ግን መቼ ነው የምጠራው?” 😭
የዩኒቨርሲቲ ጥሪ እየመጣ ነው።

አንዱ ተጠራ፣ ሌላው ተጠራ…

እናንተ ግን እስካሁን መች እንደምትሄዱ እንኳን አታውቁም። 😭
“የእኔስ መቼ ነው?”

“መች ይሆን class ሚጀመረው?”

“እንዴት እሆናለሁ?”

“እስከመቼ ነው የምጠብቀው?”
በየቀኑ አዲስ ጥሪ ሲመጣ ማየት፣ ራሳችሁን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር… አዎ፣ ይህ መጠበቅ አይቀልም።

ግን እስኪመደባችሁ ድረስ ዝም ብላችሁ መጠበቅ አያስፈልግም።

ለመቼም ብትጠሩ፤ ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ዝግጁ መሆን ግን ከአሁኑ ይጀምራል።

Havan ከአሁኑ ጀምራችሁ እንድትዘጋጁ ከጎናችሁ ነው — Video Lectures፣ Notes፣ Practice Questions እና Study Plans በአንድ ቦታ።
ጥሪውን መቼ እንደምታገኙ ላታውቁ ትችላላችሁ።

ግን ሲመጣ ዝግጁ መሆን ትችላላችሁ።


Register Now: @HavanAcademyBot
❤3👍1
ቀን 3 — እናንተስ ዝግጅታችሁ የት ደረሰ?

የመጀመሪያ ሴሚስተራችሁ ገና ሩቅ ያለ ሊመስላችሁ ይችላል። ግን ከዛሬው ጀምሮ በተደራጀ መንገድ የሚማሩ ተማሪዎች ከፈተናው በፊት ራሳቸውን ለማዘጋጀት ተጨማሪ ጊዜ ያገኛሉ።

እናንተ ግን እስከ ፈተና ቀን ድረስ መጠበቅ ትፈልጋላችሁ? 👀

በየቀኑ ትንሽ ትንሽ መማር፣ የተማራችሁትን መድገም እና በPractice Questions ራሳችሁን መፈተሽ በመጨረሻ ትልቅ ልዩነት ይፈጥራል። ቀድሞ መጀመር የሚሰጣችሁን የጊዜ እና የዝግጅት ጥቅም በኋላ ለመመለስ አትጠብቁ።

🎯 Havan Academy በተደራጀ Study Plan፣ Video Lectures፣ Study Notes እና Practice Questions የትምህርታችሁን ሂደት እንድታቀሉ ያግዛችኋል።
ዝግጅታችሁን ለነገ አታስተላልፉ። ዛሬ ጀምሩ! 🔥

📲 Havan Academy — የተሻለ ዝግጅት፣ የተሻለ ውጤት።

Register Now: @havanacademybot
❤3🔥1
Freshman ተማሪዎች፣ ፈተናው ላይ ጥያቄውን ስታዩ “ይሄን ጥያቄ አይተነዋል!” ማለት አትፈልጉም?

ከዚያ በፊት ግን እራሳችሁን ፈትኑ!

www.freshmanexam.com ላይ ያለውን “Test Yourself” Feature ተጠቀሙና የፈተና ዝግጅታችሁን ወደ ሌላ ደረጃ አሸጋግሩ።

ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ከተለያዩ ዓመታት በፈተና ወረቀት ላይ የተገኙ የFreshman ጥያቄዎችን አንድ ቦታ ላይ ታገኛላችሁ።

Chapter ምረጡ
የጥያቄዎችን ብዛት ወስኑ
የፈተና ጊዜ አዘጋጁ
Random Questions ተቀበሉ
Chapters አቀላቅላችሁ እራሳችሁን ፈትኑ

ልብ በሉ! የFreshman ጥያቄዎች በቀጥታም ሆነ ቅርጻቸውን ቀይረው ሊደጋገሙ ይችላሉ። ስለዚህ አንድ Chapter ብቻ አትስሩ—Chapters አቀላቅላችሁ እራሳችሁን ፈትኑ!

👉 www.freshmanexam.com

የፈተናውን ጥያቄ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ጥያቄውን አስቀድማችሁ ጠብቁ!
❤2
​🚨 1ኛ ዓመት ተማሪዎች… የመጀመሪያው ሴሚስተር GPAችሁ ሊበላሽ ነው?

​ትላንት ማታ ከአንድ የ2ኛ ዓመት ተማሪ ጋር ስናወራ ነበር...
"የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤቴ ዝቅ ማለቱ አሁንም ድረስ የትምህርት ጉዞዬን እየጎተተው ነው" ሲለኝ ፍርሃቱ ገባኝ።

​እውነታው ግን ይህ ነው፡ ዩኒቨርሲቲ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፈጽሞ ይለያል። የጥናት ዘዴው፣ የጊዜ አጠቃቀሙ እና የምዘና ስልቱ አዲስ ስለሆነ አብዛኞቹ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የመጀመሪያውን ሴሚስተር በጭንቀት ያሳልፉታል።
​ነገር ግን ይሄ የእናንተ ታሪክ መሆን የለበትም።

​በሀቫን አካዳሚ (Havan Academy) የ1ኛ ዓመት የትምህርት ዝግጅት ፕሮግራም፡
✔️​አስቸጋሪ ኮርሶችን በቀላሉ የምትረዱበትን አጭር የጥናት ስልቶች ትማራላችሁ።
✔️​የፈተና ጥያቄዎችን አሰራርና የ GPA ማሳደጊያ ምስጢሮችን ታገኛላችሁ።
✔️​ልምድ ካላቸው የከፍተኛ ውጤት ተማሪዎችና አሰልጣኞች ጋር በቀጥታ ትገናኛላችሁ።

​⚠️ ማስጠንቀቂያ፡ ለሚቀጥሉት 3 ቀናት ለሚኖረው ቅናሽ የቦታ ገደብ ስላለን ለዚህ ዙር የምንቀበለው የተወሰኑ ተማሪዎችን ብቻ ነው። የቅናሽ ምዝገባው በ3 ቀናት ውስጥ ይዘጋል!

​ቀዳሚ ሁኑ፤ ውጤታችሁን ገና ከመጀመሪያው አስተማማኝ አድርጉ!
​👇 አሁኑኑ ለመመዝገብና ቦታችሁን ለማስያዝ
@havanacademybot
​
❤1
#Promotion

Keep your devices handy wherever you go! 📱💻

DIY laptop and phone stands

Functional, portable, and easy to carry in your bag.


450 birr each
400 birr for Hava Academy members — just mention Hava Academy when ordering!

DM @menen_crafts to order
❤1
የጅማ አየር ብቻ ሳይሆን የወደፊት ካምፓስ ህይወትህም አዲስ ይሆናል ብላችሁ ተጨንቃችኋል? ☕️🤝
​
የዩኒቨርሲቲ ጉዞን ብቻን ከመጀመር ይልቅ የቀደሙትን አርአያ አድርጎ መጓዝ ስኬትን ያፋጥናል። የመጀመሪያ አመት ግራ መጋባትን፣ የትምህርት ጫናን እና የካምፓስ ህይወትን በቀላሉ ለማለፍ የሚያስችል ልዩ Jimma university Networking Event ተዘጋጅቷል!

​ለ ሲኒየሮች (Seniors): በጅማ ያሳለፋችሁት ልምድ፣ የገጠሟችሁ ፈተናዎች እና ያገኛችሁት ስኬት ለአዲሶቹ ተማሪዎቻችን ትልቅ መንገድ መሪ ነው። እውቀታችሁን በማካፈል አሻራችሁን አሳርፉ!

​ለ ፍሬሾች (Freshmen): የ4 እና 5 አመት የካምፓስ ቆይታችሁን በውጤታማነት ለመጀመር ከቀደሙት ስኬታማ ተማሪዎች ጋር ተገናኙ፤ መረባችሁን (Network) አሁኑኑ ዘርጉ።

​
ቦታችሁ ሳይያዝ አሁኑኑ ተመዝገቡ፤ በልምድ የተገነባ ጠንካራ ቤተሰብ እንፍጠር!

​🎓 ልምዳችሁን ማጋራት የምትፈልጉ JU ሲኒየሮች፦
በዚህ 👉 ለሲኒየር ተማሪዎች ተመዝገቡ
​🌟 ከሲኒየሮች ልምድ መውሰድ የምትፈልጉ JU ፍሬሾች፦
በዚህ 👉 ለፍሬሽ ተማሪዎች ተመዝገቡ
❤2
DAY 04 — ዛሬስ ከዕቅዱ ጋር እየተጓዛችሁ ነው? 👀🔥

ስኬት የሚመጣው በፈተና ዋዜማ በሚደረግ የመጨረሻ ደቂቃ ጥረት ብቻ አይደለም፤ በየቀኑ በሚደረግ ትክክለኛ ዝግጅት ነው! 💯

4ኛው ቀን ደርሷል! አንዳንዶች ቀድመው እየተዘጋጁ ነው፣ ሌሎች ግን ገና ከየት እንደሚጀምሩ እያሰቡ ነው። በመጨረሻ ልዩነቱን የሚፈጥረው ዛሬ የምታደርጉት ነው! 🔥

✅ የዛሬን ዕቅድ ተከተሉ።
✅ የተማራችሁትን ይለማመዱ።
✅ የትናንቱን አትርሱ፤ ይድገሙ!
ከኋላ ሳትቀሩ፣ ከዛሬው ጋር ተራመዱ! 💪

በHAVAN የ30 ቀን Study Plan ውስጥ ከእኛ ጋር ያላችሁ ሁሉ፣ የዛሬን ዕቅድ ከጨረሳችሁ 🔥 comment below👇

HAVAN ACADEMY — ዛሬ የምትሠሩት ለነገ ውጤታችሁ ነው!
Register Now: @havanacademybot
የFreshman Exam ድረ ገጽ በይፋ ተጀምሯል! 🎉

የፍሬሽማን ተማሪዎች፣ የፈተና ዝግጅታችሁን ወደ ሌላ ደረጃ ከፍ ለማድረግ ዝግጁ ናችሁ?

ከ12,000+ የፍሬሽማን ጥያቄዎች ጋር በቀላሉ ተለማመዱ፣ እውቀታችሁን ፈትሹ፣ ለሚድና ለፋይናል ፈተናዎቻችሁም በተሻለ ሁኔታ ተዘጋጁ!

✅ 12,000+ የፍሬሽማን ጥያቄዎች
✅ የቀደሙ ዓመታት የሚድና የፋይናል ፈተናዎች
✅ በምዕራፍ የተከፋፈሉ ጥያቄዎች
✅ እውቀታችሁን የምትፈትሹበት የልምምድ አማራጭ

🌐 አሁኑኑ ጎብኙ፦
👉 https://freshmanexam.com
Your GPA Matters!


ለጓደኞቻችሁም አጋሩ!
@havanacademyofficial
❤2
በጣምምም ትንሽ ጊዜ ቀረው!!‼️

ምን ያህሎቻቹ የHAVAN ACADAMY ኮርሶች ገዝታቹ እየተጠቀማቹ ነው??

ታዲያ ለአንዳን ግቢዎች የMID EXAM ቀን ቀርባል ለሌሎቻ የQUIZ ,ASSIGMEN በዚህ ሁሉ ውስጥ NOTE ,VIDEO QUESTION ለኮርስ የሚያስፈል ጋቹን ማሰብ እራሱ ሌላ ስራ ነው

ስለዚህ የሀገሬ ሰው እንደሚለው
"ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ"

ስለዚህ ሳይረፍድ አሁኑኑ የHAVAN ACADAMY APP በማውረድ ያላቹን ጊዜ ተጠቀሙ
❤1
ብዞቻቹ የHavan acadamy app ስታወርዱ የምጠይቁት ጥያቄ

1. App አውርጄ አልከፍት አለኝ የሚል
2.Video አልወርድ አለኝ

እነዚህን እና እነዚህን የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ትጠይቃላቹ

እዚህ ላይ ባለው መሠረት ተከትላቹ መጠቀም ትችላላቹ

https://t.me/havanacademyofficial