#የጥሪ_ማስታወቂያ
#DillaUniversity
ለዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ
✔️ በ 2019 ዓ.ም አዲስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥቅምት 19-20/2019 ዓ.ም
✔️ በ 2018 ዓ.ም ሪሚድያል ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እና በ 2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች ጥቅምት 5-6/2019 ዓ.ም
✔️ 2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ለመማር ተቀባይነት ያገኛችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 5-6/2019 ዓ.ም
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።
የDilla University Freshman ናችሁ?
Havan Academy ለDilla University ተማሪዎች ያዘጋጀውን Dilla University Course አሁኑኑ መጀመር ትችላላችሁ። የcourse ቪዲዮዎች፣ notes እና practice questions በአንድ ቦታ በማግኘት የFreshman ትምህርታችሁን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በተሻለ ሁኔታ ለመጀመር ተዘጋጅታችሁ ግቡ።
Register Now: @HavanAcademyBot

❤3
#SPHMMC
በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ የመጨረሻ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ፦
Medicine: https://sphmmc.edu.et/2026/medicine_2029_final.pdf
Comprehensive Nursing: https://sphmmc.edu.et/2026/nursing_2019_final1.pdf
የመግቢያ ቀን በቅርቡ ይገለጻል ተብሏል።
@havanacademyofficial

የዩኒቨርስቲ ጥሪ እንደቀጠለ ነው
#University of Gonder
በ2019 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (remedial) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩንቨርስቲው መግቢያ ቀን ጥቅምት 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል ።
የGonder University Freshman ናችሁ?
Havan Academy ለGonder University ተማሪዎች ያዘጋጀውን Gonder University Course በመጠቀም የFreshman ትምህርታችሁን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በተሻለ ሁኔታ መጀመር ትችላላችሁ።

#SelaleUniversity
1. በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የተመደባችሁ
2. በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የረሜዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡
እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 4 እና 5/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ታገኛላችሁ።

❤2
የጥሪ ማስታወቂያ || ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎችን እና በ2018 ዓ.ም በRemedial ትምህርት ወስደው ያለፉ ተማሪዎችን ለመቀበል የመግቢያ ቀናትን አሳውቋል።
የመግቢያ ቀናት፦ ጥቅምት 9 እና 10
ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ከተያያዘው ምስል ላይ ይመልከቱ።
@havanacademyofficial
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎችን እና በ2018 ዓ.ም በRemedial ትምህርት ወስደው ያለፉ ተማሪዎችን ለመቀበል የመግቢያ ቀናትን አሳውቋል።
የመግቢያ ቀናት፦ ጥቅምት 9 እና 10
ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ከተያያዘው ምስል ላይ ይመልከቱ።
@havanacademyofficial
❤3
30 DAYS. ONE PLAN. ONE GOAL.
“ዛሬ ምን ላንብ?” ብሎ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ለሚቀጥሉት 30 ቀናት የሚመራችሁ የጥናት እቅድ ይዘናል።
30-Day Study Plan ነገ ይጀምራል።
በየቀኑ የምትሰሩት በግልፅ ይዘረዘራል፦
Daily topic →Video → Note → Practice Questions → Revision
ነገር ግን እቅድ ብቻ በቂ አይደለም።
እቅዱን ለመከተል ትክክለኛው Resources ያስፈልጋችኋል።
ያንንም ለማድረግ Havan Package የሚያስፈልጋችሁን Video, Notes እና Practice Questions በአንድ ቦታ ይዞላቹሀል።
ስለዚህ ከነገ ጀምሮ 30 ቀኑን በእቅድ ብቻ አትመልከቱ።
እቅዱን ተከትላችሁ በትክክለኛው Resources ስሩ።
Day 1- ነገ ይጀምራል።
30 ቀናት። የተዘጋጀ እቅድ። የHavan Resources። አንድ ግብ።

#Bahirdaruniversity
📢 የጥሪ ማስታወቂያ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም የተከታተላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፦
1ኛ. በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፤
2ኛ. በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተከታትላችሁ ወደ ጀማሪ መርሀ ግብር (Freshman Program) ለማለፍ የሚያስችል ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
· ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ) ግቢ፣ እንዲሁም
· ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ
በአካል በመገኘት ከጥቅምት 9-10 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
Bahirdar discussion group: https://t.me/+NlhE3cTel3cyYjRk
የBahirdar University Freshman ናችሁ?
Havan Academy ለBahirdar University ተማሪዎች ያዘጋጀውን Bahirdar University Course በመጠቀም የFreshman ትምህርታችሁን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በተሻለ ሁኔታ መጀመር ትችላላችሁ።

ቀን 1 — መጀመሪያውን ዛሬ እንጀምር።
“ዛሬ ምን ላንብ?” ብላችሁ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ግልጽ በሆነ Study Plan መሄድ ስራችሁን ቀላል ያደርገዋል።
Day 01
ጠዋት — Mathematics
ከሰዓት — English
ማታ — Practice & Review
ዛሬ የምትሰሩት ትንሽ ስራ ነገ ላይ የምታገኙትን ውጤት ይወስናል። ስለዚህ እቅዱን ተከተሉ።
እነዚህን ሁሉ በተደራጀ መልኩ ለመከታተል Havan ላይ Video, Note እና Practice Resources ታገኛላችሁ።
30 ቀናት። አንድ እቅድ። አንድ ግብ።
ዛሬ እንጀምር።

❤4
የምታውቁትን እውነት ለማወቅ መንገዱ ማጥናት ብቻ አይደለም።
አንድ ርዕስ ብዙ ጊዜ አንብባችሁ “ይህን አውቀዋለሁ” ልትሉ ትችላላችሁ። ግን ያለምንም Note እና እገዛ ጥያቄው ፊታችሁ ላይ ሲቀርብ መልሱን ማግኘት ትችላላችሁ?
ያኔ ነው በእውነት የተማራችሁትን የምታውቁት።
ስለዚህ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ከዕለታዊ Study Plan ጋርWeekly Exam እንጀምራለን።
በየቀኑ የተያዘላችሁን እቅድ ተከትላችሁ አጥኑ፣ Practice አድርጉ፤ በሳምንቱ መጨረሻ ደግሞ ራሳችሁን ፈትኑ።
የምትሳሳቱባቸው ጥያቄዎች የሽንፈት ምልክት አይደሉም። በሚቀጥለው ሳምንት የት ላይ ተጨማሪ መስራት እንዳለባችሁ የሚያሳዩ ፍንጮች ናቸው።
ይህ ሳምንት ምን ያህል እንደተዘጋጃችሁ እናያለን።
የመጀመሪያውን Weekly Exam ለመጀመር Ready ናችሁ?
ይህን ሂደት በቀላሉ መከተል እየቻላችሁ ለምን ትተዉታላችሁ?
በHavan የተዘጋጀ Study Plan እና Video Lectures, Notes & Practice Questions ታገኛላችሁ። በየቀኑ ምን እንደምታጠኑ ከመፈለግ ይልቅ፣ እቅዱን ተከትላችሁ በቀጥታ መስራት ትችላላችሁ።
ሌሎች ገና “ምን ላንብ?” ብለው ሲያስቡ፣ እናንተ የዛሬን እቅድ ጨርሳችሁ ወደ ነገ መሄድ ትችላላችሁ።
Register Now: @HavanAcademyBot
አንድ ርዕስ ብዙ ጊዜ አንብባችሁ “ይህን አውቀዋለሁ” ልትሉ ትችላላችሁ። ግን ያለምንም Note እና እገዛ ጥያቄው ፊታችሁ ላይ ሲቀርብ መልሱን ማግኘት ትችላላችሁ?
ያኔ ነው በእውነት የተማራችሁትን የምታውቁት።
ስለዚህ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ከዕለታዊ Study Plan ጋር
በየቀኑ የተያዘላችሁን እቅድ ተከትላችሁ አጥኑ፣ Practice አድርጉ፤ በሳምንቱ መጨረሻ ደግሞ ራሳችሁን ፈትኑ።
የምትሳሳቱባቸው ጥያቄዎች የሽንፈት ምልክት አይደሉም። በሚቀጥለው ሳምንት የት ላይ ተጨማሪ መስራት እንዳለባችሁ የሚያሳዩ ፍንጮች ናቸው።
ይህ ሳምንት ምን ያህል እንደተዘጋጃችሁ እናያለን።
የመጀመሪያውን Weekly Exam ለመጀመር Ready ናችሁ?
ይህን ሂደት በቀላሉ መከተል እየቻላችሁ ለምን ትተዉታላችሁ?
በHavan የተዘጋጀ Study Plan እና Video Lectures, Notes & Practice Questions ታገኛላችሁ። በየቀኑ ምን እንደምታጠኑ ከመፈለግ ይልቅ፣ እቅዱን ተከትላችሁ በቀጥታ መስራት ትችላላችሁ።
ሌሎች ገና “ምን ላንብ?” ብለው ሲያስቡ፣ እናንተ የዛሬን እቅድ ጨርሳችሁ ወደ ነገ መሄድ ትችላላችሁ።
Register Now: @HavanAcademyBot
❤3
Day 02 — Let’s keep the momentum going.
Day 1 is done. Now we’re getting into the part where the routine starts to feel real.
Freshman life can be like: “ትምህርቱ በዛ… እኔ ግን መቼ ነው የማጠናው?” 😭
No pressure to finish everything at once.
One day. One plan. One step at a time.
የዛሬን እቅድ ተከትለን፣ እንማራለን፣ እንለማመዳለን፣ ከዚያ ወደ Day 3 እንሻገራለን።
በHavan Academy የተዘጋጀ Study Plan + Video Lectures + Notes + Practice Questions በመጠቀም ትምህርታችንን በስርዓት እንከታተል።
Day 2 ነው። እንጂ ከኋላ አይደለንም። አሁንም ጊዜ አለን በትክክል እንጠቀምበት።

📢 ስለ Grade እና Grade አሰራር ትንሽ ነገር እንበላችሁ።
A+ 👉🏾 100–90 👉🏾 4
A 👉🏾 89–85 👉🏾 4
A- 👉🏾 84–80 👉🏾 3.75
B+ 👉🏾 79–75 👉🏾 3.5
B 👉🏾 74–70 👉🏾 3
B- 👉🏾 69–65 👉🏾 2.75
C+ 👉🏾 64–60 👉🏾 2.5
C 👉🏾 59–50 👉🏾 2
C- 👉🏾 49–45 👉🏾 1.75
D 👉🏾 44–40 👉🏾 1
F 👉🏾 35–0 👉🏾 በሚመጣው ዓመት Courseን ድጋሜ እንደ አዲስ ይወሰዳል።
📌 Grade እንዴት ይሰላል?
ሁሉም Grade ከCourse Credit Hour ጋር ይባዛል። ከዚያም ውጤቶቹ ተደምረው በጠቅላላ Credit Hour ይካፈላሉ።
ምሳሌ፦
A ከሆነ እና Credit Hour = 5
👉🏾 4 × 5 = 20
A- ከሆነ እና Credit Hour = 5
👉🏾 3.75 × 5 = 18.75
B ከሆነ እና Credit Hour = 3
👉🏾 3 × 3 = 9
ጠቅላላ Grade Point፦
20 + 18.75 + 9 = 47.75
ጠቅላላ Credit Hour፦
5 + 5 + 3 = 13
👉🏾 47.75 ÷ 13 = 3.67 GPA
ስለዚህ ይህ ተማሪ 3.67 GPA አመጣ ማለት ነው።
⚠️ ነገር ግን GPA በቀላሉ የሚታለፍ ነገር አይደለም!
Freshman ላይ የምታገኙት Grade ከአሁኑ ጀምሮ ለGPA ውጤታችሁ ተፅዕኖ አለው።
ስለዚህ “Exam ሲቀርብ እናነባለን” ከማለት ይልቅ አሁኑኑ መዘጋጀት ይሻላል።
Past Papers መስራት = የExam አቀራረብን ማወቅ + ራስን መፈተን + የማይገቡንን ነጥቦች ማወቅ
የFreshman Courses ያለፉ Exam Papers እና የልምምድ ጥያቄዎችን በwww.freshman.com ላይ አግኝተህ ከአሁኑ ጀምር።

DEPARTMENT SERIES
MARKETING MANAGEMENT
የከበርቴዎችና የትልልቅ ድርጅቶች ስኬት በድንገት የተፈጠረ ይመስላችኋል?
ከ2 ዓመት በፊት በንግድ የተሰማራ አንድ ወጣት ምርቱ ጥራት ያለው ቢሆንም ገዢ አጥቶ ስራው ሊዘጋ ነበር። ችግሩ የምርቱ ጥራት ሳይሆን የገበያ ስልት (Marketing Strategy) ማጣቱ ነበር። ማርኬቲንግ የሰዎችን ስነ-ልቦና ተረድቶ ፍላጎታቸውን ወደ ሽያጭ የሚቀይር ጥበብና ሳይንስ ነው!
What Will You Study?
✔️ Consumer Behavior
✔️ Digital Marketing & Social Media
✔️ Brand Management & Advertising
✔️ Sales Management & Market Research
Skills You Need:
Communication | Creativity | Data Analysis | Problem-Solving
Career Opportunities:
በባንኮች፣ አየር መንገዶች፣ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ ማስታወቂያ ኤጀንሲዎች ወይም የራስዎን ቢዝነስ በመክፈት መስራት ትችላላችሁ!
Challenges:
የገበያ ለውጦችን በፍጥነት መከታተልና በተግባር መለማመድን ይጠይቃል።
🔥 በማርኬቲንግ ዘርፍ ከፍተኛ GPA አምጥታችሁ ስኬታማ መሆን ትፈልጋላችሁ?
ከ Freshman እስከ Graduation ድረስ የ Havan Academy የጥናት ቪዲዮዎች፣ ሞዴል ፈተናዎች እና የ
A+ን የሚያስንቁ የከፍተኛ ማርክ መመሪያዎች ከጎናችሁ ናቸው!
👉 Register Now:
@ContactHavanBot
Download APP : @havanacademybot
Exams : www.freshmanexam.com
website : www.havanacademy.com
💙 YOUR GPA MATTERS 📢
👉 @havanacademyOfficial

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንደገና ተመረጡ… 😂
አዲስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፦
“እንግዲህ የትምህርት ሥርዓቱ ደግሞ ከዚህ የበለጠ ከባድ ሊሆን ነው?” 😭
አዲስ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ ትምህርቶች፣ አዲስ መምህራን…
እስከዚያ ድረስ ያልተለመደ የትምህርት ሁኔታ ቢጨመርባችሁ? 😂
አትፍሩ። ነገሩን ከመጣ በኋላ ከመታገል በፊት መዘጋጀት ይሻላል።
የመጀመሪያ Semester እስኪጀምር ድረስ
“እንደምንም እናልፈዋለን” ብላችሁ አትጠብቁ።
ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለመበርታት ተዘጋጁ።
በHavan ላይ Study Plan፣ Video፣ Note እና Exam ልምምዶች አሉ።
Semester እስኪጀምር ከጠበቃችሁ፣
ሌሎች ከጀመሩ በኋላ እናንተ መከተል ትጀምራላችሁ።
አሁን ከጀመራችሁ ግን እናንተ ቀድማችሁ ትገባላችሁ።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ሌላ ዙር ጀመሩ። 😂
እናንተም የመጀመሪያ Semester እና የመጀመሪያ Exam በዝግጅት ጀምሩ።
👉 Havan ላይ አሁኑኑ ይመዝገቡ።
@HavanAcademyBot

❤5
LET ME GUSS YOUR CURRENT SITUATIONS
👉እንደሌሎቹ ተማሪዎች በጊዜ ማጥናት አልጀመራቹም
👉ነገ ነገ እያላቹ ምንም አልጀመራቹም
👉Assignment እና quize እየተደራረበባቹ ምታረጉት ነገር ጨንቋችሃል😱
👉ፀሎታችሁ ሁሉ 'ፈጣሪዬ ሆይ የዛሬን ብቻ ብላቹ እየጸለያቹ ነው
LET ME TELL YOU THIS IF YOU ARE IN THIS SITUATION
አዎ ልክ ናቹ ወድቃችሃል😱😭‼️❗️‼️
ግን ይህ በእናንተ አስተሳሰብ ነው
እኛ HAVAN ACADAMY እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነን
ከእናንተ ሚጠበቀው
የHAVAN APP ማውረድ
ከዛ የፈጠነ መመዝገብ
እስካሁን እዚው ናቹ ??
ቶሎ በሉ ፍጠኑ??
Download APP : @havanacademybot
Exams : www.freshmanexam.com
website : www.havanacademy.com
@havanacademyofficial
👉እንደሌሎቹ ተማሪዎች በጊዜ ማጥናት አልጀመራቹም
👉ነገ ነገ እያላቹ ምንም አልጀመራቹም
👉Assignment እና quize እየተደራረበባቹ ምታረጉት ነገር ጨንቋችሃል😱
👉ፀሎታችሁ ሁሉ 'ፈጣሪዬ ሆይ የዛሬን ብቻ ብላቹ እየጸለያቹ ነው
LET ME TELL YOU THIS IF YOU ARE IN THIS SITUATION
አዎ ልክ ናቹ ወድቃችሃል😱😭‼️❗️‼️
ግን ይህ በእናንተ አስተሳሰብ ነው
እኛ HAVAN ACADAMY እናንተን ለማገዝ ዝግጁ ነን
ከእናንተ ሚጠበቀው
የHAVAN APP ማውረድ
ከዛ የፈጠነ መመዝገብ
እስካሁን እዚው ናቹ ??
ቶሎ በሉ ፍጠኑ??
Download APP : @havanacademybot
Exams : www.freshmanexam.com
website : www.havanacademy.com
@havanacademyofficial
❤1
“እኔ ግን መቼ ነው የምጠራው?” 😭
የዩኒቨርሲቲ ጥሪ እየመጣ ነው።
አንዱ ተጠራ፣ ሌላው ተጠራ…
እናንተ ግን እስካሁን መች እንደምትሄዱ እንኳን አታውቁም። 😭
“የእኔስ መቼ ነው?”
“መች ይሆን class ሚጀመረው?”
“እንዴት እሆናለሁ?”
“እስከመቼ ነው የምጠብቀው?”
በየቀኑ አዲስ ጥሪ ሲመጣ ማየት፣ ራሳችሁን ከሌሎች ጋር ማነፃፀር… አዎ፣ ይህ መጠበቅ አይቀልም።
ግን እስኪመደባችሁ ድረስ ዝም ብላችሁ መጠበቅ አያስፈልግም።
ለመቼም ብትጠሩ፤ ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ዝግጁ መሆን ግን ከአሁኑ ይጀምራል።
Havan ከአሁኑ ጀምራችሁ እንድትዘጋጁ ከጎናችሁ ነው — Video Lectures፣ Notes፣ Practice Questions እና Study Plans በአንድ ቦታ።
ጥሪውን መቼ እንደምታገኙ ላታውቁ ትችላላችሁ።
ግን ሲመጣ ዝግጁ መሆን ትችላላችሁ።

❤3👍1
ቀን 3 — እናንተስ ዝግጅታችሁ የት ደረሰ?
የመጀመሪያ ሴሚስተራችሁ ገና ሩቅ ያለ ሊመስላችሁ ይችላል። ግን ከዛሬው ጀምሮ በተደራጀ መንገድ የሚማሩ ተማሪዎች ከፈተናው በፊት ራሳቸውን ለማዘጋጀት ተጨማሪ ጊዜ ያገኛሉ።
እናንተ ግን እስከ ፈተና ቀን ድረስ መጠበቅ ትፈልጋላችሁ? 👀
በየቀኑ ትንሽ ትንሽ መማር፣ የተማራችሁትን መድገም እና በPractice Questions ራሳችሁን መፈተሽ በመጨረሻ ትልቅ ልዩነት ይፈጥራል። ቀድሞ መጀመር የሚሰጣችሁን የጊዜ እና የዝግጅት ጥቅም በኋላ ለመመለስ አትጠብቁ።
🎯 Havan Academy በተደራጀ Study Plan፣ Video Lectures፣ Study Notes እና Practice Questions የትምህርታችሁን ሂደት እንድታቀሉ ያግዛችኋል።
ዝግጅታችሁን ለነገ አታስተላልፉ። ዛሬ ጀምሩ! 🔥
📲 Havan Academy — የተሻለ ዝግጅት፣ የተሻለ ውጤት።
Register Now: @havanacademybot

❤3🔥1
Freshman ተማሪዎች፣ ፈተናው ላይ ጥያቄውን ስታዩ “ይሄን ጥያቄ አይተነዋል!” ማለት አትፈልጉም?
ከዚያ በፊት ግን እራሳችሁን ፈትኑ!
www.freshmanexam.com ላይ ያለውን “Test Yourself” Feature ተጠቀሙና የፈተና ዝግጅታችሁን ወደ ሌላ ደረጃ አሸጋግሩ።
ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎችና ከተለያዩ ዓመታት በፈተና ወረቀት ላይ የተገኙ የFreshman ጥያቄዎችን አንድ ቦታ ላይ ታገኛላችሁ።
Chapter ምረጡ
የጥያቄዎችን ብዛት ወስኑ
የፈተና ጊዜ አዘጋጁ
Random Questions ተቀበሉ
Chapters አቀላቅላችሁ እራሳችሁን ፈትኑ
ልብ በሉ! የFreshman ጥያቄዎች በቀጥታም ሆነ ቅርጻቸውን ቀይረው ሊደጋገሙ ይችላሉ። ስለዚህ አንድ Chapter ብቻ አትስሩ—Chapters አቀላቅላችሁ እራሳችሁን ፈትኑ!
👉 www.freshmanexam.com
የፈተናውን ጥያቄ ከመጠበቅ ይልቅ፣ ጥያቄውን አስቀድማችሁ ጠብቁ!

🚨 1ኛ ዓመት ተማሪዎች… የመጀመሪያው ሴሚስተር GPAችሁ ሊበላሽ ነው?
ትላንት ማታ ከአንድ የ2ኛ ዓመት ተማሪ ጋር ስናወራ ነበር...
"የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤቴ ዝቅ ማለቱ አሁንም ድረስ የትምህርት ጉዞዬን እየጎተተው ነው" ሲለኝ ፍርሃቱ ገባኝ።
እውነታው ግን ይህ ነው፡ ዩኒቨርሲቲ ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፈጽሞ ይለያል። የጥናት ዘዴው፣ የጊዜ አጠቃቀሙ እና የምዘና ስልቱ አዲስ ስለሆነ አብዛኞቹ የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች የመጀመሪያውን ሴሚስተር በጭንቀት ያሳልፉታል።
ነገር ግን ይሄ የእናንተ ታሪክ መሆን የለበትም።
በሀቫን አካዳሚ (Havan Academy) የ1ኛ ዓመት የትምህርት ዝግጅት ፕሮግራም፡
✔️አስቸጋሪ ኮርሶችን በቀላሉ የምትረዱበትን አጭር የጥናት ስልቶች ትማራላችሁ።
✔️የፈተና ጥያቄዎችን አሰራርና የ GPA ማሳደጊያ ምስጢሮችን ታገኛላችሁ።
✔️ልምድ ካላቸው የከፍተኛ ውጤት ተማሪዎችና አሰልጣኞች ጋር በቀጥታ ትገናኛላችሁ።
⚠️ ማስጠንቀቂያ፡ ለሚቀጥሉት 3 ቀናት ለሚኖረው ቅናሽ የቦታ ገደብ ስላለን ለዚህ ዙር የምንቀበለው የተወሰኑ ተማሪዎችን ብቻ ነው። የቅናሽ ምዝገባው በ3 ቀናት ውስጥ ይዘጋል!
ቀዳሚ ሁኑ፤ ውጤታችሁን ገና ከመጀመሪያው አስተማማኝ አድርጉ!
👇 አሁኑኑ ለመመዝገብና ቦታችሁን ለማስያዝ
@havanacademybot

#Promotion
Keep your devices handy wherever you go! 📱💻
DIY laptop and phone stands
450 birr each
400 birr for Hava Academy members — just mention Hava Academy when ordering!
DM @menen_crafts to order
Keep your devices handy wherever you go! 📱💻
DIY laptop and phone stands
Functional, portable, and easy to carry in your bag.