UAT Tutorial Official
14.8K subscribers
725 photos
29 videos
144 files
546 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
app-release.apk
91.5 MB
Havan Academy Registration

Follow these simple steps to register and purchase your Freshman package:

1. Download the App
Download and install the official Havan Academy app.

2. Register
Open the app, click Sign Up → Register, enter your Full Name, Email, Password, and confirm your password. Select Educational Level → Freshman, choose your University, then click Create Account.

3. Log In
Log in using your phone number or email, then enter your password.

4. select Your Package
Go to Explore Packages → Select your preferred Freshman package → upload and submit your payment receipt ( deduce 150 etb ).

Make sure you select the correct university during registration.

Note : If you already have an account, simply log in using the same phone number or email and password you used for your previous account.

Web: www.havanacademy.com

______________________________________

Exams : www.freshmanexam.com
ከመመዝገባቹ በፊት ምን እንደምታገኙ እወቁ።

ጥያቄ አላቹ???

ከመመዝገባቹ በፊት HAVANን መጠየቅ እንዳይረሱ           

https://t.me/havanacademyofficial    

 #HavanAcademy #FreshmanLife #UniversityJourney #Freshman2026 #MoveForwardWithHavan #GPA #UniversityTips
📚 DEPARTMENT SERIES

💰 ECONOMICS 📊

1. What Is Economics?

Economics ማለት ሰዎች፣ ድርጅቶች እና መንግስታት ውስን ሀብቶችን እንዴት እንደሚጠቀሙ እና የኢኮኖሚ ውሳኔዎች በማህበረሰብ ላይ ምን ተፅዕኖ እንደሚያሳድሩ የሚያጠና የትምህርት መስክ ነው።

📖 2. What Will You Study?

በEconomics Department ውስጥ Microeconomics 📉, Macroeconomics 🌍, Statistics 📊, Development Economics 🏗️ እና Money and Banking 🏦 የመሳሰሉ courses ትማራላችሁ።

እነዚህ ስለ ገበያ፣ ዋጋ፣ የኑሮ ውድነት እና የኢኮኖሚ እድገት ግንዛቤ ይሰጧችኋል።

🧠 3. Skills You Need

Economics ለመማር Mathematics ➗, Data Analysis 💻, Critical Thinking 💡 እና Problem-Solving ችሎታዎች ጠቃሚ ናቸው። እነዚህ የኢኮኖሚ ችግሮችን በትክክል ለመተንተን ይረዷችኋል።

💼 4. Career Opportunities

ከEconomics ትምህርታችሁ በኋላ በBanks 🏦, Government Institutions 🏛️, Research Organizations 🔬, NGOs 🌍 እና Private Companies 🏢 ውስጥ በተለያዩ የስራ መስኮች የመስራት እድል ሊኖራችሁ ይችላል።

📈 5. Challenges of the DepartmentEconomics

አንዳንድ ጊዜ የMathematics ስሌቶችን፣ የStatistics ትንተናዎችን እና ውስብስብ የኢኮኖሚ ጽንሰ ሀሳቦችን መረዳት ሊጠይቅ ይችላል። በተከታታይ ማጥናትና በተግባር መለማመድ ግን ይረዳችኋል።

So havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል

💙 YOUR GPA MATTERS📢

@havanacademyOfficial
❤5
እንኳን ለIrrecha ዘመን መለወጫ በዓል አደረሳቹ

ይህን በማስመልከት ለእናንተ ውድ ተማሪዎች
    ትልቅ Discount ለ 2 ቀን (ለዛሬ እና ለነገ) ብቻ ስላወጣን
የዚህ  ታላቅ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ

Discount ለማግኘት ይህን code ተጠቀሙ👉freshman2018
or use this link
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
🔥3❤2👍1
🚨 ALL UNIVERSITIES ARE CALLING THEIR FRESHMEN! 🎓

Still confused about your campus, compound, classes, and what comes next? 😵‍💫

That’s normal — but don’t let the confusion cost you your GPA. 📚

Your university journey is just beginning, and this is the time to learn, adapt, and move forward. 💪

✨ Don’t just enter university.
Enter prepared.

Move forward with Havan Academy.

#HavanAcademy #FreshmanLife #UniversityJourney #Freshman2026 #MoveForwardWithHavan #GPA #UniversityTips
LET’S EXPLORE HAVAN
PART 1

Your education.
Your goals.
One platform. 🎓


Wondering what Havan Academy can actually do for you?

Let’s take a quick tour. 👀

📚 Courses — Learn from structured lessons and expert content.

📝 Exam Center — Practice with questions and prepare smarter.

📦 Packages — Get complete learning resources in one place.

📖 Blogs — Discover useful tips, guidance, and student-focused content.

🎯 Simulation — Test yourself before the real exam.

But this is just Part 1… 👀
There’s more to explore inside Havan!

👉 Stay tuned for Part 2 & discover more.

Don't Forget to download Havan app
ምን አይነት መረጃ እንድንሰጣችሁ ትፈልጋለችሁ?

✔️ ስለ ግቢዎች review
✔️ ስለ ዲፓርትመንት
✔️ study tips
✔️ other...

👇 ኮመንት ላይ አስቀምጡልን

@havanacademyofficial
❤1
📚 DEPARTMENT SERIES

💻 BUSINESS ADMINISTRATION AND INFORMATION SYSTEMS (BAIS)

🌐 1. What Is BAIS?

BAIS ማለት Business Management እና Technology እውቀትን የሚያጣምር የትምህርት መስክ ነው። ድርጅቶች በተሻለ መንገድ እንዲሰሩ ይረዳል።

📖 2. What Will You Study?

Management, Accounting, Marketing, Database Management, Information Systems እና Statistics የመሳሰሉ courses ትማራላችሁ።

🧠 3. Skills You Need

Communication 🗣️, Critical Thinking 💡, Problem-Solving, Computer Skills 💻 እና Teamwork 🤝 ለዚህ department ጠቃሚ ናቸው።

💼 4. Career Opportunities

ከBAIS በኋላ Business Analyst, Systems Officer, IT Support Specialist ወይም Business Administrator በመሆን መስራት ትችላላችሁ።

📈 5. Challenges

Business concepts, Technology እና Statistics በአንድ ላይ ማጥናት ፈታኝ ሊሆን ይችላል። በተከታታይ ማጥናት ግን ይረዳችኋል።

🎯 6. Tips for Freshman Students

ከመጀመሪያው ጀምሮ good study habits ገንቡ፣ computer skills አሳድጉ፣ practical exercises ስሩ እና የማትረዷቸውን concepts ጠይቁ ለዚህ ደሞ havan ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ድረስ ከእናንተ ጋር አብሮ ይዘልቃል

💙 YOUR GPA MATTERS

📢 @havanacademyOfficial
❤1
ለእናንተ ውድ ተማሪዎቻችን ለ 2ቀን ያዘጋጀነው ትልቅ Discount ሊዘጋ 2 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል።

Discount ለማግኘት ይህን code ተጠቀሙ👉freshman2018
or use this link
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979
ሌሊት 8 ሰዓት… ካፌው ተዘግቷል፣ እግርህን ውሃ ውስጥ ዘፍዝፈሃል፤ ገጹ ግን አሁንም 5 ላይ ነው። ‘ነገ ፈተና አለብኝ እንዴት ነው አጥንቼ የምጨርሰው ብለህ ተጨንቀህ ታውቃለህ?” ​ታሪኩ የሁላችንም ነው 👉 በተለይ በዩኒቨርሲቲ ህይወት።

​ከሶስት ዓመት በፊት ፍሬሽማን እያለሁ፣ በየቀኑ ከ8-10 ሰዓት አጠና ነበር። ውጤቴ ግን እንደደከምኩበት አልነበረም። ችግሩ የጥናት ሰዓቴ ሳይሆን የአጠናን ስልቴ እንደነበረ የተረዳሁት በኋላ ነው። ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ውጤታማ ለመሆን ብልሃት ያለው የአጠናን ዘዴ ያስፈልጋል። (
"Study Smart, Not Hard" አይደል የሚባለው 😉

​GPAያችሁን ወደ ተሻለ ደረጃ የሚቀይሩ 3 ወርቃማ የጥናት ምስጢሮች፡

1⃣ ​Pomodoro Technique:

አእምሯችን በአንድ ጊዜ ትኩረት ማድረግ የሚችለው ለጥቂት ደቂቃዎች ነው። ለ25 ደቂቃ ጥንት   ለ5 ደቂቃ እርፍ በቃ 🤷‍♀️ አእምሯችሁ ሳይደክም ረጅም ሰዓት ማጠናት ትችላላችሁ።

2⃣ ​ለሌላ ሰው ማስተማር (Feynman Technique):

አንድን ኮርስ በእውነት መረዳትህን የምታውቀው ለ6ተኛ ክፍል ተማሪ በቀላል ቋንቋ ማስረዳት ስትችል ነው ይባላል 😃 ያነበባችሁትን ለጓደኛችሁ አስረዱ፤ ያልገባችሁ ቦታ ላይ ስትቆሙ ያቺ ክፍተት የምትሸፈን ናት።

3⃣ ​ Active Recall:

ደግሞ ደጋግሞ ማንበብ ጊዜ ማጥፋት ነው! በምትኩ ገጹን ዘጋ አድርጋችሁ “ምን ተረዳሁ?” ብላችሁ ራሳችሁን ጠይቁ ወይም ጥያቄዎችን ራሳችሁ አውጥታችሁ መልሱ። ፈተና ላይ የምትተርፉት በዚህ ነው 🤗

​ፍሬሽማንን በከፍተኛ ውጤት ማጠናቀቅ የሚገባው ጓደኛችሁ ማን ነው? 🤨 Share አድርጉላቸው እንጂ ምን ትጠብቃላችሁ

​ እናንተስ የትኛውን የአጠናን መንገድ ነው የምትጠቀሙት? 👇 ኮመንት ላይ...

@havanacademyofficial
❤5
LET’S EXPLORE HAVAN PART 2!

More packages. More options. More ways to prepare. 🎓

From Freshman + COC packages to full-year options,
Havan has something for your journey.

👀 Which package caught your eye?

Comment below! 👇

And yes… there’s more coming in Part 3! 😉
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#DillaUniversity
ለዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ
✔️ በ 2019 ዓ.ም አዲስ ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥቅምት 19-20/2019 ዓ.ም
✔️ በ 2018 ዓ.ም ሪሚድያል ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ እና በ 2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ Freshman ተማሪዎች ጥቅምት 5-6/2019 ዓ.ም
✔️ 2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ለመማር ተቀባይነት ያገኛችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ጥቅምት 5-6/2019 ዓ.ም

ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል።

የDilla University Freshman ናችሁ?

Havan Academy ለDilla University ተማሪዎች ያዘጋጀውን Dilla University Course አሁኑኑ መጀመር ትችላላችሁ። የcourse ቪዲዮዎች፣ notes እና practice questions በአንድ ቦታ በማግኘት የFreshman ትምህርታችሁን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በተሻለ ሁኔታ ለመጀመር ተዘጋጅታችሁ ግቡ።

Register Now: @HavanAcademyBot
❤3
#SPHMMC

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በ2019 ትምህርት ዘመን በሕክምና ዶክትሬት ዲግሪ (Medicine) እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ የመጨረሻ ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ፦

Medicine: https://sphmmc.edu.et/2026/medicine_2029_final.pdf

Comprehensive Nursing: https://sphmmc.edu.et/2026/nursing_2019_final1.pdf

የመግቢያ ቀን በቅርቡ ይገለጻል ተብሏል።

@havanacademyofficial
❤3
የዩኒቨርስቲ ጥሪ እንደቀጠለ ነው

#University of Gonder

በ2019 ዓ.ም በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የመጀመሪያ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (remedial) ተምራችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የዩንቨርስቲው መግቢያ ቀን ጥቅምት 04 እና 05 ቀን 2019 ዓ.ም መሆኑን ገልጿል ።

የGonder University Freshman ናችሁ?
Havan Academy ለGonder University ተማሪዎች ያዘጋጀውን Gonder University Course በመጠቀም የFreshman ትምህርታችሁን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በተሻለ ሁኔታ መጀመር ትችላላችሁ።

Register Now: @HavanAcademyBot

@havanacademyofficial
#የጥሪ_ማስታወቂያ
#SelaleUniversity

1. በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ፕሮግራም የተመደባችሁ

2. በ2018 ዓ.ም በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የረሜዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡

እንኳን ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን ምዝገባ የሚካሄደው ጥቅምት 4 እና 5/2019 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ታገኛላችሁ።

@havanacademyofficial
❤2
የጥሪ ማስታወቂያ || ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ተማሪዎችን እና በ2018 ዓ.ም በRemedial ትምህርት ወስደው ያለፉ ተማሪዎችን ለመቀበል የመግቢያ ቀናትን አሳውቋል።

የመግቢያ ቀናት፦ ጥቅምት 9 እና 10
ሙሉ ዝርዝር መረጃውን ከተያያዘው ምስል ላይ ይመልከቱ።

@havanacademyofficial
❤3
30 DAYS. ONE PLAN. ONE GOAL.

“ዛሬ ምን ላንብ?” ብሎ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ለሚቀጥሉት 30 ቀናት የሚመራችሁ የጥናት እቅድ ይዘናል።

30-Day Study Plan ነገ ይጀምራል።
በየቀኑ የምትሰሩት በግልፅ ይዘረዘራል፦
Daily topic →Video → Note → Practice Questions → Revision

ነገር ግን እቅድ ብቻ በቂ አይደለም።
እቅዱን ለመከተል ትክክለኛው Resources ያስፈልጋችኋል።
ያንንም ለማድረግ Havan Package የሚያስፈልጋችሁን Video, Notes እና Practice Questions በአንድ ቦታ ይዞላቹሀል።

ስለዚህ ከነገ ጀምሮ 30 ቀኑን በእቅድ ብቻ አትመልከቱ።
እቅዱን ተከትላችሁ በትክክለኛው Resources ስሩ።
Day 1- ነገ ይጀምራል።

30 ቀናት። የተዘጋጀ እቅድ። የHavan Resources። አንድ ግብ።

Register Now: @HavanAcademyBot
❤3
#Bahirdaruniversity
📢 የጥሪ ማስታወቂያ
በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም የተከታተላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን፦
1ኛ. በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ወደ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች፤
2ኛ. በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተከታትላችሁ ወደ ጀማሪ መርሀ ግብር (Freshman Program) ለማለፍ የሚያስችል ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤
· ሁሉም የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በግሸ አባይ (ይባብ) ግቢ፣ እንዲሁም

· ሁሉም የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በሰላም ግቢ
በአካል በመገኘት ከጥቅምት 9-10 ቀን 2019 ዓ.ም ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Bahirdar discussion group: https://t.me/+NlhE3cTel3cyYjRk

የBahirdar University Freshman ናችሁ?

Havan Academy ለBahirdar University ተማሪዎች ያዘጋጀውን Bahirdar University Course በመጠቀም የFreshman ትምህርታችሁን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በተሻለ ሁኔታ መጀመር ትችላላችሁ።

Register Now: @HavanAcademyBot
❤3
ቀን 1 — መጀመሪያውን ዛሬ እንጀምር።

“ዛሬ ምን ላንብ?” ብላችሁ በየቀኑ ከመወሰን ይልቅ፣ ግልጽ በሆነ Study Plan መሄድ ስራችሁን ቀላል ያደርገዋል።

Day 01

ጠዋት — Mathematics
ከሰዓት — English
ማታ — Practice & Review

ዛሬ የምትሰሩት ትንሽ ስራ ነገ ላይ የምታገኙትን ውጤት ይወስናል። ስለዚህ እቅዱን ተከተሉ።

እነዚህን ሁሉ በተደራጀ መልኩ ለመከታተል Havan ላይ Video, Note እና Practice Resources ታገኛላችሁ።

30 ቀናት። አንድ እቅድ። አንድ ግብ።
ዛሬ እንጀምር።

Register Now: @HavanAcademyBot
❤4
የምታውቁትን እውነት ለማወቅ መንገዱ ማጥናት ብቻ አይደለም።

አንድ ርዕስ ብዙ ጊዜ አንብባችሁ “ይህን አውቀዋለሁ” ልትሉ ትችላላችሁ። ግን ያለምንም Note እና እገዛ ጥያቄው ፊታችሁ ላይ ሲቀርብ መልሱን ማግኘት ትችላላችሁ?
ያኔ ነው በእውነት የተማራችሁትን የምታውቁት።

ስለዚህ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ ከዕለታዊ Study Plan ጋር Weekly Exam እንጀምራለን።

በየቀኑ የተያዘላችሁን እቅድ ተከትላችሁ አጥኑ፣ Practice አድርጉ፤ በሳምንቱ መጨረሻ ደግሞ ራሳችሁን ፈትኑ።
የምትሳሳቱባቸው ጥያቄዎች የሽንፈት ምልክት አይደሉም። በሚቀጥለው ሳምንት የት ላይ ተጨማሪ መስራት እንዳለባችሁ የሚያሳዩ ፍንጮች ናቸው።

ይህ ሳምንት ምን ያህል እንደተዘጋጃችሁ እናያለን።
የመጀመሪያውን Weekly Exam ለመጀመር Ready ናችሁ?

ይህን ሂደት በቀላሉ መከተል እየቻላችሁ ለምን ትተዉታላችሁ?

በHavan የተዘጋጀ Study Plan እና Video Lectures, Notes & Practice Questions ታገኛላችሁ። በየቀኑ ምን እንደምታጠኑ ከመፈለግ ይልቅ፣ እቅዱን ተከትላችሁ በቀጥታ መስራት ትችላላችሁ።

ሌሎች ገና “ምን ላንብ?” ብለው ሲያስቡ፣ እናንተ የዛሬን እቅድ ጨርሳችሁ ወደ ነገ መሄድ ትችላላችሁ።

Register Now: @HavanAcademyBot
❤3
Day 02 — Let’s keep the momentum going.

Day 1 is done. Now we’re getting into the part where the routine starts to feel real.

Freshman life can be like: “ትምህርቱ በዛ… እኔ ግን መቼ ነው የማጠናው?” 😭
No pressure to finish everything at once.
One day. One plan. One step at a time.

የዛሬን እቅድ ተከትለን፣ እንማራለን፣ እንለማመዳለን፣ ከዚያ ወደ Day 3 እንሻገራለን።

በHavan Academy የተዘጋጀ Study Plan + Video Lectures + Notes + Practice Questions በመጠቀም ትምህርታችንን በስርዓት እንከታተል።

Day 2 ነው። እንጂ ከኋላ አይደለንም። አሁንም ጊዜ አለን በትክክል እንጠቀምበት።

Register Now: @HavanAcademyBot
❤2