UAT Tutorial Official
15.4K subscribers
667 photos
29 videos
143 files
522 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Hurley - A Concise Introduction To Logic 13th ed 2018.pdf
10.6 MB
⚙️ "Hurley - A concise introduction To Logic"

📚የFreshman Logic ጥያቄዎች 💯 በሚባል ደረጃ ከዚህ መጽሐፍ ይወጣሉ ።

📌ጥያቄ ብቻ ሳይሆን የ Logic and Critical Thinking moduleኡ ራሱ ከዚህ መጽሐፍ ላይ ነው የተወሰደው።📝

Join and share 🙏🏾🙏🏾

  ➖➖➖➖➖➖➖
🔸@havanacademyofficial🔸
🔸
@havanacademyofficial🔸
🔸
@havanacademyofficial🔸
➖➖➖➖➖➖➖
💯3❤2👍2
ለምን Logic የብዙ ተማሪዎችን GPA ያበላሽባቸዋል?

በፍሬሽማን ጊዜ ብዙ ተማሪዎችን የትኛው ኮርስ ነው የተበላሸብህ ብላችሁ ብትጠይቋቸው Logic and critical thinking ይላሉ። ይሄ ኮርስ ለብዙ ተማሪዎች ውጤታቸው ( GPA) 4 እንዳይሆን እንቅፋት የምሆን፣ Ultimately ዲፓርትመንታቸውን እንድያጡ የሚያደርግ አደገኛ ኮርስ ነው። ስለ ኮርሱ ጠቅለል ባለ መንገድ ፣ ኮርሱን የጻፉት እነ ማን እንደነበሩ፣ ምን ላይ Focus እንደሚያደርጉ ፣ የትኛውን መጽሃፍ እንደምትጠቀሙ በዚህ ቪድዮ ጠቅለል ባለ መንገድ የሚታዩ ይሆናል👇

https://vm.tiktok.com/ZMA57ffte/

@HavanacademyOfficial
❤5
FRESHMAN COURSE SERIES
PROGRAMMING 💻

University ስትገቡ Programming ከምትማሯቸው አዳዲስ courses አንዱ ነው። Programming ማለት ኮምፒውተር የምንሰጠውን መመሪያ በተወሰነ programming language በመጠቀም መፃፍ ነው።

በዚህ course ውስጥ variables, data types, operators, conditions, loops, functions እና ሌሎች የprogramming መሰረታዊ concepts ትማራላችሁ።

እነዚህን basic concepts በደንብ መረዳት በኋላ የምትማሯቸውን የComputer Science እና Technology courses ለመከታተል ይረዳችኋል።

Programming በመጀመሪያ ላይ አዲስ ስለሆነ ከtheory ብቻ ሳይሆን በመፃፍና በመለማመድ መማር ያስፈልጋል። ትንሽ ትንሽ code በመፃፍ፣ errors በመረዳት እና በመለማመድ የprogramming አስተሳሰባችሁን ማዳበር ትችላላችሁ።


በFreshman Course Series የProgramming መሰረታዊ concepts፣ important terms እና ለፈተና የሚረዷችሁን key points በቀላሉ እና ልምድ ባላቸው አስተማሪዎች በvideo እና በ note አዘጋጅተንላቹሀል ከእናንተ ሚጠበቀው register አድርጎ መማር መጀመር ብቻ....ታች ባለው  link  register ማድረግ ትችላላችሁ 🙌

YOUR GPA MATTERS
@HavanAcademyBot
🎉 GIVEAWAY ALERT! 🎉

20 friends. 1 Havan channel. 1 FREE Freshman Tutorial Class. 🔥

Here’s the challenge👇

1️⃣ Share the Havan link with at least 20 friends

2️⃣ Make sure they join the Havan Telegram channe

3️⃣ Send your proof/screenshot to @loza_zi

4️⃣ Be the FIRST to complete all the steps and WIN!

🎁 PRIZE: FREE Freshman Havan Tutorial Class!

⏰ Don’t wait—speed matters!
Share. Get them in. Send proof. WIN.

#HavanGiveaway #Freshman #HavanAcademy #Giveaway
@havanacademyofficial
❤1
ANSWER_Patrick_Hurley_A_Concise_Introduction_To_Logic_Exercise_Answers.pdf
587.8 KB
ተገኝቷል❗️

💻ስትፈልጉት የነበረውን ከገባበት ገብተን ይዘንላችሁ መጣን።⭐️
🔵ባለፈው መጽሐፉን ብቻ post አድርገን ነበር ፤ አሁን ደግሞ የ Hurleyን ጥያቄዎች መልስ የያዘውን ይሄው ለእናንተ።🟩

🔘ለማንም ሼር አይደረግ በሚስጥር ያዙት
😁

↗️ይሄ post ብዙ Like👍 ካለው በቀጣይ የPhysics ጥየቄ የሚወጣበትን መጽሐፍ ከነ መልሱ እንለቃለን✅

✅ የFreshman tutorial ለመመዝገብ🔽
@havanacademybot


@havanacademyofficial💠
@havanacademyofficial💠
👏4❤2👍1
DEPARTMENT SERIES
ELECTRICAL ENGINEERING ⚡

Electrical Engineering ማለት electricity, electrical systems እና electronic technologies ጋር የተያያዙ ስርዓቶችን የምንማርበት የEngineering መስክ ነው።
በዚህ department ውስጥ electricity እንዴት እንደሚፈጠር፣ እንደሚተላለፍ እና በተለያዩ systems ውስጥ እንዴት እንደሚጠቀም ትማራላችሁ።

በትምህርቱ ውስጥ circuits, electronics, electrical machines, power systems, control systems, communication እና ሌሎች የEngineering መሰረታዊ concepts ሊያጋጥሟችሁ ይችላሉ።
ስለዚህ Mathematics, Physics እና problem-solving skills ለዚህ field በጣም ጠቃሚ ናቸው።

Electrical Engineering የሚማሩ ተማሪዎች ከtheory ብቻ ሳይሆን practical work, laboratory activities, problem solving and projects ጋርም ይገናኛሉ። ይህም የተማራችሁትን concept በተግባር ለመረዳት ያግዛችኋል።

ይህ department እንደ power generation and distribution, electronics, telecommunications, automation, control systems እና ሌሎች የtechnology ዘርፎች ጋር የተያያዙ የስራ እና የትምህርት አቅጣጫዎችን ሊከፍት ይችላል።

So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ havan እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ።

YOUR GPA MATTERS
Guess the Department 🧠
PART -4
We don't just study what people do.
We try to understand
why they do it.
Thoughts, emotions, behavior, memory, and personality are all part of our world.
Which department are we? 👀
👇 Let's see who gets this one!
DON'T FORGET TO SHARE WITH YOU FRIEND AND SEE THERE ANSWER
@havanacadamyofficial
❤2
LET'S HAVE SOME STUDY TIP
“you study for hours but remember nothing.😭”
You studied for 4 hours…
But tomorrow you can barely remember what you studied. 😭
Try this: After every study session, close your notes and write down 5 things you remember without looking.
What do you struggle with more?
🧠 Remembering
📖 Understanding
⏰ Staying consistent
🎁 #Giveaways : ከሃቫን ጋር ይሸለሙ!

የHavan Academy ቻናልን ለጓደኞቻችሁ፣ በሴክሽን ግሩፖቻችሁ እና በምትደርሱበት ሁሉ ያጋሩ።
✔️ ተጨማሪ ገቢ ያግኙ
✔️ ነፃ የትምህርት ፕሮግራሞችን ያግኙ
✔️ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ይደግፉ!


ጥራት ያለው ትምህርትእና መረጃ ለሁሉም ተማሪዎች፣ ወላጆች እና አስተማሪዎች ተደራሽ እንዲሆን አብረን እንስራ።


Havan Academy የሚታመንበትና ከፍተኛ ደረጃ ያለው የኦንላይን ትምህርት ማዕከል ነው።

🔗 የራሳችሁን ልዩ የግብዣ (Invitation) ሊንክ ለማግኘት:
👉 @HavanReferralBot

🏆በየቀኑ በLeaderboard ስንት ብር እንደሰራችሁ፣ ምን ልትሸለሙ እንደሆነ ይከታተሉ:

👉 https://t.me/HavanReferralProgram

🔗 የሪፈራል ሊንክዎን ለማጝኘት:
👉 @HavanReferralBot
Raymond_A_Serway,_Chris_Vuille_College_Physics_2017,_Brooks_Cole.pdf
45.5 MB
✅SERWAY PHYSICS

🔻በሌክቸረሮች የሚመከር ምርጥ reference ነው!EVEN ጥያቄዎች እራሱ ከዚህ ይወጣሉ!

Your
GPA Matters !


@havanacademyofficial ✔️
Havan academy freshman packages.pdf
1.4 MB
Havan academy Freshman Packages 🔥

በፍሬሽማን ዓመታችሁ ልታደርጉት ከምትችሏቸው ምርጥ ውሳኔዎች አንዱ Havan Academyን መምረጥ ነው!

🔥 የ6 ዓመታት የልምድ ታሪክ፣ የተማሪዎች እምነት እና ስኬት የተገነባበት ተቋም!

Havan Academy ባለፉት 6 ዓመታት በኢትዮጵያ የፍሬሽማን ትምህርት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ በመፍጠር፣ ፈር ቀዳጅ እና መሪ የፍሬሽማን ትምህርት ማዕከል ሆኖ ቆይቷል።

በርካታ ተማሪዎችን በፍሬሽማን ጉዟቸው በመምራት፣ በመደገፍ እና ለስኬት በማዘጋጀት ላይ ይገኛል።

📚 ከትምህርት እስከ ፈተና ዝግጅት፣ ከመመሪያ እስከ ቀጣይነት ያለው ድጋፍ፤ የፍሬሽማን ሕይወታችሁን በስኬት እንድትጀምሩ ከጎናችሁ ነን!

💥 6 ዓመታት ልምድ። ታማኝ አጋር። የተሳካ የፍሬሽማን ጉዞ!

🤔 እናንተስ የትኛውን ፓኬጅ ትመርጣኣላችሁ?

✅ የሚትፈልጉትን ፓኬጅ ምረጡ።
✅ ዛሬውኑ ተመዝገቡ።


Your GPA Matters !

Download App: @havanacademybot
Website: www.havanacademy.com
Exams : www.freshmanexams.com
❤2
DEPARTMENT SERIES
LAW ⚖️

Law የህግ ስርዓቶችን፣ የሰዎችን መብትና ግዴታ እንዲሁም ህጎች በማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ የምንማርበት የትምህርት መስክ ነው።
የLaw student ሆናችሁ የህግ መርሆችን መረዳት፣ ህጎችን ማንበብ እና የህግ ጉዳዮችን መተንተን ትማራላችሁ።

በዚህ department ውስጥ Constitutional Law, Criminal Law, Civil Law, Contract Law እና ሌሎች የLaw courses ልትማሩ ትችላላችሁ።

እያንዳንዱ course የራሱ የሆነ የህግ መርህና terminology ስላለው በጥልቀት ማንበብና መረዳት ያስፈልጋል።

Law ለሚመርጡ ተማሪዎች critical thinking, reading, writing, research እና analytical skills በጣም ጠቃሚ ናቸው።
የህግ ጉዳይን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ዋናውን ነጥብ መለየትና በምክንያት የተደገፈ argument ማቅረብም ይጠይቃል።

ወደ University ስትገቡ Law ከHigh School የተለየ የአስተሳሰብና የአጠናን ልምድ ሊፈልግ ይችላል።

ስለዚህ ከመጀመሪያው ጥሩ study habit መገንባት፣ notes መያዝ እና የምታነቧቸውን concepts በራሳችሁ ቃላት መረዳት ይረዳችኋል።

So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ ለ coc exmaሙ እና  አሪፍ GPA አንዲኖራቹ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ havan እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ።

YOUR GPA MATTERS

@havanacademyOfficial
❤1💯1
Forwarded from Horizon TutorX
‼️ Job opening

📁Cambridge Curriculum

✅Status: #OPEN

✍️ Place: Gerji, around Air port
✍️ Grade: year 2, 3,4
✍️ Subjects: Main subjects
✍️ Schedule: 6 days/wk- 3 hr/day

💰 Payment: 1000 per day /
✨24,000 ETB per month

👥Preference: Female or male

Tutor Profile:
We need a tutor with experience in Cambridge curriculum and dedicated to tutoring with commitment.
Fluent in English.
Qualified • Verified • Experienced

#Job Code:HT-S301

👇🏽Apply via telegram only:

@Horizon_Tutors_Contact
mention the job code.

📲Join our official platforms
@horizon_tutorx
@horizon_home_tutors

Horizon Home Tutors
Connecting verified tutors with students for better learning experience.
DEPARTMENT SERIES
LAW ⚖️

Law የህግ ስርዓቶችን፣ የሰዎችን መብትና ግዴታ እንዲሁም ህጎች በማህበረሰብ ውስጥ እንዴት እንደሚሰሩ የምንማርበት የትምህርት መስክ ነው።
የLaw student ሆናችሁ የህግ መርሆችን መረዳት፣ ህጎችን ማንበብ እና የህግ ጉዳዮችን መተንተን ትማራላችሁ።

በዚህ department ውስጥ Constitutional Law, Criminal Law, Civil Law, Contract Law እና ሌሎች የLaw courses ልትማሩ ትችላላችሁ።

እያንዳንዱ course የራሱ የሆነ የህግ መርህና terminology ስላለው በጥልቀት ማንበብና መረዳት ያስፈልጋል።

Law ለሚመርጡ ተማሪዎች critical thinking, reading, writing, research እና analytical skills በጣም ጠቃሚ ናቸው።
የህግ ጉዳይን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ዋናውን ነጥብ መለየትና በምክንያት የተደገፈ argument ማቅረብም ይጠይቃል።

ወደ University ስትገቡ Law ከHigh School የተለየ የአስተሳሰብና የአጠናን ልምድ ሊፈልግ ይችላል።

ስለዚህ ከመጀመሪያው ጥሩ study habit መገንባት፣ notes መያዝ እና የምታነቧቸውን concepts በራሳችሁ ቃላት መረዳት ይረዳችኋል።

So university ከገባቹ በኋላ ይህንን ወርቅ የኋነ department ለመማር የሚኖረው competition high ሊሆን ስለሚችል ከአሁኑ ለ coc exmaሙ እና  አሪፍ GPA አንዲኖራቹ መዘጋጀት እና ማጥናት መጀመር አለባችሁ በዚህ ደግሞ havan እናንተን ለመርዳት ተዘጋጅቶ ጨረሶል ።

YOUR GPA MATTERS

@havanacademyOfficial