UAT Tutorial Official
15.6K subscribers
660 photos
29 videos
139 files
518 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
አሁን ጥያቄያችሁን የምንቀበልበት ሰዓት ነው ጥያቄያችሁን አዘጋጁ እና ጠይቁን 👇

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤2
Giveaway time ...
❤6
🎉No it's time to giveaway 🎉

ለሶስት ተሸላሚዎች የ1 ዓመት ኮርስ እና የሜንቶርሺፕ አገልግሎት በነጻ
ለሁለት ሰዎች ደግሞ የግማሽ ሴሚስተር ኮርስ በነጻ እናንተን እየጠበቀ ነው።

እነዚህ 5 ሰዎች እነማን ይሆኑ?

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤2
Havan academy freshman packages.pdf
1.4 MB
Havan academy Freshman Packages 🔥

Download Havan app and Register : @havanacademyBot

Ask : @havanstudentsupport / 0907667755

Share : @havanacademyofficial

Trusted and Top Ranked Learning Center

Your GPA Matters !
እነዚህ የFreshman ትምህርቶች ሁሉም 5 ECTS አላቸው። ስለዚህ ሁሉም ትምህርቶች በGPA ላይ እኩል አስተዋፅኦ ስላላቸው፣ ለእያንዳንዱ ትምህርት እኩል ትኩረት መስጠት አለባችሁ።

የሌሎች ትምህርቶችን ECTS መጠንም በቅርቡ Share የምናደርግላችሁ ይሆናል።

🎯 ከፍተኛ GPA ለማምጣት ከፈለጋችሁ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በስርዓት መከታተል ይኖርባችኋል።

📚 ከፍተኛ GPA ለማምጣት የHavan Academy የFreshman ፕሮግራምን አሁኑን ተቀላቀሉ!

Check: @havanacademyBot

Your GPA Matters !

share and Join : @havanacademyofficial
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው።

ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የራሳቸውን እውነተኛ የዩኒቨርሲቲ ልምድ ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ።

የምትጠይቋቸው ጥያቄዎች አሉ? የምታውቁት ነገር አለ?
ዛሬ በቀጥታ ጠይቁ፣ ያለፉበትን ከእነሱ ስሙ።

2:00 LT — አትቅሩ!
የመጨረሻው ቀን — ከሲኒየሮች ጋር ይተዋወቁ

እውነተኛ ተማሪዎች። እውነተኛ ልምድ።
Law — የCOC ልምድ
Architecture — የCOC ልምድ
Marketing — የዩኒቨርሲቲ ልምድ
EPSU — የዩኒቨርሲቲ ልምድ
AAU — የዩኒቨርሲቲ ልምድ
Mekelle — የዩኒቨርሲቲ ልምድ


ጥያቄዎቻችሁን ጠይቁ፣ ልምዳቸውን ያካፍሏችኋል።
ዛሬ 2:00 LT
❤2
Senior የዩንቨርስቲ ተማሪዎቻችንን መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ምንድን ነው? 👇
❤2
AAU course registration እኛ በትትክክል እንድንመዘገብላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች።

@havanstudentsupport ላይ አናግሩን
❤5
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው።

ከLaw፣ Architecture፣ Marketing፣ EPSU፣ AAU እና Mekelle የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ልምዳቸውን ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ።

ስለ COC፣ ኮርሶች፣ GPA፣ የካምፓስ ህይወት ወይም ሌላ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ፣ ዛሬ ጠይቁ።

እነሱ መንገዱን አልፈውታል፤ እናንተ ከልምዳቸው ተማሩ።
ዛሬ 2:00 LT — አትቅሩ!

@havanacademyofficial
❤3
ስለ ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ?

Freshman ህይወት በእውነት እንዴት ነው?
GPA ስለመስራትስ?
ኮርሶች እንዴት ናቸው?
ምን ስህተቶችን ማስወገድ አለባችሁ?

ዛሬ የምትጠይቁትን ከዚያ ያለፉ ሲኒየር ተማሪዎች ይመልሱላችኋል።
ዛሬ 2:00 LT — እንገናኝ!


@havanacademyofficial
❤2🔥1
ስለ Law department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇
ስለ architecture department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇
❤3
ስለ Marketing department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇
ስለ Medicine department መጠየቅ የምትፈልጉትን አስቀምጡልን 👇
ዛሬ ስለዩንቨርስቲ እና ስለ ዲፓርትመንቶች ያሉትን ጥያቄ በሙሉ ይዞ የገባ ሳይመለስለት አይወጣም!

senior ተማሪ አግኝታችሁ ማማከር የምትፈልጉ ሰዎች ተቀላቀሉን👇

https://t.me/havanacademyofficial?livestream=a2cf301911b8dad13a
አሁን ስለ medicine እየተወራ ነው ማዳመጥ አትፈልጉም?

ጥያቄዎቻችሁን አስቀምጡልን 👇 medicine መግባት የሚፈልጉ ጓደኞቻችሁንም ጥሯቸው።
እስካሁን Medicin,Law እናMarketing እንዲሁምAAU እና Debrebrihan uni
share የተደረገ ሲሆን
ስለ Arch, Ethiopian Public service university ,mekela uni share አድርገናል
❤5
የዩንቨርስቲ ተማሪዎችን አግኝታችሁ mentor መደረግ አትፈልጉም 😳

ከፈለጋችሁ ግቡ እንጂ 😉