UAT Tutorial Official
15.5K subscribers
660 photos
29 videos
139 files
518 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🏆 TODAY’S CHALLENGE WINNERS

@Mrsoundhashira
@samritii15
@Behaveyourself82
Abel.J29
Meles T

Congratulations!
🔥3
Havan academy freshman packages.pdf
1.4 MB
Havan academy Freshman Packages 🔥

Download Havan app and Register : @havanacademyBot

Ask : @havanstudentsupport / 0907667755

Share : @havanacademyofficial

Trusted and Top Ranked Learning Center

Your GPA Matters !
ዛሬ ማታ 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኝ።

GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ላይ የሚኖሯችሁን ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። የምትፈልጉትን መልስ በLIVE እንወያይበታለን።

4:00 LT — ማታ
TikTok LIVE — Havan Academy
❤3🔥2🥰1
ዛሬ ማታ ነው።
የሚያስፈልጋችሁን የGPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ።

4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኛለን። ሙሉ 1 ሰዓት ለQ&A ይኖረናል፤ ጥያቄያችሁን በቀጥታ ይዛችሁ ኑ።

ይህን ማለፍ አትፈልጉም — LIVE ላይ እንወያይበታለን።

https://www.tiktok.com/@absari_7?_r=1&_t=ZS-99o2lARZaoz

@havanacademyofficial
❤4🔥1
1 ሰዓት ብቻ ቀረ!
ዝግጁ ናችሁ?


GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት የሚያስጨንቃችሁን ጥያቄ ይዛችሁ ኑ።
4:00 LT — TikTok LIVE

1 ሰዓት ሙሉ Q&A
ጥያቄያችሁን ይዛችሁ ኑ። በLIVE እንገናኛለን።

https://www.tiktok.com/@absari_7?_r=1&_t=ZS-99o2lARZaoz
❤4
ስለ freshamn courses፣ syllabus፣credit hours ባለፈው ያመለጣችሁ ልጆች በዛሬው ላይቭ ሴሽን ማግኘት ትችላላችሁ! ተቀላቀሉን

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
እስከ ዛሬ ስትከታተሉን ቆይታችሁ ዛሬ ገና የላይቭ ሴሽኑን የተቀላቀለ ሰው ሽልማታችሁን እንዲቀማችሁ አትፈልጉም አይደል? ለእናንተ ለ freshman bootcamp ተከታታዮቻችን ከልዩ ሽልማት ጋር እየጠበቅናችሁ ነው👇

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤1
ገና እግራችሁ ግቢ ሲረግጥ

"ውይ ይሄማ ፍሬው ነው😂" መባል ትፈልጋላችሁ?

እርግጠኛ ነኝ አትፈልጉም! እንደ senior ቀብረር ብላችሁ ግቢያችሁ እንድትገቡ የሚያግዛችሁን tips እያወራን ነው 👇

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
አሁን ጥያቄያችሁን የምንቀበልበት ሰዓት ነው ጥያቄያችሁን አዘጋጁ እና ጠይቁን 👇

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤2
Giveaway time ...
❤6
🎉No it's time to giveaway 🎉

ለሶስት ተሸላሚዎች የ1 ዓመት ኮርስ እና የሜንቶርሺፕ አገልግሎት በነጻ
ለሁለት ሰዎች ደግሞ የግማሽ ሴሚስተር ኮርስ በነጻ እናንተን እየጠበቀ ነው።

እነዚህ 5 ሰዎች እነማን ይሆኑ?

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤2
Havan academy freshman packages.pdf
1.4 MB
Havan academy Freshman Packages 🔥

Download Havan app and Register : @havanacademyBot

Ask : @havanstudentsupport / 0907667755

Share : @havanacademyofficial

Trusted and Top Ranked Learning Center

Your GPA Matters !
እነዚህ የFreshman ትምህርቶች ሁሉም 5 ECTS አላቸው። ስለዚህ ሁሉም ትምህርቶች በGPA ላይ እኩል አስተዋፅኦ ስላላቸው፣ ለእያንዳንዱ ትምህርት እኩል ትኩረት መስጠት አለባችሁ።

የሌሎች ትምህርቶችን ECTS መጠንም በቅርቡ Share የምናደርግላችሁ ይሆናል።

🎯 ከፍተኛ GPA ለማምጣት ከፈለጋችሁ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በስርዓት መከታተል ይኖርባችኋል።

📚 ከፍተኛ GPA ለማምጣት የHavan Academy የFreshman ፕሮግራምን አሁኑን ተቀላቀሉ!

Check: @havanacademyBot

Your GPA Matters !

share and Join : @havanacademyofficial
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው።

ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የራሳቸውን እውነተኛ የዩኒቨርሲቲ ልምድ ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ።

የምትጠይቋቸው ጥያቄዎች አሉ? የምታውቁት ነገር አለ?
ዛሬ በቀጥታ ጠይቁ፣ ያለፉበትን ከእነሱ ስሙ።

2:00 LT — አትቅሩ!
የመጨረሻው ቀን — ከሲኒየሮች ጋር ይተዋወቁ

እውነተኛ ተማሪዎች። እውነተኛ ልምድ።
Law — የCOC ልምድ
Architecture — የCOC ልምድ
Marketing — የዩኒቨርሲቲ ልምድ
EPSU — የዩኒቨርሲቲ ልምድ
AAU — የዩኒቨርሲቲ ልምድ
Mekelle — የዩኒቨርሲቲ ልምድ


ጥያቄዎቻችሁን ጠይቁ፣ ልምዳቸውን ያካፍሏችኋል።
ዛሬ 2:00 LT
❤2
Senior የዩንቨርስቲ ተማሪዎቻችንን መጠየቅ የምትፈልጉት ጥያቄ ምንድን ነው? 👇
❤2
AAU course registration እኛ በትትክክል እንድንመዘገብላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች።

@havanstudentsupport ላይ አናግሩን
❤5
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው።

ከLaw፣ Architecture፣ Marketing፣ EPSU፣ AAU እና Mekelle የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ልምዳቸውን ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ።

ስለ COC፣ ኮርሶች፣ GPA፣ የካምፓስ ህይወት ወይም ሌላ ማወቅ የምትፈልጉት ነገር ካለ፣ ዛሬ ጠይቁ።

እነሱ መንገዱን አልፈውታል፤ እናንተ ከልምዳቸው ተማሩ።
ዛሬ 2:00 LT — አትቅሩ!

@havanacademyofficial
❤3
ስለ ዩኒቨርሲቲ ምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ?

Freshman ህይወት በእውነት እንዴት ነው?
GPA ስለመስራትስ?
ኮርሶች እንዴት ናቸው?
ምን ስህተቶችን ማስወገድ አለባችሁ?

ዛሬ የምትጠይቁትን ከዚያ ያለፉ ሲኒየር ተማሪዎች ይመልሱላችኋል።
ዛሬ 2:00 LT — እንገናኝ!


@havanacademyofficial
❤2🔥1