UAT Tutorial Official
15.5K subscribers
661 photos
29 videos
139 files
519 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
4 ቀናት ተማርን። ዛሬ ግን እውቀታችንን ወደ ተግባር እናስገባለን።

ጥያቄዎች፣ challenges እና የFreshman ሕይወት ሁኔታዎች ይጠብቃችኋል።
Are you ready for the Challenge Arena?

ዛሬ 2:00 LT — Live ላይ እንገናኝ።

Join: @freshmanbootcamp
🔥4❤3😭2
ሰላም እንዴት ዋላቹህ! 👋

ለዛሬ ምሽት live እየተዘጋጀን ነው።

ቅድም በነገርናቹህ መሰረት ዛሬ የpractice day new challenges and freshman life experience share እናረጋለን::

እናንተ ለየትኛው ዝግጁ ናቹህ  በ comment ያሳውቁን !

Join: @freshmanbootcamp
❤4
Audio
🎧🔥ሌላ ድንቅ ምስክር ከ Addis Ababa university.

💬ፍሬህይወት ትበላለች ከአዲስአበባ ዩንቨርስቲ፣አምና Freshman ከኛ ጋር ድንቅ ቆይታ ነበራት።

✨ጥሩ ውጤት አምጥታ የምትፈልገውን field ተቀላቅላለች።
✨ጭን🀄️ቴን ተጋርቶ Havan Academy በብዙ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ ትለናለች።😊📚


ከ 3 ስዓት በላይ ተቀምጦ መማር ግን?🤔
አዎ Freshman ላይ አንድ የዩኒቨርስቲ መምህር ከ 3 ሰዓት በላይ ቁጭ አድርጎ ያስተምራችኋል። አድካሚ ነው በጣም🥱.....

Here we are for you with:

🖥Short and Understandable lecture videos
📚Attractive Lecture notes
📝1000+ solved Freshman exams questions
💢Exam tricks and Tips
💥 COC Preparation
🧑‍💻Personalized mentorship
..... and many more.

🗣Your GPA matters❕
  

Register Now:
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_610381979

Discount code: freshman2018

@havanacademyofficial
❤2🔥1
🔥 ነገ 4:00 LT — እዚህ መጥተው ካላያችሁት በኋላ “ለምን አልገባንም?” እንዳትሉ!

THE MOST AWAITED LIVE SESSION ነገ ማታ ይጀምራል።

GPA? ECTS? Freshman Life?
ምን እንደሚጠብቃችሁ በLive እንነጋገራለን።

ነገ — 4:00 LT ማታ
TikTok LIVE
እናንተ ብቻ እንዳትሰሙት… ጓደኞቻችሁንም ጠርታችሁ ኑ።
ነገ በLive እንገናኝ!


https://www.tiktok.com/@havanacademy1?_r=1&_t=ZS-99oYJtE18Tg

@havanacademyofficial
🔥4❤1
🏆 TODAY’S CHALLENGE WINNERS

@Mrsoundhashira
@samritii15
@Behaveyourself82
Abel.J29
Meles T

Congratulations!
🔥3
Havan academy freshman packages.pdf
1.4 MB
Havan academy Freshman Packages 🔥

Download Havan app and Register : @havanacademyBot

Ask : @havanstudentsupport / 0907667755

Share : @havanacademyofficial

Trusted and Top Ranked Learning Center

Your GPA Matters !
ዛሬ ማታ 4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኝ።

GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ላይ የሚኖሯችሁን ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ። የምትፈልጉትን መልስ በLIVE እንወያይበታለን።

4:00 LT — ማታ
TikTok LIVE — Havan Academy
❤3🔥2🥰1
ዛሬ ማታ ነው።
የሚያስፈልጋችሁን የGPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት ጥያቄዎች ይዛችሁ ኑ።

4:00 LT ላይ በTikTok LIVE እንገናኛለን። ሙሉ 1 ሰዓት ለQ&A ይኖረናል፤ ጥያቄያችሁን በቀጥታ ይዛችሁ ኑ።

ይህን ማለፍ አትፈልጉም — LIVE ላይ እንወያይበታለን።

https://www.tiktok.com/@absari_7?_r=1&_t=ZS-99o2lARZaoz

@havanacademyofficial
❤4🔥1
1 ሰዓት ብቻ ቀረ!
ዝግጁ ናችሁ?


GPA፣ ECTS፣ Freshman Life እና የዩኒቨርሲቲ ህይወት የሚያስጨንቃችሁን ጥያቄ ይዛችሁ ኑ።
4:00 LT — TikTok LIVE

1 ሰዓት ሙሉ Q&A
ጥያቄያችሁን ይዛችሁ ኑ። በLIVE እንገናኛለን።

https://www.tiktok.com/@absari_7?_r=1&_t=ZS-99o2lARZaoz
❤4
ስለ freshamn courses፣ syllabus፣credit hours ባለፈው ያመለጣችሁ ልጆች በዛሬው ላይቭ ሴሽን ማግኘት ትችላላችሁ! ተቀላቀሉን

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
እስከ ዛሬ ስትከታተሉን ቆይታችሁ ዛሬ ገና የላይቭ ሴሽኑን የተቀላቀለ ሰው ሽልማታችሁን እንዲቀማችሁ አትፈልጉም አይደል? ለእናንተ ለ freshman bootcamp ተከታታዮቻችን ከልዩ ሽልማት ጋር እየጠበቅናችሁ ነው👇

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤1
ገና እግራችሁ ግቢ ሲረግጥ

"ውይ ይሄማ ፍሬው ነው😂" መባል ትፈልጋላችሁ?

እርግጠኛ ነኝ አትፈልጉም! እንደ senior ቀብረር ብላችሁ ግቢያችሁ እንድትገቡ የሚያግዛችሁን tips እያወራን ነው 👇

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
አሁን ጥያቄያችሁን የምንቀበልበት ሰዓት ነው ጥያቄያችሁን አዘጋጁ እና ጠይቁን 👇

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤2
Giveaway time ...
❤6
🎉No it's time to giveaway 🎉

ለሶስት ተሸላሚዎች የ1 ዓመት ኮርስ እና የሜንቶርሺፕ አገልግሎት በነጻ
ለሁለት ሰዎች ደግሞ የግማሽ ሴሚስተር ኮርስ በነጻ እናንተን እየጠበቀ ነው።

እነዚህ 5 ሰዎች እነማን ይሆኑ?

https://vt.tiktok.com/ZS9AN8s3wn5AT-3NniK/
❤2
Havan academy freshman packages.pdf
1.4 MB
Havan academy Freshman Packages 🔥

Download Havan app and Register : @havanacademyBot

Ask : @havanstudentsupport / 0907667755

Share : @havanacademyofficial

Trusted and Top Ranked Learning Center

Your GPA Matters !
እነዚህ የFreshman ትምህርቶች ሁሉም 5 ECTS አላቸው። ስለዚህ ሁሉም ትምህርቶች በGPA ላይ እኩል አስተዋፅኦ ስላላቸው፣ ለእያንዳንዱ ትምህርት እኩል ትኩረት መስጠት አለባችሁ።

የሌሎች ትምህርቶችን ECTS መጠንም በቅርቡ Share የምናደርግላችሁ ይሆናል።

🎯 ከፍተኛ GPA ለማምጣት ከፈለጋችሁ፣ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ትምህርታችሁን በስርዓት መከታተል ይኖርባችኋል።

📚 ከፍተኛ GPA ለማምጣት የHavan Academy የFreshman ፕሮግራምን አሁኑን ተቀላቀሉ!

Check: @havanacademyBot

Your GPA Matters !

share and Join : @havanacademyofficial
ዛሬ የFreshman Bootcamp የመጨረሻ ቀን ነው።

ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ሲኒየር ተማሪዎች የራሳቸውን እውነተኛ የዩኒቨርሲቲ ልምድ ከእናንተ ጋር ያካፍላሉ።

የምትጠይቋቸው ጥያቄዎች አሉ? የምታውቁት ነገር አለ?
ዛሬ በቀጥታ ጠይቁ፣ ያለፉበትን ከእነሱ ስሙ።

2:00 LT — አትቅሩ!