UAT Pass Mark Prediction and Analysis
We are working on it
Will be shared at 12: 30 LT
See you on our TikTok Page
@UATtutorialOfficial
We are working on it
Will be shared at 12: 30 LT
See you on our TikTok Page
@UATtutorialOfficial
❤21
Dears percentile doesn’t mean your euee result or its average.
It is your UAT percentile
Any one who can share with us.
your raw uat score and its percentile @havanstudentsupport

❤5👍1
❤15👍7😭3🔥1
UAT pass mark analysis video gonna be shared
few minutes left
are you ready?
few minutes left
are you ready?
😭58👍38❤8😎2
በይፋ ተለቋል!
የዘንድሮውን UAT የውጤት ትንተና እና የPass Point ትንበያ ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜና ጥረት ወስዶብናል።
ስለዚህ እባካችሁ ትንሽ ታገሱ እና ቪዲዮውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በሙሉ ተመልከቱ።
ቪዲዮው 12 ደቂቃ ብቻ ነው፣ በተለይም ከመካከለኛው ክፍል እስከ መጨረሻው ድረስ በጣም አስፈላጊ ትንተናዎችንና መረጃዎችን አካተናል።
👉 ስለዚህ ቪዲዮውን በፍጥነት ከማለፍ ይልቅ ሙሉውን በጥንቃቄ ይመልከቱ።
የትንበያችንን ሙሉ ምክንያት እና መረጃ ለመረዳት መጨረሻው ድረስ ይቆዩ! 👇
https://vt.tiktok.com/ZSqkM8gj3/
join : @havanacademyofficial

❤4
UAT Tutorial Official pinned «በይፋ ተለቋል! የዘንድሮውን UAT የውጤት ትንተና እና የPass Point ትንበያ ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜና ጥረት ወስዶብናል። ስለዚህ እባካችሁ ትንሽ ታገሱ እና ቪዲዮውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በሙሉ ተመልከቱ። ቪዲዮው 12 ደቂቃ ብቻ ነው፣ በተለይም ከመካከለኛው ክፍል እስከ መጨረሻው ድረስ በጣም አስፈላጊ ትንተናዎችንና መረጃዎችን አካተናል። 👉 ስለዚህ ቪዲዮውን በፍጥነት ከማለፍ ይልቅ ሙሉውን በጥንቃቄ…»
🎓 Freshman Bootcamp class of 2019 !
⏰ መሰከረም 3 እሰከ 9
የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤታችሁን አይታችሁ፣ ወደ ከፍተኛ ትምህርት መሄዳችሁን እርግጠኛ ከሆናችሁ በኋላ… ቀጣዩ ምንድነው? 🎓
ዩኒቨርሲቲ መግባት ትልቅ ስኬት ነው። ግን የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፈጽሞ የተለየ ነው።
አዲስ ካምፓስ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ የትምህርት ስርዓት፣ አዲስ ኃላፊነት… እና ብዙ አዳዲስ ውሳኔዎች።
ስለዚህ Freshman Bootcamp እያዘጋጀን ነው።
ይህ ከዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ በፊት የሚደረግ intensive preparation program ሲሆን፣ በካምፓስ ሕይወት እንዴት መኖር፣ መማር፣ መላመድ እና ስኬታማ መሆን እንደምትችሉ ያዘጋጃችኋል።
በBootcamp ላይ፦
✔️ የዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓትን እንረዳለን
✔️ ጊዜን እና የጥናት ልምድን እንዴት ማስተዳደር
✔️ የካምፓስ ሕይወትን እና የዩኒቨርሲቲ አሰራርን እናሳዉቃለን
✔️ ጥሩ የጓደኝነት እና የማህበራዊ አካባቢ ምርጫ እንነጋገራለን
✔️ የFreshman ዓመት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እንዴት መቋቋም እንደምትችሉ እንማራለን
✔️ ብዙ አዲስ ተማሪዎች የሚሠሯቸውን የመጀመሪያ ዓመት ስህተቶች እንለያለን
✔️ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በጥሩ አቅጣጫ እንድትጓዙ ተግባራዊ ምክሮችን እንሰጣለን።
ዓላማችን ቀላል ነው፦
✔️ የምትፈልጉትን ድፓርትመንት እንዴት ስኬታማ በሆነ መንገድ መምረጥ እንደምትችሉ እናሳያለን
✔️ ጥሩ GPA እንዴት እንድሚሰራ የምናይ ይሆናል
✔️ Survival skills
✔️ Transition planning
ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ግራ ተጋብታችሁ ሳይሆን፣ ተዘጋጅታችሁ እንድትገቡ።
ብዙ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ላይ የሚማሯቸውን ነገሮች ከስህተት በኋላ እንድትማሩ አንፈልግም።
ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለመማር፣ ለመላመድ፣ ለመሳካት እና በዩኒቨርሲቲ ሕይወታችሁ ምርጡን ለማድረግ እንድትዘጋጁ እንረዳችኋለን።
🎓 Freshman Bootcamp
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ
https://t.me/freshmanbootcamp
Powered by @havanacademyofficial

❤13
ዩኒቨርሲቲ ልትገቡ ነው።
ግን ከመጀመሪያ ቀናችሁ በፊት ማወቅ የሚገባችሁ ብዙ ነገሮች አሉ።
FRESHMAN SURVIVAL KIT የዩኒቨርሲቲ ሕይወታችሁን በተሻለ ሁኔታ እንድትጀምሩ የሚያስፈልጓችሁን ጠቃሚ መረጃዎች ይዟል።
ለማግኘት፦
@havaninfobot → Start → Ask Question → “ Freshman Survival Kit” ብላችሁ ላኩ።
ዩኒቨርሲቲ ከመድረሳችሁ በፊት ተዘጋጁ።

❤12
ወደ ዩኒቨርሲቲ ከመግባትህ በፊት ማወቅ ያለብህ 6 ነገሮች 🎓
1. ዩኒቨርሲቲ ≠ ሀይስኩል
በሀይስኩል ጎበዝ ነበርክ ማለት በዩኒቨርሲቲም ከሁሉ ቀድመህ ትሄዳለህ ማለት አይደለም።
ውድድሩ ከባድ ነው!
2. ገንዘብህን ተጠንቀቅ 💸
ትንሽ ትንሽ እያወጣህ… አንድ ቀን ኪስህ ባዶ ይሆናል 😂
3. ጓደኛህን በጥንቃቄ ምረጥ 🤝
ጥሩ ጓደኛ ወደፊት ሊያስገባህ ይችላል። መጥፎ ጓደኛ ግን ጊዜህን ሊያባክንብህ ይችላል።
4. አዳዲስ ሰዎችን እወቅ 👥
ዛሬ የምታውቃቸው ሰዎች ነገ የስራ እድልህ ሊሆኑ ይችላሉ።
5. በዶርም የምታገኛቸውን ሰዎች ተጠንቀቅ ⚠️
ሁሉም ሰው አንተን ወደ ጥሩ ነገር አይመራህም።
እሴቶችህን አትለውጥ።
6. የተሰጠህን ነፃነት በአግባቡ ተጠቀም
ነፃነት ማለት “የፈለኩትን አደርጋለሁ” ማለት አይደለም።
ራስህን ሳትጠፋ ዩኒቨርሲቲህን ኑር።
Freshman ስትሆን ሁሉንም ነገር ብቻህን ለመረዳት አይቀልም።
አዳዲስ ትምህርቶች፣ አስቸጋሪ ርዕሶች እና የሚያስፈልጉህ መረጃዎች ሊያጋጥሙህ ይችላሉ።
ለዚህ Havan አለ።
የFreshman መረጃ፣ የማጥኛ መርጃዎች እና ለጥያቄዎችህ መልስ — ሁሉም በአንድ ቦታ።
Havan Academy
📱 Havan App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
🌐 Website: www.havanacademy.com
ዩኒቨርሲቲህን በመረጃ ጀምር።

Google Play
Havan Academy - Apps on Google Play
E-learning for Ethiopian students: video courses, exam prep & offline notes
❤15
📌 ውጤት Portal ላይ ተለቋል። ማለፍ አለማለፋችሁን ሳይሆን ስንት እንዳመጣችሁ ነው የሚያሳየው
📌 ያላያችሁ ተማሪዎች ገብታችሁ እዩ።
ይህን Website ተጠቀሙ https://admission.aau.edu.et
@UATTutorialofficial

❤11👍1
COMPUTER SCIENCE ለመማር ዩኒቨርሲቲ ስትመርጥ ምን ማወቅ አለብህ?
Computer Science ማለት Programming ብቻ አይደለም። Programming, Algorithms, Software Development, AI, Machine Learning, Cybersecurity, Data Science እና ሌሎችንም ዘርፎች ትማራለህ።
ስለዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመርጥ ስሙን ብቻ አትመልከት። የCS Department የትምህርት፣ የResearch እና የPractical እድሎች፣ Computer Laboratory፣ Projects፣ Internship እና ከTechnology ዘርፉ ጋር ያለው ግንኙነት ይመልከት።
በተለይም እኛ፦
Addis Ababa University
University of Gondar
Jimma University
Mekelle University
Bahir Dar University
Hawassa University
Haramaya University
Arba Minch University
AASTU
ASTU
እነዚህን 10 ዩኒቨርሲቲዎች በComputer Science አንፃር አነጻጽረናል። 1ኛ ትውልድ እና Technology-focused ዩኒቨርሲቲዎችንም አወዳድረናል።
ሙሉ መረጃውን ለማየት፦
@havaninfobot → Department Catalog → “CS” ብለህ Type/ጻፍ።
Computer Scienceን ለመማር ፍላጎት ብቻ አይበቃም። ጥሩ GPA መያዝም ያስፈልጋል።
የUniversity ህይወት፣ GPA እና ከFreshman ጀምሮ የሚያስፈልጉህን መረጃዎች Havan Academy App ላይ ማግኘት ትችላለህ።
App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
Website: www.havanacademy.com

❤13🤝4
የሕግ (LAW) ዲፓርትመንት በኢትዮጵያ
የLaw ዲፓርትመንት መምረጥ የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ከመምረጥ በላይ የሚያስብበት ውሳኔ ነው። የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለምርምር፣ Court Practice፣ Government Legal Service ወይም Private Legal Career ይሻላል? የሚሉ ጥያቄዎችም ይነሳሉ።
ስለዚህ ይህ መረጃ በኢትዮጵያ ታዋቂ የLaw ፕሮግራሞች ያላቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያነጻጽራል። የLaw School ልምድ፣ Academic Strength፣ Legal Research፣ Practical Training፣ Legal Aid፣ Moot Court እና የወደፊት የሙያ እድሎችን በመመልከት የተለያዩ ጥንካሬዎችን ያሳያል።
ነገር ግን University ranking ብቻ የወደፊትህን አይወስንም። የምትመርጠው የLaw ዘርፍ፣ የራስህ ጥረት፣ GPA፣ የተግባር ልምምድ እና በትምህርትህ የምታደርገው ዝግጅት ትልቅ ሚና አላቸው።
📄 ሙሉውን PDF ለማግኘት
@havaninfobot ላይ ግባ → Department Catalog ምረጥ → LAW ብለህ ጻፍ።
Havan ለምን?
ወደ ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ የFreshman ዓመትህን በጥሩ GPA ለመጀመር እና COC Exam በጥሩ ውጤት ለማለፍ ትክክለኛ ዝግጅት ያስፈልግሃል። Havan በFreshman ትምህርት፣ COC ዝግጅት እና ወደፈለግከው ዲፓርትመንት ለመግባት የሚያግዙ የትምህርት ምንጮችን ያቀርባል።
Havan ጋር የFreshman ዓመትህን በጥሩ GPA ጀምር፣ COC ፈተናህን በጥሩ ውጤት አልፍ፣ የፈለከውንም ዲፓርትመንት ለመቀላቀል ተዘጋጅ።

❤10
Second_and_Final_Application_to_Undergraduate_Programs_on_Self_Sponsored.pdf
945.2 KB
ልዩ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የቅበላ እድል
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ ድግሪ ለመማር ፈልጋችሁ በተለያየ ምክንት በመጀመሪያው ዙር የመግቢያ ፈተና መውሰድ ላልቻለሁና በግል ከፍላችሁ በቀን ወይም በማታው መርሃግብር መማር ለምትሹ ሁለተኛ እድል አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም መሥፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከጳጉሜን 5 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለመመዝገብ መስፈርቶች፡
📌 በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 አጠናቀው COC ያለፉ
📌 በዚሁ ዓመት የተሰጠውን የመግቢያ ፈተና (UAT) ያልወሰዱ
📌 ፈተና የሚሰጥበት ቀን፡ መስከረም 04 ቀን 2019 ዓ.ም
ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et
ጥብቅ ማሳሰቢያ፡-
በመጀመሪያው ዙር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ለመግቢያ ፈተና ተቀምጠው የማለፊያ ነጥብ ማምጣት ያልቻሉትን (ከ50 ነጥብ በታች ያስመዘገቡ) አመልካቾች ይህ እድል አይመለከትም፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ይማሩ ፡ ህልሞን ያሳኩ፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

UAT Tutorial Official
Second_and_Final_Application_to_Undergraduate_Programs_on_Self_Sponsored.pdf
📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንደምታዩት ሌላ እድል ሰጥቷል።
📌 ይህን እድል መጠቀም የምትችሉት ምዝገባው በተለያየ ምክንያት ያመለጣችሁ እና Self sponsored ሆናችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ናችሁ።
📌 ባለፈው UAT የተፈተነ ተማሪ ድጋሚ መፈተን አይችልም።
@UATTutorialofficial
📌 ይህን እድል መጠቀም የምትችሉት ምዝገባው በተለያየ ምክንያት ያመለጣችሁ እና Self sponsored ሆናችሁ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ናችሁ።
📌 ባለፈው UAT የተፈተነ ተማሪ ድጋሚ መፈተን አይችልም።
@UATTutorialofficial
❤5
ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ “ማንም ያልነገረህ” 6 ነገሮች 🎓
1. ማንም እያስታወሰህ አይኖርም ⏰
Assignment አለህ? ራስህ ነው ማስታወስ ያለብህ።
Exam እየቀረበ ነው? ራስህ ነው መዘጋጀት ያለብህ።
ዩኒቨርሲቲ የራስ-ኃላፊነት ጨዋታ ነው።
2. ከመጀመሪያው ቀን ፍጹም መሆን አያስፈልግም
አዲስ ቦታ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ ትምህርት…
መጀመሪያ ላይ መደናገር የተለመደ ነው።
ቀን በቀን ትለምደዋለህ።
3. ሁሉንም ነገር በአንድ ቀን አትማር 📚
Lecture ብቻ መስማት ሁልጊዜ በቂ አይሆንም።
Notes አዘጋጅ፣ የማትገባህን ጠይቅ፣ ቀድመህ መድገም ጀምር።
Consistency > Last-minute studying.
4. ጊዜህን መቆጣጠር ተማር 🗓️
ትምህርት + ጓደኞች + እረፍት + የግል ሕይወት
ሁሉንም ማመጣጠን ካልቻልክ አንዱ ሌላውን ይበላል።
Time management በUniversity ትልቅ ሀብት ነው።
5. ከክፍልህ ውጭም ነገር ለራስህ ገንባ
Skill ተማር።
አዲስ ሰዎችን አግኝ።
Projects ሞክር።
Portfolio ገንባ።
Degreeህ ብቻ የሚያስፈልግህ ነገር አይደለም።
6. የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት ከወዲሁ ስራ 💪
“እገባለሁ” ብሎ ብቻ መመኘት አይበቃም።
የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት GPAህን በጥንቃቄ መገንባት አለብህ።
የዛሬ ጥረትህ የነገ ምርጫህን ይወስናል።
Your GPA Matters. 🎯
ግን GPAህን ለማሳደግ ሁሉንም ነገር ብቻህን መረዳት አያስፈልግም።
ለዚህ Havan Academy አለ።
የማጥኛ መርጃዎች፣ የትምህርት ይዘቶች እና ለFreshman ጉዞህ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በአንድ ቦታ አግኝ።
GPAህን አሁኑኑ መገንባት ጀምር።
Havan Academy — ለወደፊትህ ዝግጁ ሁን። 🎓
App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
Website: www.havanacademy.com
1. ማንም እያስታወሰህ አይኖርም ⏰
Assignment አለህ? ራስህ ነው ማስታወስ ያለብህ።
Exam እየቀረበ ነው? ራስህ ነው መዘጋጀት ያለብህ።
ዩኒቨርሲቲ የራስ-ኃላፊነት ጨዋታ ነው።
2. ከመጀመሪያው ቀን ፍጹም መሆን አያስፈልግም
አዲስ ቦታ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ ትምህርት…
መጀመሪያ ላይ መደናገር የተለመደ ነው።
ቀን በቀን ትለምደዋለህ።
3. ሁሉንም ነገር በአንድ ቀን አትማር 📚
Lecture ብቻ መስማት ሁልጊዜ በቂ አይሆንም።
Notes አዘጋጅ፣ የማትገባህን ጠይቅ፣ ቀድመህ መድገም ጀምር።
Consistency > Last-minute studying.
4. ጊዜህን መቆጣጠር ተማር 🗓️
ትምህርት + ጓደኞች + እረፍት + የግል ሕይወት
ሁሉንም ማመጣጠን ካልቻልክ አንዱ ሌላውን ይበላል።
Time management በUniversity ትልቅ ሀብት ነው።
5. ከክፍልህ ውጭም ነገር ለራስህ ገንባ
Skill ተማር።
አዲስ ሰዎችን አግኝ።
Projects ሞክር።
Portfolio ገንባ።
Degreeህ ብቻ የሚያስፈልግህ ነገር አይደለም።
6. የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት ከወዲሁ ስራ 💪
“እገባለሁ” ብሎ ብቻ መመኘት አይበቃም።
የምትፈልገውን ዲፓርትመንት ለማግኘት GPAህን በጥንቃቄ መገንባት አለብህ።
የዛሬ ጥረትህ የነገ ምርጫህን ይወስናል።
Your GPA Matters. 🎯
ግን GPAህን ለማሳደግ ሁሉንም ነገር ብቻህን መረዳት አያስፈልግም።
ለዚህ Havan Academy አለ።
የማጥኛ መርጃዎች፣ የትምህርት ይዘቶች እና ለFreshman ጉዞህ የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በአንድ ቦታ አግኝ።
GPAህን አሁኑኑ መገንባት ጀምር።
Havan Academy — ለወደፊትህ ዝግጁ ሁን። 🎓
App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
Website: www.havanacademy.com
Google Play
Havan Academy - Apps on Google Play
E-learning for Ethiopian students: video courses, exam prep & offline notes
❤17
የBusiness Administration and Information Systems (BAIS) ዲፓርትመንት
Business administration Information Systems (BAIS) ቢዝነስን ከTechnology ጋር የሚያገናኝ የትምህርት መስክ ነው። Business Management፣ Information Technology፣ Data እና Systems Analysis የመሳሰሉ ዘርፎችን በማጣመር የቢዝነስ ችግኝነቶችን በTechnology መፍታት ትማራለህ።
BiAS ለBusiness እና Technology ፍላጎት ላላቸው ተማሪዎች ተስማሚ ሲሆን Business Analyst፣ Systems Analyst፣ IT Consultant እና Data Analyst በመሳሰሉ የሙያ መስኮች እድሎችን ይከፍታል።
ወደምትፈልገው ዲፓርትመንት ለመግባት ግን GPAህ ይጠቅማል። ስለዚህ ከFreshman ዓመትህ ጀምሮ በጥሩ ውጤት መስራት አስፈላጊ ነው።
ሙሉውን PDF ማግኘት ከፈለጋችሁ
@havaninfobot ላይ ግቡ→ Department Catalog → BiAS ብላችሁ ጻፉ።
Havan ለምን?
Havan በFreshman ትምህርትህ፣ በCOC ዝግጅታችሁ እና ወደምትፈልጉት ዲፓርትመንት ለመግባት በሚያስፈልጋችሁ ዝግጅት ይረዳችኋል።
Havan ጋር በጥሩ GPA ጀምሩ፣ COCን በጥሩ ውጤት እለፉ፣ የፈለጋችሁን ዲፓርትመንት ለመቀላቀል ተዘጋጁ።
Download App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
Website: www.havanacademy.com
Telegram: @havanacadmeyofficial