UAT Tutorial Official
16.6K subscribers
578 photos
27 videos
136 files
450 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Forwarded from UAT Tutorial Official
Please vote genuinely based on how you you performed in the actual UAT exam. How much did you score, your raw score not the percentile?
Anonymous Poll
4%
I scored above 90
6%
Scored 85 - 90
9%
Scored 80 -84
11%
Scored 75 - 79
15%
Scored 70 - 74
13%
Scored 65 - 69
14%
Scored 60 - 64
19%
Scored 50 - 59
10%
Below 50
😭153
UAT Pass Mark Prediction and Analysis

We are working on it

Will be shared at 12: 30 LT

See you on our TikTok Page

@UATtutorialOfficial
21
Dears percentile doesn’t mean your euee result or its average.

It is your UAT percentile

Any one who can share with us.

your raw uat score and its percentile @havanstudentsupport
5👍1
ዛሬ ማታ 12:30 AAU Cut off point video analysis and prediction ይለቀቃል

@havanacademyofficial
15👍7😭3🔥1
UAT pass mark analysis video gonna be shared

few minutes left

are you ready?
😭58👍388😎2
በይፋ ተለቋል!

የዘንድሮውን UAT የውጤት ትንተና እና የPass Point ትንበያ ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜና ጥረት ወስዶብናል።

ስለዚህ እባካችሁ ትንሽ ታገሱ እና ቪዲዮውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በሙሉ ተመልከቱ።

ቪዲዮው 12 ደቂቃ ብቻ ነው፣ በተለይም ከመካከለኛው ክፍል እስከ መጨረሻው ድረስ በጣም አስፈላጊ ትንተናዎችንና መረጃዎችን አካተናል።

👉 ስለዚህ ቪዲዮውን በፍጥነት ከማለፍ ይልቅ ሙሉውን በጥንቃቄ ይመልከቱ።

የትንበያችንን ሙሉ ምክንያት እና መረጃ ለመረዳት መጨረሻው ድረስ ይቆዩ! 👇

https://vt.tiktok.com/ZSqkM8gj3/

join : @havanacademyofficial
4
UAT Tutorial Official pinned «በይፋ ተለቋል! የዘንድሮውን UAT የውጤት ትንተና እና የPass Point ትንበያ ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜና ጥረት ወስዶብናል። ስለዚህ እባካችሁ ትንሽ ታገሱ እና ቪዲዮውን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ በሙሉ ተመልከቱ። ቪዲዮው 12 ደቂቃ ብቻ ነው፣ በተለይም ከመካከለኛው ክፍል እስከ መጨረሻው ድረስ በጣም አስፈላጊ ትንተናዎችንና መረጃዎችን አካተናል። 👉 ስለዚህ ቪዲዮውን በፍጥነት ከማለፍ ይልቅ ሙሉውን በጥንቃቄ…»
We are going live on TikTok

On Havanh Media

at 4:00
👍102
🎓 Freshman Bootcamp class of 2019 !

መሰከረም 3 እሰከ 9

የዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ውጤታችሁን አይታችሁ፣ ወደ ከፍተኛ ትምህርት መሄዳችሁን እርግጠኛ ከሆናችሁ በኋላ… ቀጣዩ ምንድነው? 🎓

ዩኒቨርሲቲ መግባት ትልቅ ስኬት ነው። ግን የዩኒቨርሲቲ ሕይወት ከሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፈጽሞ የተለየ ነው።

አዲስ ካምፓስ፣ አዲስ ሰዎች፣ አዲስ የትምህርት ስርዓት፣ አዲስ ኃላፊነት… እና ብዙ አዳዲስ ውሳኔዎች።

ስለዚህ Freshman Bootcamp እያዘጋጀን ነው።

ይህ ከዩኒቨርሲቲ ጉዟችሁ በፊት የሚደረግ intensive preparation program ሲሆን፣ በካምፓስ ሕይወት እንዴት መኖር፣ መማር፣ መላመድ እና ስኬታማ መሆን እንደምትችሉ ያዘጋጃችኋል።

በBootcamp ላይ፦

✔️ የዩኒቨርሲቲ የትምህርት ስርዓትን እንረዳለን
✔️ ጊዜን እና የጥናት ልምድን እንዴት ማስተዳደር
✔️ የካምፓስ ሕይወትን እና የዩኒቨርሲቲ አሰራርን እናሳዉቃለን
✔️ ጥሩ የጓደኝነት እና የማህበራዊ አካባቢ ምርጫ እንነጋገራለን
✔️ የFreshman ዓመት ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እንዴት መቋቋም እንደምትችሉ እንማራለን
✔️ ብዙ አዲስ ተማሪዎች የሚሠሯቸውን የመጀመሪያ ዓመት ስህተቶች እንለያለን
✔️ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ በጥሩ አቅጣጫ እንድትጓዙ ተግባራዊ ምክሮችን እንሰጣለን።
ዓላማችን ቀላል ነው፦
✔️ የምትፈልጉትን ድፓርትመንት እንዴት ስኬታማ በሆነ መንገድ መምረጥ እንደምትችሉ እናሳያለን
✔️ ጥሩ GPA እንዴት እንድሚሰራ የምናይ ይሆናል
✔️ Survival skills
✔️ Transition planning

ዩኒቨርሲቲ ስትገቡ ግራ ተጋብታችሁ ሳይሆን፣ ተዘጋጅታችሁ እንድትገቡ።

ብዙ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ላይ የሚማሯቸውን ነገሮች ከስህተት በኋላ እንድትማሩ አንፈልግም።
ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለመማር፣ ለመላመድ፣ ለመሳካት እና በዩኒቨርሲቲ ሕይወታችሁ ምርጡን ለማድረግ እንድትዘጋጁ እንረዳችኋለን።

🎓 Freshman Bootcamp

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ
https://t.me/freshmanbootcamp

Powered by @havanacademyofficial
12
ዩኒቨርሲቲ ልትገቡ ነው።
ግን ከመጀመሪያ ቀናችሁ በፊት ማወቅ የሚገባችሁ ብዙ ነገሮች አሉ።
FRESHMAN SURVIVAL KIT የዩኒቨርሲቲ ሕይወታችሁን በተሻለ ሁኔታ እንድትጀምሩ የሚያስፈልጓችሁን ጠቃሚ መረጃዎች ይዟል።
ለማግኘት፦

@havaninfobot  → StartAsk Question → “ Freshman Survival Kit” ብላችሁ ላኩ።

ዩኒቨርሲቲ ከመድረሳችሁ በፊት ተዘጋጁ።
12
ወደ ዩኒቨርሲቲ ከመግባትህ በፊት ማወቅ ያለብህ 6 ነገሮች 🎓
1. ዩኒቨርሲቲ ≠ ሀይስኩል
በሀይስኩል ጎበዝ ነበርክ ማለት በዩኒቨርሲቲም ከሁሉ ቀድመህ ትሄዳለህ ማለት አይደለም።
ውድድሩ ከባድ ነው!

2. ገንዘብህን ተጠንቀቅ 💸
ትንሽ ትንሽ እያወጣህ… አንድ ቀን ኪስህ ባዶ ይሆናል 😂

3. ጓደኛህን በጥንቃቄ ምረጥ 🤝
ጥሩ ጓደኛ ወደፊት ሊያስገባህ ይችላል። መጥፎ ጓደኛ ግን ጊዜህን ሊያባክንብህ ይችላል።

4. አዳዲስ ሰዎችን እወቅ 👥
ዛሬ የምታውቃቸው ሰዎች ነገ የስራ እድልህ ሊሆኑ ይችላሉ።

5. በዶርም የምታገኛቸውን ሰዎች ተጠንቀቅ ⚠️
ሁሉም ሰው አንተን ወደ ጥሩ ነገር አይመራህም።
እሴቶችህን አትለውጥ።

6. የተሰጠህን ነፃነት በአግባቡ ተጠቀም
ነፃነት ማለት “የፈለኩትን አደርጋለሁ” ማለት አይደለም።
ራስህን ሳትጠፋ ዩኒቨርሲቲህን ኑር።

Freshman ስትሆን ሁሉንም ነገር ብቻህን ለመረዳት አይቀልም።
አዳዲስ ትምህርቶች፣ አስቸጋሪ ርዕሶች እና የሚያስፈልጉህ መረጃዎች ሊያጋጥሙህ ይችላሉ።
ለዚህ Havan አለ።

የFreshman መረጃ፣ የማጥኛ መርጃዎች እና ለጥያቄዎችህ መልስ — ሁሉም በአንድ ቦታ።
Havan Academy
📱 Havan App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

🌐 Website: www.havanacademy.com
ዩኒቨርሲቲህን በመረጃ ጀምር።
13
📌 ውጤት Portal ላይ ተለቋል። ማለፍ አለማለፋችሁን ሳይሆን ስንት እንዳመጣችሁ ነው የሚያሳየው

📌 ያላያችሁ ተማሪዎች ገብታችሁ እዩ።

ይህን Website ተጠቀሙ https://admission.aau.edu.et

@UATTutorialofficial
11👍1
COMPUTER SCIENCE ለመማር ዩኒቨርሲቲ ስትመርጥ ምን ማወቅ አለብህ?
Computer Science ማለት Programming ብቻ አይደለም። Programming, Algorithms, Software Development, AI, Machine Learning, Cybersecurity, Data Science እና ሌሎችንም ዘርፎች ትማራለህ።
ስለዚህ ዩኒቨርሲቲ ስትመርጥ ስሙን ብቻ አትመልከት። የCS Department የትምህርት፣ የResearch እና የPractical እድሎች፣ Computer Laboratory፣ Projects፣ Internship እና ከTechnology ዘርፉ ጋር ያለው ግንኙነት ይመልከት።
በተለይም እኛ፦
Addis Ababa University
University of Gondar
Jimma University
Mekelle University
Bahir Dar University
Hawassa University
Haramaya University
Arba Minch University
AASTU
ASTU
እነዚህን 10 ዩኒቨርሲቲዎች በComputer Science አንፃር አነጻጽረናል። 1ኛ ትውልድ እና Technology-focused ዩኒቨርሲቲዎችንም አወዳድረናል።
ሙሉ መረጃውን ለማየት፦

@havaninfobot → Department Catalog → “CS” ብለህ Type/ጻፍ።
Computer Scienceን ለመማር ፍላጎት ብቻ አይበቃም። ጥሩ GPA መያዝም ያስፈልጋል።
የUniversity ህይወት፣ GPA እና ከFreshman ጀምሮ የሚያስፈልጉህን መረጃዎች Havan Academy App ላይ ማግኘት ትችላለህ።

App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app

Website: www.havanacademy.com
12🤝4
የሕግ (LAW) ዲፓርትመንት በኢትዮጵያ
የLaw ዲፓርትመንት መምረጥ የሚማሩበትን ዩኒቨርሲቲ ከመምረጥ በላይ የሚያስብበት ውሳኔ ነው። የትኛው ዩኒቨርሲቲ ለምርምር፣ Court Practice፣ Government Legal Service ወይም Private Legal Career ይሻላል? የሚሉ ጥያቄዎችም ይነሳሉ።

ስለዚህ ይህ መረጃ በኢትዮጵያ ታዋቂ የLaw ፕሮግራሞች ያላቸውን ዩኒቨርሲቲዎች ያነጻጽራል። የLaw School ልምድ፣ Academic Strength፣ Legal Research፣ Practical Training፣ Legal Aid፣ Moot Court እና የወደፊት የሙያ እድሎችን በመመልከት የተለያዩ ጥንካሬዎችን ያሳያል።

ነገር ግን University ranking ብቻ የወደፊትህን አይወስንም። የምትመርጠው የLaw ዘርፍ፣ የራስህ ጥረት፣ GPA፣ የተግባር ልምምድ እና በትምህርትህ የምታደርገው ዝግጅት ትልቅ ሚና አላቸው።
📄 ሙሉውን PDF ለማግኘት
@havaninfobot ላይ ግባ → Department Catalog ምረጥ → LAW ብለህ ጻፍ።

Havan ለምን?
ወደ ዩኒቨርሲቲ ከገባህ በኋላ የFreshman ዓመትህን በጥሩ GPA ለመጀመር እና COC Exam በጥሩ ውጤት ለማለፍ ትክክለኛ ዝግጅት ያስፈልግሃል። Havan በFreshman ትምህርት፣ COC ዝግጅት እና ወደፈለግከው ዲፓርትመንት ለመግባት የሚያግዙ የትምህርት ምንጮችን ያቀርባል።

Havan ጋር የFreshman ዓመትህን በጥሩ GPA ጀምር፣ COC ፈተናህን በጥሩ ውጤት አልፍ፣ የፈለከውንም ዲፓርትመንት ለመቀላቀል ተዘጋጅ።
App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
Website: www.havanacademy.com
9